AI ሥራችንን ሊቀማን ይችላል? አሁን ላይ በዲጂታል ሙያዎች ውስጥ ከሁሉም በላይ ከፍተኛ ገንዘብ የሚሠራበት በAI ዘርፍ ሲሆን ይህን ለመረዳት የሚከተለውን መረጃ ተመልከቱ። በ2026 ከተለቀቁ Online ሥራዎች ውስጥ ሌሎች ሙያዎች በ23% ሲያድጉ የAI ሥራዎች ግን በአማካይ በ109% እድገት አሳይተዋል። በዓመት ውስጥ በእጥፍ የሥራ ዕድሎች ማለት ነው። ለዚህ ትልቁ ማሳያ ደግሞ በዘርፉ ቁልፍ የሚባሉ ቃላት በሥራ ዝርዝሮች ውስጥ ያሳዩት አስደናቂ ዕድገት ነው። ለምሳሌ ✓ AI video generation & editing: +329% ✓ AI integration: +178% ✓ AI data annotation & labeling: +154% ✓ AI image generation & editing: +95% ✓ AI chatbot development: +71% ✓ Claude : + 372% ስለዚህ AI ሥራችንን ሊቀማን ይችላል ማለት ምን ማለት ነው? ሁላችንም መረዳት ያለብን አንድ ነገር አለ። AI በስልካችን ወይም ላፕቶፕ ላይ እንደምንጠቀማቸው ሶፍትዌሮች እንደማለት ነው። አጠቃቀማቸውን ካወቅን ብዙ ሥራዎችን እንደምንሠራባቸው ሁሉ በAI ላይም ተመሳሳይ ነው። ስለዚህ ሥራዎቻችን በAI ይተካሉ ማለት በኛ እና AIን በሚገባ በሚጠቀም ሰው መካከል ያለ ፉክክር ማለት ነው አስደናቂው ነገር *** የAI ሥራዎችን በአግባቡ ለመፈጸምና ውጤታማ ለመሆን ቢያንስ ከነዚህ ሙያዎች አንዱን ማወቅ ግዴታ ነው። ምክንያቱም AI በዋነኝነት እንዲማርና ራሱን እንዲያስተምር የተደረገው በነርሱ ስለሆነ 1 → Graphics Design 2 → Video Editing 3 → Programming » እናም ባገኛችሁት አጋጣሚ ብቻ ሳይሆን እንዴትም ብላቹ ራሳቹን በነዚህ ሙያዎች ብቁ አድርጉ ፡፡ @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Open in TelegramPosts of Green Bird Technology
በነጻ አስተምረን + ሸልመን 🤗 ⏳ዛሬ ሰኞ ምሽት 2:00 በሚጀመረው 16ኛው ዙር Graphics Design ሥልጠና ላይ Day 1 + 2 + 3 ኮርስ በነጻ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል 🎉 ቀድማቹ ማወቅ ያለባችሁን እና ከየት ወደየት መሄድ እንደምትችሉ ጥንቅቅ አድርገን እናሳያችኋለን ። ************* « I want to attend Day 1+2+3 of Graphics Design Course » ብላቹ ለምትልኩልን link እንሰጣችኋለን የመላኪያ አድራሻ ⭐️ @greenbirdtechnology ላይ @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Open in Telegram⭐️ ለ24 ሰዓታት ብቻ ለምዝገባ ክፍት ነው → ከPhotoshop → Figma → ከPoster → App Design ********** አስተምረን ፣ ሸልመን ፤ አሸናፊ አድርገን 🤭 ➡️🎨 ቤታቹ ሆናቹ ተማሩ 16ኛው ዙር የGraphics Design Course ምዝገባ ተጀምሯል 60% ከፍላቹ 40% ተምራቹ አሸንፋቹ ሠርታቹ የምትከፍሉት *** የመመዝገቢያ አድራሻ ⭐️ @greenbirdtechnology *** Click here for all Details * @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑
