በመተሆሮ ቀበሌ አዘጋጅነት የህዳሴ (02)ቀበሌ እግር ኳስ ተጫዋቾች ቡድን ላስመዘገቡት ከፍተኛ ውጤት የ01ና02ቀበሌ አመራሮች እንዲሁም የተለያዩ የእግር ኳስ አሰልጣኞች በተገኙበት እንኳን ደስ አላችሁ መረሀግብር ተካሄደ። ወጣቶች የነገ ተስፋናቸው እኛም በተቻለን አቅም ከጎናቸው ነን። አሰልጣኝ ኮች ሞቲም እነዚህን ወጣቶች በዚህ መልኩ አደራጅቶ ለዚህ ስላበቃቸው በቀበሌው አስተዳደር ስም እጅግ እናመሰግናለን።
Open in Telegram
4-3-3 ፋስት ስፖርት ከሚሴ
👉ስለ ኬሚሴ እግር ኳስ ከ እሁድ እስከ እሁድ ፈጣን መረጃ እናቀርባለን ። 😊 ለማንኛዉም አስታየት 😊 @Jelook @Jelook 22/12/2016 Group 👉 https://t.me/fastsportchatgroup https://t.me/fastsportchatgroup
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 1, 2026 | 1,587 |
| Nov 17, 2026 | 829 |
Most viewed this month
- 01Views1.76KForwards—Reactions47Comments—
- 02Views1.59KForwards—Reactions27Comments—
- 03Views1.41KForwards—Reactions12Comments—
- 04Views829Forwards—Reactions14Comments—
Latest posts
የ ሀር ቡ ተወላጅ የ ሆነው በቅርቡ ቅዱስ ጊዮርጊስን የተቀላቀለው ቢላል ገመዳ አስደናቂነቱን ቀጥሎበታል ዛሬ እየደረጉት ባለው ጨዋታላይም ክለቡን መሪ ያደረገችውን ግብ ማስቆጠር ችሎል ትልቅ ቧታ እንደምናየው ተስፋ አለን
Open in TelegramForwarded from 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
ቢላል ገመዳ በቅርቡ በብሄራዊ ቡድን ሲጫወት መመልከታችን አይቀርም ኳስን ይችላል አይገልጸውም
Open in Telegramመሃመድዬ ማልያ ቤት ባዘጋጀው - ዪገምቱ ዪሸለሙ ብለን በ ቻናላችን 4-3-3 ፋስት ስፖርት ከሚሴ ፖስት ባደረግነው መሰረት ትክክለኛውን ግምት የገመተው ተሸላሚ የተለየ ሲሆን" - ቃል በገባነው መሰረት ሽልማታችንን ለ አሸናፊው አስረክበናል @Muktiynwa1 📍 መሃመድዬ ማልያ ቤት — ለስፖርት አፍቃሪዎች ምርጥ ምርጫ! • አድራሻ፦ ከሚሴ 📍ከሚሴ የገበያ ማዕከል ፊት ለፊት 📍 መሃመድዬ ማልያ ቤት ይለያል ይለያል
Open in Telegramለተከታታዮቼ በሙሉ ከልብ የመነጨ ምስጋና! 🙏⚽ በጋራ ባደረግነው ጉዞ አሁን የቤተሰባችን ቁጥር 2.1k (2,100) ደርሷል! ለሰጣችሁኝ ድጋፍ፣ አስተ አስተያየት እና አብራችሁኝ ስለሆናችሁ ከልብ አመሰግናለሁ። የእናንተ ድጋፍ ለበለጠ ስራ ትልቅ ብርታት ይሆነኛል። ወደፊትም የበለጠ ትኩስ፣ ፈጣን እና ሳቢ የስፖርት መረጃዎችን ይዤላችሁ እቀርባለሁ። አብራችሁኝ ሁኑ! እናመሰግናለን! ❤️✨ 2.1K ሰብስክራይበርስ (ተከታታዮች)! 🎉 ስለ ድጋፋችሁ ከልብ አመሰግናለሁ! ❤️ ስለ ቻናላችን ሀሳብ አስተያየት ካላቹህ በኮሜንት አሳውቁን https://t.me/fastsportkemisse
