AI ሥራችንን ሊቀማን ይችላል? አሁን ላይ በዲጂታል ሙያዎች ውስጥ ከሁሉም በላይ ከፍተኛ ገንዘብ የሚሠራበት በAI ዘርፍ ሲሆን ይህን ለመረዳት የሚከተለውን መረጃ ተመልከቱ። በ2026 ከተለቀቁ Online ሥራዎች ውስጥ ሌሎች ሙያዎች በ23% ሲያድጉ የAI ሥራዎች ግን በአማካይ በ109% እድገት አሳይተዋል። በዓመት ውስጥ በእጥፍ የሥራ ዕድሎች ማለት ነው። ለዚህ ትልቁ ማሳያ ደግሞ በዘርፉ ቁልፍ የሚባሉ ቃላት በሥራ ዝርዝሮች ውስጥ ያሳዩት አስደናቂ ዕድገት ነው። ለምሳሌ ✓ AI video generation & editing: +329% ✓ AI integration: +178% ✓ AI data annotation & labeling: +154% ✓ AI image generation & editing: +95% ✓ AI chatbot development: +71% ✓ Claude : + 372% ስለዚህ AI ሥራችንን ሊቀማን ይችላል ማለት ምን ማለት ነው? ሁላችንም መረዳት ያለብን አንድ ነገር አለ። AI በስልካችን ወይም ላፕቶፕ ላይ እንደምንጠቀማቸው ሶፍትዌሮች እንደማለት ነው። አጠቃቀማቸውን ካወቅን ብዙ ሥራዎችን እንደምንሠራባቸው ሁሉ በAI ላይም ተመሳሳይ ነው። ስለዚህ ሥራዎቻችን በAI ይተካሉ ማለት በኛ እና AIን በሚገባ በሚጠቀም ሰው መካከል ያለ ፉክክር ማለት ነው አስደናቂው ነገር *** የAI ሥራዎችን በአግባቡ ለመፈጸምና ውጤታማ ለመሆን ቢያንስ ከነዚህ ሙያዎች አንዱን ማወቅ ግዴታ ነው። ምክንያቱም AI በዋነኝነት እንዲማርና ራሱን እንዲያስተምር የተደረገው በነርሱ ስለሆነ 1 → Graphics Design 2 → Video Editing 3 → Programming » እናም ባገኛችሁት አጋጣሚ ብቻ ሳይሆን እንዴትም ብላቹ ራሳቹን በነዚህ ሙያዎች ብቁ አድርጉ ፡፡ @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Открыть в TelegramGreen Bird Technology
A wing for change 🛫 Contact Us @greenbirdtechnology
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 31 окт. 2026 г. | 3 310 |
| 1 нояб. 2026 г. | 61 600 |
| 2 нояб. 2026 г. | 2 790 |
| 3 нояб. 2026 г. | 3 335 |
| 11 нояб. 2026 г. | 22 700 |
| 17 нояб. 2026 г. | 1 850 |
| 19 нояб. 2026 г. | 1 525 |
| 20 нояб. 2026 г. | 1 820 |
| 21 нояб. 2026 г. | 35 200 |
| 22 нояб. 2026 г. | 21 500 |
| 26 нояб. 2026 г. | 867 |
Самые просматриваемые за месяц
- Просмотры61,6 тыс.Пересылки—Реакции15Комментарии—
- Просмотры35,2 тыс.Пересылки—Реакции5Комментарии—
- Просмотры22,7 тыс.Пересылки—Реакции10Комментарии—
- Просмотры21,5 тыс.Пересылки—Реакции12Комментарии—
Новые посты
በነጻ አስተምረን + ሸልመን 🤗 ⏳ዛሬ ሰኞ ምሽት 2:00 በሚጀመረው 16ኛው ዙር Graphics Design ሥልጠና ላይ Day 1 + 2 + 3 ኮርስ በነጻ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል 🎉 ቀድማቹ ማወቅ ያለባችሁን እና ከየት ወደየት መሄድ እንደምትችሉ ጥንቅቅ አድርገን እናሳያችኋለን ። ************* « I want to attend Day 1+2+3 of Graphics Design Course » ብላቹ ለምትልኩልን link እንሰጣችኋለን የመላኪያ አድራሻ ⭐️ @greenbirdtechnology ላይ @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Открыть в Telegram⭐️ ለ24 ሰዓታት ብቻ ለምዝገባ ክፍት ነው → ከPhotoshop → Figma → ከPoster → App Design ********** አስተምረን ፣ ሸልመን ፤ አሸናፊ አድርገን 🤭 ➡️🎨 ቤታቹ ሆናቹ ተማሩ 16ኛው ዙር የGraphics Design Course ምዝገባ ተጀምሯል 60% ከፍላቹ 40% ተምራቹ አሸንፋቹ ሠርታቹ የምትከፍሉት *** የመመዝገቢያ አድራሻ ⭐️ @greenbirdtechnology *** Click here for all Details * @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑
Открыть в Telegramአስተምረን ፣ ሸልመን ፤ አሸናፊ አድርገን 🤭 *** ለ24 ሰዓታት ብቻ ለምዝገባ ክፍት ነው → ከPhotoshop → Figma → ከPoster → App Design *** በዚህ ፍጥነት ከምንም ተነሰቼ ቤቴ ሆኜ የትም ሳልሄድ ሳልደክም ይህንን ሁሉ እችለው ይሆናል ብሎ ማንም አይገምትም ብቻ ተመዝገቡና እዩት ⚡️ 16ኛው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል 60% ከፍላቹ 40% ተምራቹ አሸንፋቹ ሠርታቹ የምትከፍሉት *** የመመዝገቢያ አድራሻ @greenbirdtechnology *** ሁሉንም አንድ ላይ ⁕ Photoshop ⁕ Illustrator ⁕ Indesign ⁕ Figma ⁕ Canva ⁕ Photopea → 30+ Projects *** የምትማሩት ምንድነው ? √ UX UI ~ Web Design ~ App Design √ Logo √ Poster √ Thumbnail √ Magazine √ Business Cards √ Brochure √ Branding አስተምረን ፣ ሸልመን ይህን ሁሉ ባንድ ላይ *** ለአሸናፊዎች ሽልማት Video Editing Course [ የ5000 ብር ዋጋ ያለው ] 1ኛ አሸናፊ 100% በነጻ 2ኛ አሸናፊ 50% በነጻ 3ኛ አሸናፊ 25% በነጻ *** Upwork + Fiverr ደግሞ ሙሉ ኮርስ በነጻ *** ምን ያስፈልጋል ? ● ላፕቶፕ ● ኢንተርኔት ወይም ዋይፋይ ● ለኮርስና ፕሮጀክት በቂ ጊዜ *** የኮርስ ቀናት ሰኞ ፡ ማክሰኞ ፡ ረቡዕ ምሽት 2፡00 - 4፡00 *** @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑
Открыть в Telegram❤ኢትዮጵያ በአለም ሁለተኛውን የAI University እንደገነባች ታውቁ ነበረ ? ❤5 ሚሊዮን Coders ኮርስ በነጻ እንደሚሰጥስ ? ❤AI በ2030 የዓለምን ኢኮኖሚ 16 ትሪሊዮን ዶላር ድርሻ እንደሚይዝስ ? ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ከላይ ያለውን ልጥፍ በጥንቃቄ ያንብቡ . . @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Открыть в TelegramAI ሥራዎችን በምን ያክል ፍጥነት እንደሚሠራ በቀላሉ ተመልከቱ ✔️ አንድ የ40 ዓመት ልምድ ያለው ሐኪም በሕይወት ዘመኑ ከሚያገኘው መረጃ በበለጠ AI በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ በብዙ እጥፍ ይደርስበታል ። ✔️ ይህ ብቻ ሳይሆን ሐኪሙ ይህን ያክል ዓመት ልምድ ኖሮት እንኳን ከሚፈጥረው ስህተት በተቃራኒ AI 80% ምንም ስህተት እንዳይፈጠር ያደርጋል [ የሳይበር ጥቃቶች ግን የሉም ማለት አይደለም ] ✔️በዚህም AI በአንድ ጊዜ በጣም ብዙ ሺህ ሰዎችን ተክቶ ከነሱ በብዙ እጥፍ የተሻለ ሥራ መሥራት ይችላል ማለት ነው። ወደፊት የሰው ልጅ ከሚገጥሙት አስፈሪ አደጋዎች መካከል ሥራ አጥነት ትልቁን ድርሻ ይወስዳል ። በሁሉም መስክ ✓ በሕክምና ✓ በሕግ ✓ በፖለቲካዊ ጉዳዮች ✓ በማኅበራዊ ጉዳዮች ✓ በትምህርት ✓ በባንኮች ✓ በሃይማኖት ተቋማት ሳይቀር በሚፈጠረው የቴክኖሎጂ ፉክክር ምክንያት የሰው ልጆች የውድድር አቅም በእጅጉ ስለሚዳከም ሥራ አጥነቱ በዛው ልክ ይሆናል ። ነገር ግን ወደዚህ የቴክኖሎጂ አቅጣጫ ትኩረት ያደረጉ ሰዎች በሥራ ላይ የመቆየትና የመፈለግ ዕድላቸው በጣም ከፍተኛ ነው ። 