Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 2 ч | 115 |
| 4 ч | 179 |
| 8 ч | 221 |
- Через 1 час115
- Через 6 часов179
- Всего сейчас221

По дню публикации
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 25 нояб. 2026 г. | 376 |
| 26 нояб. 2026 г. | 340 |
| 27 нояб. 2026 г. | 321 |
| 28 нояб. 2026 г. | 221 |
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 2 ч | 115 |
| 4 ч | 179 |
| 8 ч | 221 |
⭕️በአቻ ውጤት ተጠናቌል ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና 1 - 1 ሀላባ ከተማ 49' ታይባ ምቦኑዩምዋሚ 55' ሽመክት ጉግሳ (ፍ)
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 13 ч | 240 |
| 27 ч | 353 |
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 14 ч | 275 |
| 25 ч | 343 |
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 14 ч | 268 |
| 25 ч | 334 |
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 14 ч | 248 |
| 25 ч | 308 |
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 14 ч | 267 |
| 25 ч | 320 |
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 15 ч | 254 |
| 26 ч | 288 |
የ2019 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር የዕጣ ማውጣት መርሐ ግብር ዛሬ ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ በኦንላይን ይካሄዳል። የዕጣ ማውጣቱ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዩቲዩብ ቻነል በቀጥታ ይተላለፋል። https://www.youtube.com/@EFFPlay
Открыть в Telegram⭕️የ7ኛው ሳምንት የ2019 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመርያ ቀን የጨዋታ መርሐ-ግብር !! ✍🏼የጨዋታን ግምታዊ ውጤት ያስቀምጡ?
Открыть в Telegram🔛5) ወላይታ ድቻ ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ ሁለተኛዋ ግብ መቆጠር በኋላ ከ66ኛው ደቂቃ ጀምሮ የክለቡ ደጋፊዎች ውሃ የያዙ ፕላስቲክ ኮዳዎች ወደ ሜዳ ሲወረውሩ እንደነበር የሚገልጽ ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ደጋፊዎች ለፈጸሙት ጥፋት ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ጥፋት ፈጽመው የተለለፈባቸው ቅጣት ሊታረሙ ባለመቻሉ ክለቡ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 አንቀፅ 66 በተራ ቁጥር 3ሀ መሠረት ብር 75000/ሰባ አምስት ሺህ/ እንዲከፍል ወስኗል። 🔛6) ኢትዮጵያ ቡና ክለቡ ከ ወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች 2 ወንበሮች ስለመሰብሰፋቸው ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ክለቡ የተሰበሩትን ወንበሮች እንዲያሰራ ወይም ያስታደየሙ ባለቤት አካርዮ የሚያቀርበውን ውጪ እንዲከፍል ወስኗል። 🔛7) ወላይታ ድቻ ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች 1 ወንበር ስለመሰብሰፋቸው ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ክለቡ የተሰበረውን ወንበር እንዲያሰራ ወይም ያስታደየሙ ባለቤት አካርዮ የሚያቀርበውን ውጪ እንዲከፍል ወስኗል። 🔛8) ነገሌ አርሲ ክለቡ ከ ጋሞ ጨንቻ ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ ከተወሰነላት ሰዓት በ4 ደቂቃ ዘግይቶ እንደጀመረ ምክንያት መሆኑን የሚገልጽ ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ክለቡ ለፈጸመው ጥፋት በ2019 በተሻሻለው የውድድር ደንብ ክፍል 1፣ አንቀፅ 13፣ ንዑስ አንቀፅ 13.2፣ በተራ ቁጥር 19 እና 20 መሠረት ብር 15000/አስራ አምስት ሺህ/ እንዲከፍል ወስኗል። እንዲሁም በጨዋታው መዘግየት ምክንያት የቅጣት ስርዓት መውሰት የወሰደው ድርጅት ለአክሰዮን ማህበሩ ካሳ እንዲከፍለው ከጠየቀ አክሰዮን ማህበሩ የሚከፍለውን ካሳ ሙሉ በሙሉ ክለቡ እንዲከፍል ወስኗል።
Открыть в Telegram
TROLL ማንችስተር ሲቲ ኢትዮ FANS™@man_city_ethiofans_trollСпорт3,08 тыс.
ከእግር ኳስ ማህደር ⚽️@soccer_talksСпорт2,71 тыс.
Chelsea Fc fan goal@chelseaa_goalСпорт4,41 тыс.
BISRAT TROLL 🥇@bisrat_trollСпорт2,49 тыс.
ST.GEORGE FC™🇪🇹@st_georgefcСпорт4,87 тыс.
Absinya sports@absinya_sportsСпорт4,92 тыс.
ኢትዮ ባርሴሎና በኢትዮጵያ ™@ethio_barcelona_fcСпорт2,05 тыс.
4-3-3 ፋስት ስፖርት ከሚሴ@fastsportkemisseСпорт2,04 тыс.