Open in Telegramአስተምረን ፣ ሸልመን ፤ አሸናፊ አድርገን 🤭 *** ለ24 ሰዓታት ብቻ ለምዝገባ ክፍት ነው → ከPhotoshop → Figma → ከPoster → App Design *** በዚህ ፍጥነት ከምንም ተነሰቼ ቤቴ ሆኜ የትም ሳልሄድ ሳልደክም ይህንን ሁሉ እችለው ይሆናል ብሎ ማንም አይገምትም ብቻ ተመዝገቡና እዩት ⚡️ 16ኛው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል 60% ከፍላቹ 40% ተምራቹ አሸንፋቹ ሠርታቹ የምትከፍሉት *** የመመዝገቢያ አድራሻ @greenbirdtechnology *** ሁሉንም አንድ ላይ ⁕ Photoshop ⁕ Illustrator ⁕ Indesign ⁕ Figma ⁕ Canva ⁕ Photopea → 30+ Projects *** የምትማሩት ምንድነው ? √ UX UI ~ Web Design ~ App Design √ Logo √ Poster √ Thumbnail √ Magazine √ Business Cards √ Brochure √ Branding አስተምረን ፣ ሸልመን ይህን ሁሉ ባንድ ላይ *** ለአሸናፊዎች ሽልማት Video Editing Course [ የ5000 ብር ዋጋ ያለው ] 1ኛ አሸናፊ 100% በነጻ 2ኛ አሸናፊ 50% በነጻ 3ኛ አሸናፊ 25% በነጻ *** Upwork + Fiverr ደግሞ ሙሉ ኮርስ በነጻ *** ምን ያስፈልጋል ? ● ላፕቶፕ ● ኢንተርኔት ወይም ዋይፋይ ● ለኮርስና ፕሮጀክት በቂ ጊዜ *** የኮርስ ቀናት ሰኞ ፡ ማክሰኞ ፡ ረቡዕ ምሽት 2፡00 - 4፡00 *** @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑
Open in Telegram❤ኢትዮጵያ በአለም ሁለተኛውን የAI University እንደገነባች ታውቁ ነበረ ? ❤5 ሚሊዮን Coders ኮርስ በነጻ እንደሚሰጥስ ? ❤AI በ2030 የዓለምን ኢኮኖሚ 16 ትሪሊዮን ዶላር ድርሻ እንደሚይዝስ ? ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ከላይ ያለውን ልጥፍ በጥንቃቄ ያንብቡ . . @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Open in TelegramAI ሥራዎችን በምን ያክል ፍጥነት እንደሚሠራ በቀላሉ ተመልከቱ ✔️ አንድ የ40 ዓመት ልምድ ያለው ሐኪም በሕይወት ዘመኑ ከሚያገኘው መረጃ በበለጠ AI በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ በብዙ እጥፍ ይደርስበታል ። ✔️ ይህ ብቻ ሳይሆን ሐኪሙ ይህን ያክል ዓመት ልምድ ኖሮት እንኳን ከሚፈጥረው ስህተት በተቃራኒ AI 80% ምንም ስህተት እንዳይፈጠር ያደርጋል [ የሳይበር ጥቃቶች ግን የሉም ማለት አይደለም ] ✔️በዚህም AI በአንድ ጊዜ በጣም ብዙ ሺህ ሰዎችን ተክቶ ከነሱ በብዙ እጥፍ የተሻለ ሥራ መሥራት ይችላል ማለት ነው። ወደፊት የሰው ልጅ ከሚገጥሙት አስፈሪ አደጋዎች መካከል ሥራ አጥነት ትልቁን ድርሻ ይወስዳል ። በሁሉም መስክ ✓ በሕክምና ✓ በሕግ ✓ በፖለቲካዊ ጉዳዮች ✓ በማኅበራዊ ጉዳዮች ✓ በትምህርት ✓ በባንኮች ✓ በሃይማኖት ተቋማት ሳይቀር በሚፈጠረው የቴክኖሎጂ ፉክክር ምክንያት የሰው ልጆች የውድድር አቅም በእጅጉ ስለሚዳከም ሥራ አጥነቱ በዛው ልክ ይሆናል ። ነገር ግን ወደዚህ የቴክኖሎጂ አቅጣጫ ትኩረት ያደረጉ ሰዎች በሥራ ላይ የመቆየትና የመፈለግ ዕድላቸው በጣም ከፍተኛ ነው ። 🩵እንደ ባለሙያዎች ትንተና AI በ2030 የዓለምን ኢኮኖሚ 16 ትሪሊዮን ዶላር ድርሻ ይወስዳል 🙊 ይህን ታሳቢ በማድረግም በሀገራችን የ5 ሚሊዮን Coders ኮርስ በነፃ እየተሰጠ ይገኛል። በዓለማችን 2ኛው የAI ዩኒቨርሲቲም በቅርቡ ወደ ሥራ ይገባል። 