Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 115 |
| 4 h | 179 |
| 8 h | 221 |
- After 1 hour115
- After 6 hours179
- Total to date221
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 115 |
| 4 h | 179 |
| 8 h | 221 |
⭕️በአቻ ውጤት ተጠናቌል ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና 1 - 1 ሀላባ ከተማ 49' ታይባ ምቦኑዩምዋሚ 55' ሽመክት ጉግሳ (ፍ)
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 13 h | 240 |
| 27 h | 353 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 14 h | 275 |
| 25 h | 343 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 14 h | 268 |
| 25 h | 334 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 14 h | 248 |
| 25 h | 308 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 14 h | 267 |
| 25 h | 320 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 15 h | 254 |
| 26 h | 288 |
የ2019 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር የዕጣ ማውጣት መርሐ ግብር ዛሬ ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ በኦንላይን ይካሄዳል። የዕጣ ማውጣቱ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዩቲዩብ ቻነል በቀጥታ ይተላለፋል። https://www.youtube.com/@EFFPlay
Open in Telegram⭕️የ7ኛው ሳምንት የ2019 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመርያ ቀን የጨዋታ መርሐ-ግብር !! ✍🏼የጨዋታን ግምታዊ ውጤት ያስቀምጡ?
Open in Telegram🔛5) ወላይታ ድቻ ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ ሁለተኛዋ ግብ መቆጠር በኋላ ከ66ኛው ደቂቃ ጀምሮ የክለቡ ደጋፊዎች ውሃ የያዙ ፕላስቲክ ኮዳዎች ወደ ሜዳ ሲወረውሩ እንደነበር የሚገልጽ ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ደጋፊዎች ለፈጸሙት ጥፋት ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ጥፋት ፈጽመው የተለለፈባቸው ቅጣት ሊታረሙ ባለመቻሉ ክለቡ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 አንቀፅ 66 በተራ ቁጥር 3ሀ መሠረት ብር 75000/ሰባ አምስት ሺህ/ እንዲከፍል ወስኗል። 🔛6) ኢትዮጵያ ቡና ክለቡ ከ ወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች 2 ወንበሮች ስለመሰብሰፋቸው ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ክለቡ የተሰበሩትን ወንበሮች እንዲያሰራ ወይም ያስታደየሙ ባለቤት አካርዮ የሚያቀርበውን ውጪ እንዲከፍል ወስኗል። 🔛7) ወላይታ ድቻ ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች 1 ወንበር ስለመሰብሰፋቸው ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ክለቡ የተሰበረውን ወንበር እንዲያሰራ ወይም ያስታደየሙ ባለቤት አካርዮ የሚያቀርበውን ውጪ እንዲከፍል ወስኗል። 🔛8) ነገሌ አርሲ ክለቡ ከ ጋሞ ጨንቻ ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ ከተወሰነላት ሰዓት በ4 ደቂቃ ዘግይቶ እንደጀመረ ምክንያት መሆኑን የሚገልጽ ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ክለቡ ለፈጸመው ጥፋት በ2019 በተሻሻለው የውድድር ደንብ ክፍል 1፣ አንቀፅ 13፣ ንዑስ አንቀፅ 13.2፣ በተራ ቁጥር 19 እና 20 መሠረት ብር 15000/አስራ አምስት ሺህ/ እንዲከፍል ወስኗል። እንዲሁም በጨዋታው መዘግየት ምክንያት የቅጣት ስርዓት መውሰት የወሰደው ድርጅት ለአክሰዮን ማህበሩ ካሳ እንዲከፍለው ከጠየቀ አክሰዮን ማህበሩ የሚከፍለውን ካሳ ሙሉ በሙሉ ክለቡ እንዲከፍል ወስኗል።
Open in Telegram🔛3) ኢትዮ ኤሌትሪክ ክለቡ ከባህላ በከተማ ጋር ባደረገው የ6 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የኢትዮ ኤሌትሪክ ቡድን ተጫዋቾ የሆኑት 1 ካሌብ ስቴፍ EFF-19-199 በ59ኛው ደቂቃ 2 አቤል ሀብታሙ EFF-19-195 በ85ኛው ደቂቃ 3 ሐብታሙ ሸዋለም EFF-19-202 በ86ኛው ደቂቃ 4 ብሩክ ታምራት EFF-19-204 በ87ኛው ደቂቃ 5 አክሉ አቲሞ EFF-19-181 በ88ኛው ደቂቃ ➖በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (U) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። 🔛4) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ክለቡ ከፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው የ6 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡድን ተጫዋቾ የሆኑት 1 አቤል ማሙሽ EFF-19-377 በ38ኛው ደቂቃ 2 በረከት አሰፋ EFF-19-382 በ42ኛው ደቂቃ 3 እዮብ ተስፋዬ EFF-19-371 በ66ኛው ደቂቃ 4 ቅዱስ ዳዊት EFF-19-394 በ82ኛው ደቂቃ 5 ቢኒያም ካሳሁን EFF-19-367 በ90+3ኛው ደቂቃ 6 ሄኖክ አርሚያስ EFF-19-392 በ90+6ኛው ደቂቃ ➖በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (U) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
Open in Telegram⭕️ወላይታ ድቻ በክለቡ ደጋፊዎች ለፈጸሙት የዲሲፕሊን ጥፋት 75000/ሰባ አምስት ሺህ/ ብር እንዲከፍል ተወሰነ ! 👇🏽 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ረቡዕ ኅዳር 16 2019 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ከዳኞች፣ ከግጥሚያ ታዛቢዎች እና ከሌሎች ክፍሎች የቀረቡለትን ሪፖርቶችን መርምሮ ያጸደቀውን ውጤት፣ ያስተላለፋቸውን የዲሲፕሊን እና ሌሎች ውሳኔዎችን በዲሲፕሊን 🔛1 ) በረከት ሀይሉ(መቻል) የመታወቂያ ቁጥር /EFF-19-139/ አርብ ኅዳር 11 2019 ዓ.ም. ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጋር ባደረገው የ 6 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ60ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስቀጣ ጥፋት በመፈጸሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦታል ፡፡ ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈጸመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዳይታገድ የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። 🔛2 ) ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ክለቡ ከባህርዳር ከተማ ጋር ባደረገው የ4 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ቡድን ተጫዋቾ የሆኑት 1 በየነ ባንጃ EFF-19-663 በ39ኛው ደቂቃ 2 ካርሎስ ዳምጠው EFF-19-681 በ45+1ኛው ደቂቃ 3 በረከት ሳሙኤል EFF-19-689 በ48ኛው ደቂቃ 4 አፈወርቅ ኃይሉ EFF-19-698 በ60ኛው ደቂቃ 5 ነፃነት ገ/መድህን EFF-19-682 በ69ኛው ደቂቃ ➖በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (U) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
Open in Telegram⭕️በአቻ ውጤት ተጠናቋል #የአራተኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሀ ግብር ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019 ባህርዳር ከተማ 1 - 1 ወልዋሎ አዲግራት ዩ. 50' አንተነህ ተፈራ ( ፍ/ቅ/ም) 39' በየነ ባንጃ ባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 61 h | 364 |
| 69 h | 369 |
⭕️ዕረፍት #የአራተኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሀ ግብር ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019 ባህርዳር ከተማ 0 - 1 ወልዋሎ አዲግራት ዩ. 39' በየነ ባንጃ ባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም
Open in Telegram