Open in Telegram🔥 ታላቅ የሸልማት ውድድር ከ"መሃመድዬ ማልያ ቤት"! 🔥 አብረሃም ሆቴል 🆚 ደዌ ወደራጌ ማን ያሸንፋል ብለን ፖስት ባደረግነው መሰረት 1-0 ወደራጌ ያሽንፋል ብሎ የገመተው የቡርቃ ወሎ ተጨዋች የሆነው ሙክታር @Muktiynwa1 አሸናፊ ሁኖል 📍 መሃመድዬ ማልያ ቤት — ለስፖርት አፍቃሪዎች ምርጥ ምርጫ! • አድራሻ፦ ከሚሴ 📍ከሚሴ የገበያ ማዕከል ፊት ለፊት • የምናቀርባቸው፦ የክለቦችና የብሔራዊ ቡድኖች ጥራት ያላቸው ማልያዎች፣ ሙሉ የስፖርት ትትቆች እና አልባሳት! እድለኛው ተለይቶል 🏆🔥 #መሃመድዬ_ማልያ_ቤት #ከሚሴ #የፍፃሜ_ጨዋታ #የግምት_ውድድር #ስፖርት [አብረሃም ሆቴል ] 🆚 [ደዌ ወደራጌ]) @Muktiynwa1 በውስጥ መስመር አውራኝ እና ሽልማትህን ተረከበኝ
Open in Telegram🏆 የምስጋና እና የአድናቆት መልዕክት 🏆 (ከ ሁሴን ጁሩድ) በዘንድሮው የከሚሴ ሲቲ ካፕ ውድድር እግር ኳስን ከማሳደግ አልፎ የስፖርት ፍቅርን፣ አንድነትንና የውድድር መንፈስን ላጠናከራችሁ ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን ላቀርብላችሁ እወዳለሁ። 🙏⚽ ለውድድሩ አመራር እና ለእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ ውድድሩ በስኬት እንዲካሄድ ላደረጋችሁት ጥረት፣ ለሰጣችሁት ትኩረትና ለወሰዳችሁት ኃላፊነት ከልብ እናመሰግናለን። የእናንተ ትጋት ለእግር ኳሱ እድገት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው። 👏 በመቀጠልም:" ለ4-3-3 FAST SPORT KEMISSE ሚዲያ ደግሞ በውድድሩ ውስጥ የተካሄዱትን ጨዋታዎች ሁሉ በስርዓት፣ በትጋትና በተከታታይነት ለስፖርት ወዳዱ ማኅበረሰብ ላስተላለፈልን ልዩ ምስጋና ይገባዋል። ከሜዳ የሚመጡ የደስታ፣ የውጥረት፣ የድልና የተስፋ ጊዜያትን ለተመልካቾች በማድረስ የውድድሩ አካል ከመሆን አልፋችሁ የስፖርቱን ታሪክ እየመዘገባችሁ ነው። 🎥⚽❤️ የስፖርት ውድድር የሚያምረው በተጫዋቾች ብቃት ብቻ ሳይሆን ከጀርባው ባሉ የአመራር፣ የፌዴሬሽንና የሚዲያ ባለሙያዎች ትጋትም ጭምር ነው። ለዚህም እናንተ የምስጋናችን ባለቤቶች ናችሁ። ከልብ እናመሰግናለን! የከሚሴ ሲቲ ካፕ በየዓመቱ እየጎለበተ፣ የአካባቢያችን እግር ኳስም እየደመቀ እንዲቀጥል እንመኛለን። የዛሬ ጥረታችሁ የነገ የስፖርት ስኬት መሠረት ነው። 🙏🏆 እግር ኳስ ይለምልም! ከሚሴ ሲቲ ካፕ ይበልጥ ይደምቅ! ❤️⚽
Open in TelegramConnections
Similar channels
ኢትዮ ባርሴሎና በኢትዮጵያ ™@ethio_barcelona_fcSport2.05K
Ethio liverpool troll channel@troll115Sport1.98K
ኢትዮ ቼልሲ Troll ቻናል@troll_chelseaSport1.7K
BISRAT TROLL 🥇@bisrat_trollSport2.49K
Dire Soccer@diresoccerSport1.59K
ኢትዮ ሪያል ማድሪድ Troll 😁⚽️@ethio_real_madrid_trollSport1.58K
ከእግር ኳስ ማህደር ⚽️@soccer_talksSport2.71K
TROLL ማንችስተር ሲቲ ኢትዮ FANS™@man_city_ethiofans_trollSport3.08K