🩵እናም ብዙ ዓመታት ወስዳቹ ከምትማሩት ትምህርት በበለጠ አሁን ላይ ገበያው የሚፈልገው Graphics + Video Editing + Programming + AI Skill ላይ ራሳቹን ብቁ አድርጉ ። ⭐️አስደናቂው ነገር ከሁሉም በላይ አሁን ብዙ ገንዘብ የሚሰራበትን የAI ክህሎት ለመረዳት ከ3ቱ አንዱን [ Graphics or Editing or Programming ] ማወቅ የግዴታ ግዴታ ነው 🤭 እንደዛ ካልሆነ እንዲሁ የAI ባለሙያ እሆናለሁ ብትሉ « ሁሁይ » የሚለውን አያ ጅቦ በዘለለ ሌላ የምትሠሩት ነገር አይኖርም 😁 እናም እንዴትም ብላቹ ብቁ ባለሙያ ሁኑ :: ከሚመጣው አስፈሪ ስራ ፈትነት ራሳቹን አድኑ ::
Open in Telegramምርጫችን አይደለም ⚡️ በዚህ ዘመን የቴክኖሎጂ አድናቂ ወይም ባለሙያ ስለሆንን ብቻ ሳይሆን በምንኖረው ሕይወት ከሌሎች ተለይተን ወደኋላ ላለመቅረት ከፈለግን ስለ AI ወይም ሰው ሠራሽ አስተውሎት ማወቅ ግዴታችን መሆን አለበት ። ሥራዎቻችን ማጣት ብቻ ሳይሆን ስለሥራ ማሰብ የማንችልባቸው ጊዜያት ሩቅ የሚሆን አይመስልም ። ይህ የሚሆነው በ2 ምክንያቶች ነው 1 → በራሱ በAI ምክንያት 2 → AIን በሚጠቀሙ ባለሙያዎች ምክንያት *** አሁን ላይ በብዙ ሀገራት ከትንንሽ ሥራዎች ጀምሮ እስከ ትልልቅ የመንግሥት ባለሥልጣናት ኃላፊነቶች በዚህ ቴክኖሎጂ እየተተኩ ነው ። በዚህ ብቻ ሳይሆን ✓ በሕክምና ✓ በሕግ ✓ በፖለቲካዊ ጉዳዮች ✓ በማኅበራዊ ጉዳዮች ✓ በትምህርት ✓ በሃይማኖት ተቋማት ሳይቀር የአዎንታዊና አሉታዊ መልኩ በእጅጉ ሰፊ ድርሻ እየያዘ ነው ። እናም በየትኛውም አጋጣሚ መማር ፣ ማወቅና ሥራዎችቻችን ላይ አጋዥ አድርገን መጠቀም አማራጭ የሌለው መፍትሄ ሊሆን ይገባል ። በይበልጥ ቅርብ እንድትሆኑ የሚያግዛችሁን አስተማሪ ቆይታ ደግሞ ይሄው ተጋበዙልን Solomom Kassa . . @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Open in Telegramእስከ ዛሬ ምሽት ብቻ ⚡️ . . በስልካቹ ብቻ 50% ከፍላቹ ተማሩ :: በየትኛውም የሥራ ዕድል ውድድሮች ላይ 100% አየሸናፊዎች ሁኑ ! ************ @Greenbirdtechnology ላይ ተመዝገቡ ። ************ What Included ? ✓ Capcut ✓ Alight Motion ✓ Inshot ✓ Kine Master ************ ምን ያስፈልጋል ? ● ስልክ ● ኢንተርኔት ወይም ዋይፋይ ● ለኮርስና ፕሮጀክት በቂ ጊዜ ************ የኮርስ ቀናት ዓርብ + ቅዳሜ + እሑድ ምሽት 2፡00 - 4፡00 ************ ለአሸናፊዎች ሽልማት Graphics Design Course 1ኛ አሸናፊ 100% በነጻ 2ኛ አሸናፊ 50% በነጻ 3ኛ አሸናፊ 25% በነጻn Upwork + Fiverr ደግሞ ሙሉ ኮርስ በነጻ . . @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Open in Telegramየ200 ብር ካርድ እንሸልማቹ እስቲ 🤭 ይህንን ታውቁ ነበረ ? በጣም የታወቁና ብዙ ሥራዎችን የሚያግዙን እንደ ChatGPT, Claude, Gemini, DeepSeek, Grok እና ሌሎች AI ሞደሎች በቀጥታ ቴሌግራም ላይ በbot መልኩ ማግኜት ትችላላችሁ 🤗 ብዙ ተጠቃሚዎች ካላቸው ውስጥ 1. GPT4Telegram → Best all-in-one option → Username: @GPT4Telegrambot → Includes ChatGPT, Claude, Gemini, DeepSeek and image-generation features. 