🩵እንደ ባለሙያዎች ትንተና AI በ2030 የዓለምን ኢኮኖሚ 16 ትሪሊዮን ዶላር ድርሻ ይወስዳል 🙊 ይህን ታሳቢ በማድረግም በሀገራችን የ5 ሚሊዮን Coders ኮርስ በነፃ እየተሰጠ ይገኛል። በዓለማችን 2ኛው የAI ዩኒቨርሲቲም በቅርቡ ወደ ሥራ ይገባል። 🩵እናም ብዙ ዓመታት ወስዳቹ ከምትማሩት ትምህርት በበለጠ አሁን ላይ ገበያው የሚፈልገው Graphics + Video Editing + Programming + AI Skill ላይ ራሳቹን ብቁ አድርጉ ። ⭐️አስደናቂው ነገር ከሁሉም በላይ አሁን ብዙ ገንዘብ የሚሰራበትን የAI ክህሎት ለመረዳት ከ3ቱ አንዱን [ Graphics or Editing or Programming ] ማወቅ የግዴታ ግዴታ ነው 🤭 እንደዛ ካልሆነ እንዲሁ የAI ባለሙያ እሆናለሁ ብትሉ « ሁሁይ » የሚለውን አያ ጅቦ በዘለለ ሌላ የምትሠሩት ነገር አይኖርም 😁 እናም እንዴትም ብላቹ ብቁ ባለሙያ ሁኑ :: ከሚመጣው አስፈሪ ስራ ፈትነት ራሳቹን አድኑ ::
Открыть в Telegramምርጫችን አይደለም ⚡️ በዚህ ዘመን የቴክኖሎጂ አድናቂ ወይም ባለሙያ ስለሆንን ብቻ ሳይሆን በምንኖረው ሕይወት ከሌሎች ተለይተን ወደኋላ ላለመቅረት ከፈለግን ስለ AI ወይም ሰው ሠራሽ አስተውሎት ማወቅ ግዴታችን መሆን አለበት ። ሥራዎቻችን ማጣት ብቻ ሳይሆን ስለሥራ ማሰብ የማንችልባቸው ጊዜያት ሩቅ የሚሆን አይመስልም ። ይህ የሚሆነው በ2 ምክንያቶች ነው 1 → በራሱ በAI ምክንያት 2 → AIን በሚጠቀሙ ባለሙያዎች ምክንያት *** አሁን ላይ በብዙ ሀገራት ከትንንሽ ሥራዎች ጀምሮ እስከ ትልልቅ የመንግሥት ባለሥልጣናት ኃላፊነቶች በዚህ ቴክኖሎጂ እየተተኩ ነው ። በዚህ ብቻ ሳይሆን ✓ በሕክምና ✓ በሕግ ✓ በፖለቲካዊ ጉዳዮች ✓ በማኅበራዊ ጉዳዮች ✓ በትምህርት ✓ በሃይማኖት ተቋማት ሳይቀር የአዎንታዊና አሉታዊ መልኩ በእጅጉ ሰፊ ድርሻ እየያዘ ነው ። እናም በየትኛውም አጋጣሚ መማር ፣ ማወቅና ሥራዎችቻችን ላይ አጋዥ አድርገን መጠቀም አማራጭ የሌለው መፍትሄ ሊሆን ይገባል ። በይበልጥ ቅርብ እንድትሆኑ የሚያግዛችሁን አስተማሪ ቆይታ ደግሞ ይሄው ተጋበዙልን Solomom Kassa . . @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Открыть в Telegramእስከ ዛሬ ምሽት ብቻ ⚡️ . . በስልካቹ ብቻ 50% ከፍላቹ ተማሩ :: በየትኛውም የሥራ ዕድል ውድድሮች ላይ 100% አየሸናፊዎች ሁኑ ! ************ @Greenbirdtechnology ላይ ተመዝገቡ ። ************ What Included ? ✓ Capcut ✓ Alight Motion ✓ Inshot ✓ Kine Master ************ ምን ያስፈልጋል ? ● ስልክ ● ኢንተርኔት ወይም ዋይፋይ ● ለኮርስና ፕሮጀክት በቂ ጊዜ ************ የኮርስ ቀናት ዓርብ + ቅዳሜ + እሑድ ምሽት 2፡00 - 4፡00 ************ ለአሸናፊዎች ሽልማት Graphics Design Course 1ኛ አሸናፊ 100% በነጻ 2ኛ አሸናፊ 50% በነጻ 3ኛ አሸናፊ 25% በነጻn Upwork + Fiverr ደግሞ ሙሉ ኮርስ በነጻ . . @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Открыть в Telegramየ200 ብር ካርድ እንሸልማቹ እስቲ 🤭 ይህንን ታውቁ ነበረ ? በጣም የታወቁና ብዙ ሥራዎችን የሚያግዙን እንደ ChatGPT, Claude, Gemini, DeepSeek, Grok እና ሌሎች AI ሞደሎች በቀጥታ ቴሌግራም ላይ በbot መልኩ ማግኜት ትችላላችሁ 🤗 ብዙ ተጠቃሚዎች ካላቸው ውስጥ 1. GPT4Telegram → Best all-in-one option → Username: @GPT4Telegrambot → Includes ChatGPT, Claude, Gemini, DeepSeek and image-generation features. 