Forwarded from ፈዋኢድ (فوائد)
መረን የለቀቀውና ሸሪአዊ ገደብ ሊበጅለት የሚገባው የለቅሶ ቤት ጉዳይ የጁምአ ኹጥባ ወራቤ አቡበከር መስጅድ 📌አቡ ሱለይማን ኻሊድ ሙሀመድ https://t.me/ibnmuha
Open in Telegram![ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]](https://cdn.telemoon.app/channels/1107496811/-4221530985356001027.jpg)
በሰለፊይ ኡስታዞች በሀገራችኝ በተለያዩ አከባቢዎች በሚገኙ መስጂዶች፣መርከዞች የሚሰጡ ደርሶች፣ኮርሶች፣ሙሓዳራዎች፣ እና የቁርዓን ተፍሲሮች እና ሙስሊሞችን የሚመለከት ልዩ ልዩ ወቅታዊ ጉዳዮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ። { وَقُل رَّبِّ زِدْنِى عِلْمًا } سورة طه : ١١٤ [ " ጌታዬ ሆይ! እውቀትንም ጨምርልኝ" በል። ] ሱረቱ-ጧሃ: 114
By publication day
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 8, 2026 | 636 |
| Nov 11, 2026 | 722 |
| Nov 12, 2026 | 763 |
| Nov 17, 2026 | 482 |
| Nov 18, 2026 | 434 |
| Nov 19, 2026 | 377 |
| Nov 20, 2026 | 318 |
Forwarded from ፈዋኢድ (فوائد)
መረን የለቀቀውና ሸሪአዊ ገደብ ሊበጅለት የሚገባው የለቅሶ ቤት ጉዳይ የጁምአ ኹጥባ ወራቤ አቡበከር መስጅድ 📌አቡ ሱለይማን ኻሊድ ሙሀመድ https://t.me/ibnmuha
Open in TelegramForwarded from NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
ኑ! የ20 ዓመታት የእውቀት የዳዕዋ እና የትጋት አሻራዎችን አብረን እንጎብኝ! 📅 ቀን፦ ከህዳር 11–13 📍 ቦታ፦ ቤተል፣ ሙጀማዓ አት-ተቅዋ መስጂድ ፊት ለፊት፣ ፒኮክ ፓርክ እርስዎም የዚህ ታሪክ አካል ይሁኑ!
Open in TelegramForwarded from NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
ኑ! የ20 ዓመታት የእውቀት የዳዕዋ እና የትጋት አሻራዎችን አብረን እንጎብኝ! 📅 ቀን፦ ከህዳር 11–13 📍 ቦታ፦ ቤተል፣ ሙጀማዓ አት-ተቅዋ መስጂድ ፊት ለፊት፣ ፒኮክ ፓርክ እርስዎም የዚህ ታሪክ አካል ይሁኑ!
Open in Telegram«يَنْبَغِي لِلْإِنْسَانِ إِذَا أَحَسَّ بِأَلَمٍ أَنْ يَضَعَ يَدَهُ عَلَى هٰذَا الْأَلَمِ، وَيَقُولَ: «بِسْمِ اللهِ، بِسْمِ اللهِ، بِسْمِ اللهِ، أَعُوذُ بِعِزَّةِ اللهِ وَقُدْرَتِهِ مِنْ شَرِّ مَا أَجِدُ وَأُحَاذِر» يَقُولُهَا سَبْعَ مَرَّاتٍ. فَإِذَا قَالَهُ مُوقِنًا بِذٰلِكَ مُؤْمِنًا بِهِ، فَإِنَّهُ يَسْكُنُ الْأَلَمُ بِإِذْنِ اللهِ، وَهٰذَا أَبْلَغُ مِنَ الدَّوَاءِ الْحِسِّيِّ كَالْأَقْرَاصِ وَالْحُقَنِ؛ لِأَنَّكَ تَسْتَعِيذُ بِمَنْ بِيَدِهِ مَلَكُوتُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ، الَّذِي أَنْزَلَ هٰذَا الْمَرَضَ هُوَ الَّذِي يُجِيرُكَ مِنْهُ». شَرحُ رِيَاضِ الصَّالِحين - العُثَيمِين رَحِمَهُ اللهُ.