2. ChatGPT + Claude + Nano Banana → username: @chatsgpts_bot → AI bot with ChatGPT, Claude, Gemini, Nano Banana, DeepSeek + other models 3. Syntx AI → Username: @syntxaibot → Used for AI chat, image generation and video generation. አስፈላጊ የደኅንነት ጥንቃቄ አብዛኞቹ ቦቶች 3ኛ ወገን [ 3rd Party Service ] የሚሰጡ ስለሆነ ግላዊ መረጃዎችን ማለትም Passwords, Bank details + telegram login code መስጠት በፍጹም ተገቢ አይደለም ። ሽልማት ከላይ ያለውን AI Prompt ኮፒ አድርጉና @GPT4Telegrambot ተጠቅማቹ ChatGpt Model ምረጡ ። ቀጥሎ ኮፒ ያደረጋቹትን Prompt Paste አድርጉት በመጨረሻም የሰጣችሁን ምስል ከዚህ ፖስት Comment ሥር ላኩልን ። ቀድሞ ለላከ 100 ብር ካርድ 2ኛ ለላከ 60 ብር ካርድ እና 3ኛ ለላከ 40 ብር ካርድ እንሸልማችኋለን :: *************** @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Open in TelegramCreate a hyper-realistic, cinematic portrait of a legendary Ethiopian hero, a proud and handsome young Ethiopian warrior standing courageously with a traditional Ethiopian shield in one hand and a spear in the other. A majestic, powerful golden-maned lion stands directly behind him, symbolizing courage, strength, freedom, and national pride. The hero wears traditional Ethiopian warrior-inspired clothing with elegant white fabric and subtle green, yellow, and red accents. His shield features intricate ancient Ethiopian ornamental patterns and a magnificent lion emblem engraved in antique gold metal. The lion behind him appears majestic, powerful, and protective, with detailed golden fur and an intense, noble expression. Lighting & atmosphere: Dramatic cinematic golden-hour lighting, volumetric sun rays, rich shadows, warm golden highlights, epic atmosphere, breathtaking composition. Style: Ultra-realistic photography, historical Ethiopian inspiration, 8K details, realistic skin texture, highly detailed lion fur, premium movie-poster quality, professional color grading. Composition: Hero in the foreground, lion positioned closely behind him, both clearly visible, powerful centered composition. Negative prompt: Cartoon, illustration, blurry details, modern military uniform, distorted anatomy, extra limbs, text, watermark, logos, artificial-looking faces.
