Account
Ethio-Kickoff

Ethio-Kickoff

Username
@ethio_kickoff
Category
Sport
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers3,385
Avg views per post, 7d326last 7 days
ERR9.62%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 25, 2026376
Nov 26, 2026340
Nov 27, 2026321
Nov 28, 2026221

Most viewed this month

  1. 01
    Views384
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  2. 02

    🔛5) ወላይታ ድቻ ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ ሁለተኛዋ ግብ መቆጠር በኋላ ከ66ኛው ደቂቃ ጀምሮ የክለቡ ደጋፊዎች ውሃ የያዙ ፕላስቲክ ኮዳዎች ወደ ሜዳ ሲወረውሩ እንደነበር የሚገልጽ ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ደጋፊዎች ለፈጸሙት ጥፋት ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ጥፋት ፈጽመው የተለለፈባቸው ቅጣት ሊታረሙ ባለመቻሉ ክለቡ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 አንቀፅ 66 በተራ ቁጥር 3ሀ መሠረት ብር 75000/ሰባ አምስት ሺህ/ እንዲከፍል ወስኗል። 🔛6) ኢትዮጵያ ቡና ክለቡ ከ ወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች 2 ወንበሮች ስለመሰብሰፋቸው ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ክለቡ የተሰበሩትን ወንበሮች እንዲያሰራ ወይም ያስታደየሙ ባለቤት አካርዮ የሚያቀርበውን ውጪ እንዲከፍል ወስኗል። 🔛7) ወላይታ ድቻ ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች 1 ወንበር ስለመሰብሰፋቸው ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ክለቡ የተሰበረውን ወንበር እንዲያሰራ ወይም ያስታደየሙ ባለቤት አካርዮ የሚያቀርበውን ውጪ እንዲከፍል ወስኗል። 🔛8) ነገሌ አርሲ ክለቡ ከ ጋሞ ጨንቻ ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ ከተወሰነላት ሰዓት በ4 ደቂቃ ዘግይቶ እንደጀመረ ምክንያት መሆኑን የሚገልጽ ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ክለቡ ለፈጸመው ጥፋት በ2019 በተሻሻለው የውድድር ደንብ ክፍል 1፣ አንቀፅ 13፣ ንዑስ አንቀፅ 13.2፣ በተራ ቁጥር 19 እና 20 መሠረት ብር 15000/አስራ አምስት ሺህ/ እንዲከፍል ወስኗል። እንዲሁም በጨዋታው መዘግየት ምክንያት የቅጣት ስርዓት መውሰት የወሰደው ድርጅት ለአክሰዮን ማህበሩ ካሳ እንዲከፍለው ከጠየቀ አክሰዮን ማህበሩ የሚከፍለውን ካሳ ሙሉ በሙሉ ክለቡ እንዲከፍል ወስኗል።

    Text
    Views370
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  3. 03
    Views369
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  4. 04
    Views353
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—

Latest posts

#14119Photo
Views353+8%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
13 h240
27 h353
  1. After 24 hours353
  2. Total to date353
#14108Text

🔛5) ወላይታ ድቻ ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ ሁለተኛዋ ግብ መቆጠር በኋላ ከ66ኛው ደቂቃ ጀምሮ የክለቡ ደጋፊዎች ውሃ የያዙ ፕላስቲክ ኮዳዎች ወደ ሜዳ ሲወረውሩ እንደነበር የሚገልጽ ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ደጋፊዎች ለፈጸሙት ጥፋት ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ጥፋት ፈጽመው የተለለፈባቸው ቅጣት ሊታረሙ ባለመቻሉ ክለቡ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 አንቀፅ 66 በተራ ቁጥር 3ሀ መሠረት ብር 75000/ሰባ አምስት ሺህ/ እንዲከፍል ወስኗል። 🔛6) ኢትዮጵያ ቡና ክለቡ ከ ወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች 2 ወንበሮች ስለመሰብሰፋቸው ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ክለቡ የተሰበሩትን ወንበሮች እንዲያሰራ ወይም ያስታደየሙ ባለቤት አካርዮ የሚያቀርበውን ውጪ እንዲከፍል ወስኗል። 🔛7) ወላይታ ድቻ ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች 1 ወንበር ስለመሰብሰፋቸው ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ክለቡ የተሰበረውን ወንበር እንዲያሰራ ወይም ያስታደየሙ ባለቤት አካርዮ የሚያቀርበውን ውጪ እንዲከፍል ወስኗል። 🔛8) ነገሌ አርሲ ክለቡ ከ ጋሞ ጨንቻ ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ ከተወሰነላት ሰዓት በ4 ደቂቃ ዘግይቶ እንደጀመረ ምክንያት መሆኑን የሚገልጽ ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ክለቡ ለፈጸመው ጥፋት በ2019 በተሻሻለው የውድድር ደንብ ክፍል 1፣ አንቀፅ 13፣ ንዑስ አንቀፅ 13.2፣ በተራ ቁጥር 19 እና 20 መሠረት ብር 15000/አስራ አምስት ሺህ/ እንዲከፍል ወስኗል። እንዲሁም በጨዋታው መዘግየት ምክንያት የቅጣት ስርዓት መውሰት የወሰደው ድርጅት ለአክሰዮን ማህበሩ ካሳ እንዲከፍለው ከጠየቀ አክሰዮን ማህበሩ የሚከፍለውን ካሳ ሙሉ በሙሉ ክለቡ እንዲከፍል ወስኗል።

Open in Telegram
Views370+14%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—

All posts

Connections