2. ChatGPT + Claude + Nano Banana → username: @chatsgpts_bot → AI bot with ChatGPT, Claude, Gemini, Nano Banana, DeepSeek + other models 3. Syntx AI → Username: @syntxaibot → Used for AI chat, image generation and video generation. አስፈላጊ የደኅንነት ጥንቃቄ አብዛኞቹ ቦቶች 3ኛ ወገን [ 3rd Party Service ] የሚሰጡ ስለሆነ ግላዊ መረጃዎችን ማለትም Passwords, Bank details + telegram login code መስጠት በፍጹም ተገቢ አይደለም ። ሽልማት ከላይ ያለውን AI Prompt ኮፒ አድርጉና @GPT4Telegrambot ተጠቅማቹ ChatGpt Model ምረጡ ። ቀጥሎ ኮፒ ያደረጋቹትን Prompt Paste አድርጉት በመጨረሻም የሰጣችሁን ምስል ከዚህ ፖስት Comment ሥር ላኩልን ። ቀድሞ ለላከ 100 ብር ካርድ 2ኛ ለላከ 60 ብር ካርድ እና 3ኛ ለላከ 40 ብር ካርድ እንሸልማችኋለን :: *************** @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Открыть в TelegramCreate a hyper-realistic, cinematic portrait of a legendary Ethiopian hero, a proud and handsome young Ethiopian warrior standing courageously with a traditional Ethiopian shield in one hand and a spear in the other. A majestic, powerful golden-maned lion stands directly behind him, symbolizing courage, strength, freedom, and national pride. The hero wears traditional Ethiopian warrior-inspired clothing with elegant white fabric and subtle green, yellow, and red accents. His shield features intricate ancient Ethiopian ornamental patterns and a magnificent lion emblem engraved in antique gold metal. The lion behind him appears majestic, powerful, and protective, with detailed golden fur and an intense, noble expression. Lighting & atmosphere: Dramatic cinematic golden-hour lighting, volumetric sun rays, rich shadows, warm golden highlights, epic atmosphere, breathtaking composition. Style: Ultra-realistic photography, historical Ethiopian inspiration, 8K details, realistic skin texture, highly detailed lion fur, premium movie-poster quality, professional color grading. Composition: Hero in the foreground, lion positioned closely behind him, both clearly visible, powerful centered composition. Negative prompt: Cartoon, illustration, blurry details, modern military uniform, distorted anatomy, extra limbs, text, watermark, logos, artificial-looking faces.
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Кого упоминает
Harmeejobs.com@harmeejobs1 упоминание
Afriwork (Freelance Ethiopia)@freelance_ethio1 упоминание
Ethio Job Vacancy ®️@ethio_job_vacancy11 упоминание
HaHuJobs@hahujobs1 упоминание- Ye-buna (የቡና)@ye_buna1 упоминание