Open in TelegramCourse link will be given only via @greenbirdtechnology so instead typing on comments , inbox on the admin account ⚡️
Open in Telegramበነጻ አስተምረን + ሸልመን 🤗 ነገ ሰኞ ምሽት 2:00 በሚጀመረው 15ኛው ዙር Graphics Design ሥልጠና ላይ Day 1 + 2 + 3 ኮርስ በነጻ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል 🎉 ቀድማቹ ማወቅ ያለባችሁን እና ከየት ወደየት መሄድ እንደምትችሉ ጥንቅቅ አድርገን እናሳያችኋለን ። ***************** « I want to attend Day 1+2+3 of Graphics Design Course » ብላቹ ለምትልኩልን link እንሰጣችኋለን የመላኪያ አድራሻ @greenbirdtechnology ላይ ***************** @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Open in Telegramለሰዓታት ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ . . . አስተምረን ፣ ሸልመን ፤ አሸናፊ አድርገን 🤭 የሚያውቁን ብቻ ያውቁናል ⚡️ → የመመዝገቢያ አድራሻ @greenbirdtechnology . . . Click here for Details *** @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑
Open in Telegramየሚያውቁን ብቻ ያውቁናል ⚡️ አስተምረን ፣ ሸልመን ፤ አሸናፊ አድርገን 🤭 *** ለ24 ሰዓታት ብቻ ለምዝገባ ክፍት ነው → ከPhotoshop → Figma → ከPoster → App Design *** በዚህ ፍጥነት ከምንም ተነሰቼ ቤቴ ሆኜ የትም ሳልሄድ ሳልደክም ይህንን ሁሉ እችለው ይሆናል ብሎ ማንም አይገምትም ብቻ ተመዝገቡና እዩት ⚡️ 15ኛው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል 60% ከፍላቹ 40% ተምራቹ አሸንፋቹ ሠርታቹ የምትከፍሉት ✔️ የመመዝገቢያ አድራሻ @greenbirdtechnology *** ሁሉንም አንድ ላይ ⁕ Photoshop ⁕ Illustrator ⁕ Indesign ⁕ Figma ⁕ Canva ⁕ Photopea → 30+ Projects *** የምትማሩት ምንድነው ? √ UX UI ~ Web Design ~ App Design √ Logo √ Poster √ Thumbnail √ Magazine √ Business Cards √ Brochure √ Branding አስተምረን ፣ ሸልመን ይህን ሁሉ ባንድ ላይ *** ለአሸናፊዎች ሽልማት Video Editing Course [ የ5000 ብር ዋጋ ያለው ] 1ኛ አሸናፊ 100% በነጻ 2ኛ አሸናፊ 50% በነጻ 3ኛ አሸናፊ 25% በነጻ *** Upwork + Fiverr ደግሞ ሙሉ ኮርስ በነጻ *** ምን ያስፈልጋል ? ● ላፕቶፕ ● ኢንተርኔት ወይም ዋይፋይ ● ለኮርስና ፕሮጀክት በቂ ጊዜ *** የኮርስ ቀናት ሰኞ ፡ ማክሰኞ ፡ ረቡዕ ምሽት 2፡00 - 4፡00 *** @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑
Open in Telegram✓ ቪዲዮ ኤዲተሮች ✓ ግራፊክስ ዲዛይነሮች ✓ ፕሮግራመሮች እና ሌሎች ሙያዎች ያላችሁ እኒህን አማራጮች ተጠቀሙ ። *********** Local Remote + Onsite *** https://t.me/freelance_ethio https://t.me/ye_buna https://t.me/Maroset https://t.me/CDIWork https://t.me/ethio_job_vacancy1 https://t.me/hahujobs https://t.me/harmeejobs Globally *** 1. Upwork.com 2. Fiverr.com 3. https://ytjobs.co/ 4. freelancer.com ግን ሁሉም አንድ ነገር ይፈልጋሉ ✓ ባለሙያ መሆን [ Skill ] 🤭 የሚታይ ፣ ተጨባጭ ነገር መያዝ ግደታ እንደሆነ መታወቅ አለበት ። . . . እናንተም የምታውቁትን ከሥር Comment ላይ ጻፉልን 🤗 ************* @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Open in Telegramአትገረሙም ወይ 🤭 ላፕቶፓቹን ካስቀመጣቹበት ምንም ሳትነካኩ በትዕዛዝ [ Prompt ] ብቻ Capcutን ከፍቶ Premiere Proን ወይም Afters Effectsን ከፍቶ ራሱ ካስቀመጣችሁት ማኅደር [ Folder ] ውስጥ ገብቶ እሚፈልገውን ፋይል መርጦ ሠርቶ በመጨረሻም ጨርሻለሁ ብሎ ለናንተ ቢያስረክባችሁ ምን ይሰማችኋል ? GPT -6 Astra ይህንን እውን አድርጎታል 🤭 እንደ ቪደዮ ኤዲተርና ሞሽን ዲዛይነር ወይም ግራፊክስ ዲዛይነር ብቻ ሳይሆን በጣም አስደናቂ ባለሙያ ሆኖም ሌሎች ሥራዎችን ቀጭ ቋ አድርጎ ይሠራላችኋል ። GPT-6 Astra ምን ምን ማድረግ ይችላል? 1→ ኮምፒውተርን መጠቀም ድረ-ገጾችን ማሰስ፣ ሶፍትዌሮችን መጠቀም፣ ፎርሞችን መሙላት እና በተለያዩ አፕሊኬሽኖች ላይ ያሉ ስራዎችን መፈጸም ይችላል። 