
ያሬዳውያን
የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማኅሌት ፤ #ወረብ ከ፯ ቀናት በፊት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው #ሁሉም_ነገር_ስለ_ማኅሌት ለማስታወቂያ እና ለማንኛውም ጥያቄ ከፈለጉን አለን በዚህ ያናግሩን 👉 @Yaredawi_admin እናመሰግናለን
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 24, 2026 | 13,000 |
| Nov 25, 2026 | 7,981 |
| Nov 26, 2026 | 4,793 |
Most viewed this month
- 01Views13KForwards—Reactions22Comments—
- 02Views13KForwards—Reactions26Comments—
- 03Views10.7KForwards—Reactions20Comments—
- 04Views9.78KForwards—Reactions46Comments—
Latest posts
ያሬዳውያን የኅዳር ፳፩ ጽዮን ማርያም ወረቦች በዜማ በሊቀ መዘምራን ዳዊት 🇪🇹 👇👇👇 🇪🇹 👉 እንተ ክርስቶስ 👈 👉 ታቦተ ሕጉ 👈 👉 ማርያም ጽዮን 👈 👉 ወሪድየ 👈 👉 ሙሴኒ ርእያ 👈 🇪🇹 👆👆👆 🇪🇹 እየገባችሁ በመመልከት 👍 Like | 🔔 Subscribe | 🔄 Share በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን እንዲሁም ያሬዳውያንን ለማያውቁት አሳውቁ። ያሬዳውያን
Open in Telegramጾሙ ገብቷል ጾመ ነቢያት ሁሌም የሚገባው በሕዳር 15 ነው ይኼ የጾም ድንጋጌ ነው በፍትሐ ነገሥትም የተቀመጠ ነው በአንቀጸ ጾም 15 መንፈቁ ለሕዳር ዘውእቱ ሚናስ ሲል ይገኛል። ስለዚህ ከሕዳር 15 ጀምሮ ጾም ነው ጾመ ነቢያት በአራት ዓመት አንዴ በዘመነ ዮሐንስ ጳጉሜን 6 ስለምትሆን ታኅሳስ 28 ይፈታል ዕለተ ምርያን ለመጠበቅ ነው....ብቻ የተደነገገ ሕግ ስለሆነ ይሁን። በተረፈ ዛሬ የበላችሁ ሰዎች በቃ ተሳስታችኋል ጾሙ እንደገባ ካወቃችሁ ጀምሮ ከጥሉላት ምግብ ተከልከሉ....ጾሙ የአዋጅ ጾም ስለሆነ ሁሉም ክርስቲያን ሊጾመው ይገባል። ሳትጾሙ ጾሙ ሲፈታ....ሥጋ ቤት አትጋፉ...ለሥጋው ወራት ያብቃን። ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion
Open in TelegramForwarded from ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
🌌 ሰባቱን ሰማያት የቃኘው ሄኖክ! ሊቀ መላእክት ዑራኤል ይዞት የዞረውን እና በብዙ አገራት ታግዶ የቆየውን «መጽሐፈ ሄኖክ» በPDF ለማግኘት፦ 👇👇👇 📚 @Book_mereja ☑ 📚@Book_mereja ☑
Open in Telegramየቅኔ አቋቋም ክፍል ፩ ግእዝ ጉባኤ ቃና፦ 0:06 - ረቢ ሰገደ ዝማሜ ዕዝል ጉባኤ ቃና፦ 1:30 - ዮም ዕለት ብዙኅ ዝማሜ ዘአምላኪየ፦ 2:52 - ለዓርከ መርዓዊ ዮሐንስ ዝማሜ ሚ በዝኁ፦ 5:29 - ሐሜተ ክልኤቱ አኃው ዝማሜ 7:13 - የዝማሜ ሲመልስ (በለዓለም ጊዜ) ዋዜማ፦ 9:10 - ራሔል ዝማሜ 10:56 - ማንሻ ክልኤሆሙ ዝማሜ (በጾም ጊዜ) 11:52 - ማንሻ ክልኤሆሙ ቁም 12:54 - ማንሻ ክልኤሆሙ መረግድ 14:01 - ራሔል ቁም 16:21 - ራሔል መረግድ 19:08 - ማንሻ ክልኤሆሙ ጽፋት 19:31 - ራሔል ጽፋት 19:40 - ራሔል ሿሿቴ
Open in Telegramቅኔ አቋቋም መሪ- ራሔል ፈትለ እዴሃ... ተመሪ በዜማ ምራራታውን ይበል- ሁሉም በዝማሜ 👉 ራሔል ፈትለ እዴሃ አማልክተ ወርቅ ሠረቀት ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ (ኢያሱ)፣ ወያዕቆብ መንጦላዕተ ወርቅ ሠወረ በልብሱ፣ ወኃበ ሶስና ድንግል ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ፣ በቁም 👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ። መረግድ 👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ በመረግድ 👉ራሔል ፈትለ እዴሃ አማልክተ ወርቅ ሠረቀት በቁም 👉ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ (ኢያሱ)፣ በመረግድ 👉ወያዕቆብ መንጦላዕተ ወርቅ ሠወረ በልብሱ፣ ወኃበ ሶስና ድንግል ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ (በላይ ቤት ከሆነ በቁም 👉ወያዕቆብ መንጦላዕተ ወርቅ ሠወረ በልብሱ፣ ወኃበ ሶስና ድንግል ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ ) ጽፋት 👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ። ጽፋት 👉ራሔል ፈትለ እዴሃ በሿሿቴ 👉ራሔል ፈትለ እዴሃ 👉አማልክተ ወርቅ ሠረቀት 👉ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ (ኢያሱ) 👉ወያዕቆብ መንጦላዕተ ወርቅ ሠወረ በልብሱ 👉ወኃበ ሶስና ድንግል 👉 ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ ጽፋት 👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ። 🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@EOTCmahlet👈 👉@EOTCmahlet👈 👉@EOTCmahlet👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹 @EOTCmahlet # Join & share #
Open in TelegramConnections
Similar channels
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹@muradtadesseReligion118K
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ@bewketuseyoum19Religion209K
Munib Network@munib_netReligion90.1K
Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር@christian_mezmurReligion80.2K
Aşk ve Taht : በአማርኛ ™@kurulus_orahan_ethReligion263K
ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማእከል@mkpublicrelationReligion54.8K
✞ ተዋሕዶ ✞ 🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴@tewahedo12Religion54.7K
Minber TV@minbertvReligion43.7K