Кабинет

Посты канала Green Bird Technology

сначала новые

#557Фото

AI ሥራችንን ሊቀማን ይችላል? አሁን ላይ በዲጂታል ሙያዎች ውስጥ ከሁሉም በላይ ከፍተኛ ገንዘብ የሚሠራበት በAI ዘርፍ ሲሆን ይህን ለመረዳት የሚከተለውን መረጃ ተመልከቱ። በ2026 ከተለቀቁ Online ሥራዎች ውስጥ ሌሎች ሙያዎች በ23% ሲያድጉ የAI ሥራዎች ግን በአማካይ በ109% እድገት አሳይተዋል። በዓመት ውስጥ በእጥፍ የሥራ ዕድሎች ማለት ነው። ለዚህ ትልቁ ማሳያ ደግሞ በዘርፉ ቁልፍ የሚባሉ ቃላት በሥራ ዝርዝሮች ውስጥ ያሳዩት አስደናቂ ዕድገት ነው። ለምሳሌ ✓ AI video generation & editing: +329% ✓ AI integration: +178% ✓ AI data annotation & labeling: +154% ✓ AI image generation & editing: +95% ✓ AI chatbot development: +71% ✓ Claude : + 372% ስለዚህ AI ሥራችንን ሊቀማን ይችላል ማለት ምን ማለት ነው? ሁላችንም መረዳት ያለብን አንድ ነገር አለ። AI በስልካችን ወይም ላፕቶፕ ላይ እንደምንጠቀማቸው ሶፍትዌሮች እንደማለት ነው። አጠቃቀማቸውን ካወቅን ብዙ ሥራዎችን እንደምንሠራባቸው ሁሉ በAI ላይም ተመሳሳይ ነው። ስለዚህ ሥራዎቻችን በAI ይተካሉ ማለት በኛ እና AIን በሚገባ በሚጠቀም ሰው መካከል ያለ ፉክክር ማለት ነው አስደናቂው ነገር *** የAI ሥራዎችን በአግባቡ ለመፈጸምና ውጤታማ ለመሆን ቢያንስ ከነዚህ ሙያዎች አንዱን ማወቅ ግዴታ ነው። ምክንያቱም AI በዋነኝነት እንዲማርና ራሱን እንዲያስተምር የተደረገው በነርሱ ስለሆነ 1 → Graphics Design 2 → Video Editing 3 → Programming » እናም ባገኛችሁት አጋጣሚ ብቻ ሳይሆን እንዴትም ብላቹ ራሳቹን በነዚህ ሙያዎች ብቁ አድርጉ ፡፡ @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥

Открыть в Telegram
Просмотры867−93%к среднему
Пересылки—
Реакции14
Комментарии—
#556Фото
Просмотры21 500+73%к среднему
Пересылки—
Реакции12
Комментарии—
#555Фото
Просмотры35 200+184%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#553Фото

አስተምረን ፣ ሸልመን ፤ አሸናፊ አድርገን 🤭 *** ለ24 ሰዓታት ብቻ ለምዝገባ ክፍት ነው → ከPhotoshop → Figma → ከPoster → App Design *** በዚህ ፍጥነት ከምንም ተነሰቼ ቤቴ ሆኜ የትም ሳልሄድ ሳልደክም ይህንን ሁሉ እችለው ይሆናል ብሎ ማንም አይገምትም ብቻ ተመዝገቡና እዩት ⚡️ 16ኛው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል 60% ከፍላቹ 40% ተምራቹ አሸንፋቹ ሠርታቹ የምትከፍሉት *** የመመዝገቢያ አድራሻ @greenbirdtechnology *** ሁሉንም አንድ ላይ ⁕ Photoshop ⁕ Illustrator ⁕ Indesign ⁕ Figma ⁕ Canva ⁕ Photopea → 30+ Projects *** የምትማሩት ምንድነው ? √ UX UI ~ Web Design ~ App Design √ Logo √ Poster √ Thumbnail √ Magazine √ Business Cards √ Brochure √ Branding አስተምረን ፣ ሸልመን ይህን ሁሉ ባንድ ላይ *** ለአሸናፊዎች ሽልማት Video Editing Course [ የ5000 ብር ዋጋ ያለው ] 1ኛ አሸናፊ 100% በነጻ 2ኛ አሸናፊ 50% በነጻ 3ኛ አሸናፊ 25% በነጻ *** Upwork + Fiverr ደግሞ ሙሉ ኮርስ በነጻ *** ምን ያስፈልጋል ? ● ላፕቶፕ ● ኢንተርኔት ወይም ዋይፋይ ● ለኮርስና ፕሮጀክት በቂ ጊዜ *** የኮርስ ቀናት ሰኞ ፡ ማክሰኞ ፡ ረቡዕ ምሽት 2፡00 - 4፡00 *** @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑

Открыть в Telegram
Просмотры1 820−85%к среднему
Пересылки—
Реакции16
Комментарии—
#552Фото
Просмотры1 560−87%к среднему
Пересылки—
Реакции13
Комментарии—
#551Текст

AI ሥራዎችን በምን ያክል ፍጥነት እንደሚሠራ በቀላሉ ተመልከቱ ✔️ አንድ የ40 ዓመት ልምድ ያለው ሐኪም በሕይወት ዘመኑ ከሚያገኘው መረጃ በበለጠ AI በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ በብዙ እጥፍ ይደርስበታል ። ✔️ ይህ ብቻ ሳይሆን ሐኪሙ ይህን ያክል ዓመት ልምድ ኖሮት እንኳን ከሚፈጥረው ስህተት በተቃራኒ AI 80% ምንም ስህተት እንዳይፈጠር ያደርጋል [ የሳይበር ጥቃቶች ግን የሉም ማለት አይደለም ] ✔️በዚህም AI በአንድ ጊዜ በጣም ብዙ ሺህ ሰዎችን ተክቶ ከነሱ በብዙ እጥፍ የተሻለ ሥራ መሥራት ይችላል ማለት ነው። ወደፊት የሰው ልጅ ከሚገጥሙት አስፈሪ አደጋዎች መካከል ሥራ አጥነት ትልቁን ድርሻ ይወስዳል ። በሁሉም መስክ ✓ በሕክምና ✓ በሕግ ✓ በፖለቲካዊ ጉዳዮች ✓ በማኅበራዊ ጉዳዮች ✓ በትምህርት ✓ በባንኮች ✓ በሃይማኖት ተቋማት ሳይቀር በሚፈጠረው የቴክኖሎጂ ፉክክር ምክንያት የሰው ልጆች የውድድር አቅም በእጅጉ ስለሚዳከም ሥራ አጥነቱ በዛው ልክ ይሆናል ። ነገር ግን ወደዚህ የቴክኖሎጂ አቅጣጫ ትኩረት ያደረጉ ሰዎች በሥራ ላይ የመቆየትና የመፈለግ ዕድላቸው በጣም ከፍተኛ ነው ። 🩵እንደ ባለሙያዎች ትንተና AI በ2030 የዓለምን ኢኮኖሚ 16 ትሪሊዮን ዶላር ድርሻ ይወስዳል 🙊 ይህን ታሳቢ በማድረግም በሀገራችን የ5 ሚሊዮን Coders ኮርስ በነፃ እየተሰጠ ይገኛል። በዓለማችን 2ኛው የAI ዩኒቨርሲቲም በቅርቡ ወደ ሥራ ይገባል። 🩵እናም ብዙ ዓመታት ወስዳቹ ከምትማሩት ትምህርት በበለጠ አሁን ላይ ገበያው የሚፈልገው Graphics + Video Editing + Programming + AI Skill ላይ ራሳቹን ብቁ አድርጉ ። ⭐️አስደናቂው ነገር ከሁሉም በላይ አሁን ብዙ ገንዘብ የሚሰራበትን የAI ክህሎት ለመረዳት ከ3ቱ አንዱን [ Graphics or Editing or Programming ] ማወቅ የግዴታ ግዴታ ነው 🤭 እንደዛ ካልሆነ እንዲሁ የAI ባለሙያ እሆናለሁ ብትሉ « ሁሁይ » የሚለውን አያ ጅቦ በዘለለ ሌላ የምትሠሩት ነገር አይኖርም 😁 እናም እንዴትም ብላቹ ብቁ ባለሙያ ሁኑ :: ከሚመጣው አስፈሪ ስራ ፈትነት ራሳቹን አድኑ ::

Открыть в Telegram
Просмотры1 490−88%к среднему
Пересылки—
Реакции13
Комментарии—
#549Фото

