Account
HaHuJobs

HaHuJobs

Companies can publish vacancies through https://enterprise.hahu.jobs/ and jobseekrs can apply for vacancies through https://hahu.jobs/ or both can use @hahujobs_bot

Username
@hahujobs
Category
Career
Country
EthiopiaEthiopia
Created
, 8 years
Subscribers154,495
Avg views per post, 7d1,107last 7 days
ERR0.72%last 7 days

Most viewed this month

  1. 01
    Views2.96K
    Forwards0
    Reactions1
    Comments—
  2. 02

    የመጽሐፍት መደብር ሽያጭ ሰራተኛ #bookland #business #Addis_Ababa 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ደንበኞችን በአግባቡ መቀበልና ስለተለያዩ መጽሐፍት መረጃ መስጠት - የደንበኞችን ፍላጎት በመረዳት ተስማሚ የሆኑ መጽሐፍትን መጠቆም - ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት - የመጽሐፍት ሽያጭን ማከናወንና ክፍያዎችን መቀበል - ጥሩ የደንበኛ አገልግሎትና የሽያጭ ግንኙነት መፍጠር - አዳዲስ የገቡ መጽሐፍትን የቲክቶክ ቪዲዮዎችን በመስራት ማስተዋወቅ - ቲክቶክ ላይ የመጽሐፍ ማስታወቂያዎችን መስራት Quanitity Required: 2 Minimum Years Of Experience: #0_years Salary: 20000.00 Deadline: November 30, 2026 How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ፍላጎታቸውን በመግለጽ ሲቪያቸውን፣ የመኖሪያ አድራሻቸውንና ስልክ ቁጥራቸውን በመጥቀስ ማመልከት ሲኖርባቸው የስራ መደቡ ከመጽሐፍ ሽያጭ እና ከሶሻልሚዲያ ኮንቴንት መስራት ጋር ተያያዥ በመሆኑ በዘርፉ ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸውና መኖሪያ አድራሻቸው ለሃያ ሁለት ቅርብ የሆኑ፣ ዋስ ማቅረብ የሚችሉና ቀኑን ሙሉ መስራት የሚችሉ አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ @hahujobs | @hahujobs_bot

    Text
    Views3.59K
    Forwards—
    Reactions6
    Comments—
  3. 03

    የሶሻል ሚዲያ ስክሪፕት ጸሐፊ #bookland #creative_arts #Addis_Ababa 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በስነ-ልቦና እና አነቃቂ መጽሐፍት ዙሪያ አጫጭርና ትኩረት ሳቢ የቲክቶክ ስክሪፕቶችን መጻፍ - ከመጽሐፍት ውስጥ ጠቃሚ ሀሳቦችን፣ ትምህርቶችንና መልዕክቶችን መለየትና ለቪዲዮ ይዘት ማዘጋጀት - ተመልካቾችን የሚስቡ አነቃቂ የሆኑ ስክሪፕቶችን መጻፍ - የተመረጡ የስነ-ልቦናና አነቃቂ መጽሐፍትን ሀሳቦችን በቀላል፣ ግልጽና ተመልካችን በሚስብ መልኩ ማቅረብ - የስክሪፕቶችን ይዘት ትክክለኛነትና ጥራት ማረጋገጥ Quanitity Required: 2 Minimum Years Of Experience: #3_years Salary: 15000.00 Deadline: November 30, 2026 How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ ስክሪፕቱን ስትልኩ ሙሉ ስማችሁን፣ የምትኖሩበትን አካባቢ፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ ሲቪ (CV) እና ቀደም ሲል የሰራችሁት ስራ ካለ ማያያዝ ሲኖርባቸው ችሎታዎን ለማየት እንድንችል በማንኛውም የስነ-ልቦና መጽሐፍ ላይ አጭር (ከ1 ደቂቃ ያልበለጠ ቪዲዮ ሊወጣው የሚችል) የቲክቶክ ስክሪፕት ጽፈው በጽሁፍ ይላኩልን። ሥራው በርቀት መሠራት የሚችል ሲሆን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ይበረታታሉ። ተፈጥሯዊ የሥነ ጽሑፍና የፈጠራ ችሎታ ያላቸው አመልካቾች ቢሆኑ ይመረጣሉ፡፡ @hahujobs | @hahujobs_bot

    Text
    Views3.33K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  4. 04
    Views2.24K
    Forwards0
    Reactions—
    Comments—