2→ ኮዲንግና ሶፍትዌር ልማት ድረ-ገጾችን መገንባት፣ ኮድ መጻፍ፣ አፕሊኬሽኖችን መሞከር እና የቴክኒክ ችግሮችን መፍታት ይችላል። 3→ ሙያዊና የፈጠራ ስራዎች ሰነዶችን፣ ፕሬዘንቴሽኖችን፣ ስፕሬድሺቶችን፣ ድረ-ገጾችንና ሌሎች ጥራት ያላቸውን ስራዎች ለመፍጠር ይረዳል። 4→ ምርምርና ውስብስብ ችግሮችን መፍታት መረጃዎችን መፈለግ፣ ዳታን መተንተን እና በበርካታ ደረጃዎች የሚፈጸሙ ከባድ ስራዎችን ማከናወን ይችላል። መልዕክት ፡ በዚህ ዘመን ከየትኛውም ሙያ ጋር የAI ክህሎትን መማርና ባለሙያ መሆን የተወዳዳሪነት ዋነኛ መሥፈርት መሆኑ የማይቀርና ትልቅ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው ************* @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Open in Telegramለፈጠራና ቴክኖሎጂ አፍቃሪያን 🤗 ማወቅ ያለባቹ በሀገራችን ውስጥ ያሉ ውድድሮች 1. ነጋድራስ Example : Chapter 5 2. Ethio Startup Example : ጤና ማርትና ሌሎች 3. AI Creative Award Example ጎሽ አይጠመድም ************* @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Open in Telegramበነጻ አስተምረን + ሸልመን 🤗 ዛሬ ምሽት 2:00 በሚጀመረው 6ኛው ዙር Mobile Video Editing ሥልጠና ላይ Day 1 + 2 + 3 ኮርስ በነጻ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል 🎉 ቀድማቹ ማወቅ ያለባችሁን እና ከየት ወደየት መሄድ እንደምትችሉ ጥንቅቅ አድርገን እናሳያችኋለን ። ************* « I want to attend Day 1+2+3 of Mobile Video Editing » ብላቹ ለምትልኩልን link እንሰጣችኋለን የመላኪያ አድራሻ @greenbirdtechnology ላይ @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Open in Telegramሌላ ምን አያስፈልግም ስልካቹ በቂ ነው 🤗 . . በ24 ሰዓታት ውስጥ ለምትመዝገቡ ብቻ ⚡️ 50% ብቻ ከፍላቹ ተማሩ በየትኛውም የሥራ ዕድል ውድድሮች ላይ 100% አየሸናፊዎች ሁኑ ! **************** @Greenbirdtechnology ላይ ተመዝገቡ ። **************** What Included ? ✓ Capcut ✓ Alight Motion ✓ Inshot ✓ Kine Master **************** ምን ያስፈልጋል ? ● ስልክ ● ኢንተርኔት ወይም ዋይፋይ ● ለኮርስና ፕሮጀክት በቂ ጊዜ **************** የኮርስ ቀናት ዓርብ + ቅዳሜ + እሑድ ምሽት 2፡00 - 4፡00 **************** ለአሸናፊዎች ሽልማት Graphics Design Course 1ኛ አሸናፊ 100% በነጻ 2ኛ አሸናፊ 50% በነጻ 3ኛ አሸናፊ 25% በነጻn Upwork + Fiverr ደግሞ ሙሉ ኮርስ በነጻ . . @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Open in TelegramDears 🤗 You need awesome Icons to boost your Graphics design and Video Editing Projects ? → If yes , here are 🎉 1. Massive Libraries & All-Rounders Flaticon The Noun Project Iconfinder Freepik/Magnify 2. UI/UX & Web Systems (Modern & Open Source) Iconify Lucide Iconsax SVG Repo Hugeicons Lucide Icons 3. Customization & In-Browser Editing Icons8 Iconbuddy ***************** @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Open in Telegram