ምርጫችን አይደለም ⚡️ በዚህ ዘመን የቴክኖሎጂ አድናቂ ወይም ባለሙያ ስለሆንን ብቻ ሳይሆን በምንኖረው ሕይወት ከሌሎች ተለይተን ወደኋላ ላለመቅረት ከፈለግን ስለ AI ወይም ሰው ሠራሽ አስተውሎት ማወቅ ግዴታችን መሆን አለበት ። ሥራዎቻችን ማጣት ብቻ ሳይሆን ስለሥራ ማሰብ የማንችልባቸው ጊዜያት ሩቅ የሚሆን አይመስልም ። ይህ የሚሆነው በ2 ምክንያቶች ነው 1 → በራሱ በAI ምክንያት 2 → AIን በሚጠቀሙ ባለሙያዎች ምክንያት *** አሁን ላይ በብዙ ሀገራት ከትንንሽ ሥራዎች ጀምሮ እስከ ትልልቅ የመንግሥት ባለሥልጣናት ኃላፊነቶች በዚህ ቴክኖሎጂ እየተተኩ ነው ። በዚህ ብቻ ሳይሆን ✓ በሕክምና ✓ በሕግ ✓ በፖለቲካዊ ጉዳዮች ✓ በማኅበራዊ ጉዳዮች ✓ በትምህርት ✓ በሃይማኖት ተቋማት ሳይቀር የአዎንታዊና አሉታዊ መልኩ በእጅጉ ሰፊ ድርሻ እየያዘ ነው ። እናም በየትኛውም አጋጣሚ መማር ፣ ማወቅና ሥራዎችቻችን ላይ አጋዥ አድርገን መጠቀም አማራጭ የሌለው መፍትሄ ሊሆን ይገባል ። በይበልጥ ቅርብ እንድትሆኑ የሚያግዛችሁን አስተማሪ ቆይታ ደግሞ ይሄው ተጋበዙልን Solomom Kassa . . @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥

Открыть в Telegram
Просмотры1 850−85%к среднему
Пересылки—
Реакции20
Комментарии—
#544Фото
Просмотры22 700+83%к среднему
Пересылки—
Реакции10
Комментарии—
#543Фото

የ200 ብር ካርድ እንሸልማቹ እስቲ 🤭 ይህንን ታውቁ ነበረ ? በጣም የታወቁና ብዙ ሥራዎችን የሚያግዙን እንደ ChatGPT, Claude, Gemini, DeepSeek, Grok እና ሌሎች AI ሞደሎች በቀጥታ ቴሌግራም ላይ በbot መልኩ ማግኜት ትችላላችሁ 🤗 ብዙ ተጠቃሚዎች ካላቸው ውስጥ 1. GPT4Telegram → Best all-in-one option → Username: @GPT4Telegrambot → Includes ChatGPT, Claude, Gemini, DeepSeek and image-generation features. 2. ChatGPT + Claude + Nano Banana → username: @chatsgpts_bot → AI bot with ChatGPT, Claude, Gemini, Nano Banana, DeepSeek + other models 3. Syntx AI → Username: @syntxaibot → Used for AI chat, image generation and video generation. አስፈላጊ የደኅንነት ጥንቃቄ አብዛኞቹ ቦቶች 3ኛ ወገን [ 3rd Party Service ] የሚሰጡ ስለሆነ ግላዊ መረጃዎችን ማለትም Passwords, Bank details + telegram login code መስጠት በፍጹም ተገቢ አይደለም ። ሽልማት ከላይ ያለውን AI Prompt ኮፒ አድርጉና @GPT4Telegrambot ተጠቅማቹ ChatGpt Model ምረጡ ። ቀጥሎ ኮፒ ያደረጋቹትን Prompt Paste አድርጉት በመጨረሻም የሰጣችሁን ምስል ከዚህ ፖስት Comment ሥር ላኩልን ። ቀድሞ ለላከ 100 ብር ካርድ 2ኛ ለላከ 60 ብር ካርድ እና 3ኛ ለላከ 40 ብር ካርድ እንሸልማችኋለን :: *************** @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥

Открыть в Telegram
Просмотры3 880−69%к среднему
Пересылки—
Реакции21
Комментарии—
#542Текст
Просмотры2 790−78%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#540Фото
Просмотры61 600+396%к среднему
Пересылки—
Реакции15
Комментарии—
#539Фото
Просмотры3 310−73%к среднему
Пересылки—
Реакции60
Комментарии—
#538Фото