Open in Telegramየወርሃዊ የዳዕዋ ፕሮግራም ጥሪ! ወደ አላህ የሚያቀርብህን ዕውቀት ለመቅሰም፣ ልብህን በኢማን ለማደስና ከመልካም ሰዎች ጋር ለመሰብሰብ ተዘጋጅተሃልን? እነሆ! የወርሃዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን የዚህ ወር ተራ ደርሷል። በቀደሙት ወራት በተለያዩ መስጂዶች የተካሄዱትን የዳዕዋ ፕሮግራሞች በመቀጠል፣ በዚህ ወር የምንገናኘው በ ዓኢሻ መስጂድ ይሆናል። 📖 የአላህን ቃል ለመስማት፣ 🌱 የዲን ዕውቀትን ለመጨመር፣ 🤝 የወንድማማችነትን ትስስር ለማጠናከር፣ ❤️ ልቦችን በኢስላማዊ እሴቶች ለማቀራረብ። 🗓 ቀን፦ መጪው እሁድ 6/3/2019 ዓ.ል. 📍 ቦታ፦ ዓኢሻ መስጂድ 🔺ውድ የወራቤና አካባቢዋ ሙስሊሞች! ይህን ፕሮግራም የሌላው ሰው ጥሪ ብቻ አድርጋችሁ አትመልከቱት፤ ለራሳችሁ የዲን ዕድል አድርጉት። በእውቀት የተገነባ ማኅበረሰብ በአንድ ቀን አይፈጠርም፤ እንዲህ ባሉ የዕውቀትና የኢማን ስብሰባዎች ይገነባል። እንገናኝ! እንማር! እንተሳሰብ! በዲናችንም አብረን እንጠናከር! የአላህ ፈቃድ ከሆነ በዚህ የተባረከ ስብሰባ እንገናኛለን። https://t.me/fewaidworabe
Open in TelegramForwarded from አቡ ሱለይማን ኻሊድ ሙሀመድ ዲናዊ ጥያቄዎች መመለሻ
تركناهم لله … ለአላህ ተውናቸው በክፉ ጥርጣሬ ለተመለከቱን፣ ባልሠራነው ለከሰሱን፣ በእኛ ውስጥ የሌለውን ባሕርይ በእኛ ላይ ለለጠፉት፣ ልባቸውንም በሐሰት ግምት ሞልተው እስከሚያምኑበት ድረስ ለደረሱት… ለአላህ ተውናቸው። ያነወሩንን፣ የበደሉንን፣ ውለታችንን የረሱትን፣ ልባችንን ያቆሰሉትንና የሰበሩትን፣ በሐሰት የከሰሱንንና ያልተናገርነውን የቀጠፉብንን፣ ስማችንን ያጎደፉትን፣ ንግግራችንን ያጣመሙትን፣ በበደል ላይ በደል የጨመሩትን ሁሉ… ለአላህ ተውናቸው። መልስ ማጣት ሳይሆን ከከንቱ ክርክር ራሳችንን ለማራቅ፣ የማይጠቅም ሙግትን ንቀን፣ ከቂምና ከበቀል ስሜት በላይ ሆነን፣ ፍርዳችንን በአላህ ፍትሕና ሚዛን ላይ በመተው… ለአላህ ተውናቸው። እርሱ ስለ እኛ ከራሳችንም በላይ ዐዋቂ ስለሆነ፣ የእኛን እውነታ ከእነርሱ ጥርጣሬ በላይ በሚገባ ስለሚያውቅ፣ የተደበቀውን ሁሉ ስለሚመለከት፣ በስሜትና በግል ጥቅም ከሚነዱ ሰዎች ሁሉ በላይ በፍርዱ ፍትሐዊ ስለሆነ… ለአላህ ተውናቸው። https://t.me/ibnmuha2
Open in Telegram
ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ@gedlatnadersanatReligion2.65K
አል መእዋ የበጎ አድራጎት ግሩፕ ( المأوى)@elmeewaReligion2.65K
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር 🇪🇹@orthodox_tewahedo23Religion2.78K
AL-RISALA HUMANITY CENTER@alrisala1Religion2.78K
Fursaan Media@fursaan_mediaReligion2.81K