Latest posts

#164673Text
Views721−35%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#164672Text
Views991−11%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#164671Text
Views1,410+27%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#164670Text
Views2,170+96%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#164669Text
Views2,770+150%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#164668Text
Views2,540+129%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#164666Text
Views3,230+192%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h1,400
4 h3,230
  1. After 1 hour1,400
  2. Total to date3,230
#164663Text

የመጽሐፍት መደብር ሽያጭ ሰራተኛ #bookland #business #Addis_Ababa 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ደንበኞችን በአግባቡ መቀበልና ስለተለያዩ መጽሐፍት መረጃ መስጠት - የደንበኞችን ፍላጎት በመረዳት ተስማሚ የሆኑ መጽሐፍትን መጠቆም - ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት - የመጽሐፍት ሽያጭን ማከናወንና ክፍያዎችን መቀበል - ጥሩ የደንበኛ አገልግሎትና የሽያጭ ግንኙነት መፍጠር - አዳዲስ የገቡ መጽሐፍትን የቲክቶክ ቪዲዮዎችን በመስራት ማስተዋወቅ - ቲክቶክ ላይ የመጽሐፍ ማስታወቂያዎችን መስራት Quanitity Required: 2 Minimum Years Of Experience: #0_years Salary: 20000.00 Deadline: November 30, 2026 How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ፍላጎታቸውን በመግለጽ ሲቪያቸውን፣ የመኖሪያ አድራሻቸውንና ስልክ ቁጥራቸውን በመጥቀስ ማመልከት ሲኖርባቸው የስራ መደቡ ከመጽሐፍ ሽያጭ እና ከሶሻልሚዲያ ኮንቴንት መስራት ጋር ተያያዥ በመሆኑ በዘርፉ ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸውና መኖሪያ አድራሻቸው ለሃያ ሁለት ቅርብ የሆኑ፣ ዋስ ማቅረብ የሚችሉና ቀኑን ሙሉ መስራት የሚችሉ አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ @hahujobs | @hahujobs_bot

Open in Telegram
Views3,590+224%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h2,320
4 h3,590
  1. After 1 hour2,320
  2. After 6 hours3,590
  3. Total to date3,590
#164661Text

የሶሻል ሚዲያ ስክሪፕት ጸሐፊ #bookland #creative_arts #Addis_Ababa 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በስነ-ልቦና እና አነቃቂ መጽሐፍት ዙሪያ አጫጭርና ትኩረት ሳቢ የቲክቶክ ስክሪፕቶችን መጻፍ - ከመጽሐፍት ውስጥ ጠቃሚ ሀሳቦችን፣ ትምህርቶችንና መልዕክቶችን መለየትና ለቪዲዮ ይዘት ማዘጋጀት - ተመልካቾችን የሚስቡ አነቃቂ የሆኑ ስክሪፕቶችን መጻፍ - የተመረጡ የስነ-ልቦናና አነቃቂ መጽሐፍትን ሀሳቦችን በቀላል፣ ግልጽና ተመልካችን በሚስብ መልኩ ማቅረብ - የስክሪፕቶችን ይዘት ትክክለኛነትና ጥራት ማረጋገጥ Quanitity Required: 2 Minimum Years Of Experience: #3_years Salary: 15000.00 Deadline: November 30, 2026 How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ ስክሪፕቱን ስትልኩ ሙሉ ስማችሁን፣ የምትኖሩበትን አካባቢ፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ ሲቪ (CV) እና ቀደም ሲል የሰራችሁት ስራ ካለ ማያያዝ ሲኖርባቸው ችሎታዎን ለማየት እንድንችል በማንኛውም የስነ-ልቦና መጽሐፍ ላይ አጭር (ከ1 ደቂቃ ያልበለጠ ቪዲዮ ሊወጣው የሚችል) የቲክቶክ ስክሪፕት ጽፈው በጽሁፍ ይላኩልን። ሥራው በርቀት መሠራት የሚችል ሲሆን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ይበረታታሉ። ተፈጥሯዊ የሥነ ጽሑፍና የፈጠራ ችሎታ ያላቸው አመልካቾች ቢሆኑ ይመረጣሉ፡፡ @hahujobs | @hahujobs_bot

Open in Telegram
Views3,330+201%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
2 h2,270
4 h3,330
  1. After 1 hour2,270
  2. After 6 hours3,330
  3. Total to date3,330
#164660Text
Views2,960+167%vs avg
Forwards0
Reactions1
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h901
3 h2,960
  1. After 1 hour901
  2. Total to date2,960

All posts

Connections