የሚያውቁን ብቻ ያውቁናል ⚡️ አስተምረን ፣ ሸልመን ፤ አሸናፊ አድርገን 🤭 *** ለ24 ሰዓታት ብቻ ለምዝገባ ክፍት ነው → ከPhotoshop → Figma → ከPoster → App Design *** በዚህ ፍጥነት ከምንም ተነሰቼ ቤቴ ሆኜ የትም ሳልሄድ ሳልደክም ይህንን ሁሉ እችለው ይሆናል ብሎ ማንም አይገምትም ብቻ ተመዝገቡና እዩት ⚡️ 15ኛው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል 60% ከፍላቹ 40% ተምራቹ አሸንፋቹ ሠርታቹ የምትከፍሉት ✔️ የመመዝገቢያ አድራሻ @greenbirdtechnology *** ሁሉንም አንድ ላይ ⁕ Photoshop ⁕ Illustrator ⁕ Indesign ⁕ Figma ⁕ Canva ⁕ Photopea → 30+ Projects *** የምትማሩት ምንድነው ? √ UX UI ~ Web Design ~ App Design √ Logo √ Poster √ Thumbnail √ Magazine √ Business Cards √ Brochure √ Branding አስተምረን ፣ ሸልመን ይህን ሁሉ ባንድ ላይ *** ለአሸናፊዎች ሽልማት Video Editing Course [ የ5000 ብር ዋጋ ያለው ] 1ኛ አሸናፊ 100% በነጻ 2ኛ አሸናፊ 50% በነጻ 3ኛ አሸናፊ 25% በነጻ *** Upwork + Fiverr ደግሞ ሙሉ ኮርስ በነጻ *** ምን ያስፈልጋል ? ● ላፕቶፕ ● ኢንተርኔት ወይም ዋይፋይ ● ለኮርስና ፕሮጀክት በቂ ጊዜ *** የኮርስ ቀናት ሰኞ ፡ ማክሰኞ ፡ ረቡዕ ምሽት 2፡00 - 4፡00 *** @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑

Открыть в Telegram
Просмотры36 800+196%к среднему
Пересылки—
Реакции14
Комментарии—
#537Фото
Просмотры3 130−75%к среднему
Пересылки—
Реакции21
Комментарии—
#536Фото

አትገረሙም ወይ 🤭 ላፕቶፓቹን ካስቀመጣቹበት ምንም ሳትነካኩ በትዕዛዝ [ Prompt ] ብቻ Capcutን ከፍቶ Premiere Proን ወይም Afters Effectsን ከፍቶ ራሱ ካስቀመጣችሁት ማኅደር [ Folder ] ውስጥ ገብቶ እሚፈልገውን ፋይል መርጦ ሠርቶ በመጨረሻም ጨርሻለሁ ብሎ ለናንተ ቢያስረክባችሁ ምን ይሰማችኋል ? GPT -6 Astra ይህንን እውን አድርጎታል 🤭 እንደ ቪደዮ ኤዲተርና ሞሽን ዲዛይነር ወይም ግራፊክስ ዲዛይነር ብቻ ሳይሆን በጣም አስደናቂ ባለሙያ ሆኖም ሌሎች ሥራዎችን ቀጭ ቋ አድርጎ ይሠራላችኋል ። GPT-6 Astra ምን ምን ማድረግ ይችላል? 1→ ኮምፒውተርን መጠቀም ድረ-ገጾችን ማሰስ፣ ሶፍትዌሮችን መጠቀም፣ ፎርሞችን መሙላት እና በተለያዩ አፕሊኬሽኖች ላይ ያሉ ስራዎችን መፈጸም ይችላል። 2→ ኮዲንግና ሶፍትዌር ልማት ድረ-ገጾችን መገንባት፣ ኮድ መጻፍ፣ አፕሊኬሽኖችን መሞከር እና የቴክኒክ ችግሮችን መፍታት ይችላል። 3→ ሙያዊና የፈጠራ ስራዎች ሰነዶችን፣ ፕሬዘንቴሽኖችን፣ ስፕሬድሺቶችን፣ ድረ-ገጾችንና ሌሎች ጥራት ያላቸውን ስራዎች ለመፍጠር ይረዳል። 4→ ምርምርና ውስብስብ ችግሮችን መፍታት መረጃዎችን መፈለግ፣ ዳታን መተንተን እና በበርካታ ደረጃዎች የሚፈጸሙ ከባድ ስራዎችን ማከናወን ይችላል። መልዕክት ፡ በዚህ ዘመን ከየትኛውም ሙያ ጋር የAI ክህሎትን መማርና ባለሙያ መሆን የተወዳዳሪነት ዋነኛ መሥፈርት መሆኑ የማይቀርና ትልቅ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው ************* @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥

Открыть в Telegram
Просмотры3 140−75%к среднему
Пересылки—
Реакции21
Комментарии—
#535Фото
Просмотры3 640−71%к среднему
Пересылки—
Реакции13
Комментарии—
#534Фото
Просмотры75 800+511%к среднему
Пересылки—
Реакции20
Комментарии—
#532Фото
Просмотры43 900+254%к среднему
Пересылки—
Реакции15
Комментарии—
#530Фото
Просмотры3 850−69%к среднему
Пересылки—
Реакции24
Комментарии—