
ያሬዳውያን
የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማኅሌት ፤ #ወረብ ከ፯ ቀናት በፊት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው #ሁሉም_ነገር_ስለ_ማኅሌት ለማስታወቂያ እና ለማንኛውም ጥያቄ ከፈለጉን አለን በዚህ ያናግሩን 👉 @Yaredawi_admin እናመሰግናለን
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 24 нояб. 2026 г. | 13 000 |
| 25 нояб. 2026 г. | 8 153 |
| 26 нояб. 2026 г. | 5 782 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры13 тыс.Пересылки—Реакции22Комментарии—
- 02Просмотры13 тыс.Пересылки—Реакции26Комментарии—
- 03Просмотры10,7 тыс.Пересылки—Реакции20Комментарии—
- 04Просмотры9,78 тыс.Пересылки—Реакции46Комментарии—
Новые посты
ዛሬ የተለየ ቀን ነው!🥺👇 👉ዛሬ ህዳር 17/ ለ18 በዛች በተረገመች ምሽት ታላቁ ወንድማችንን እንደ እባብ በድንጋይ ቀጥቅጠው የገደሉበት ዕለት ነው 😭 ለየት የሚያደርገው ነገር ደግሞ በገዛ ተማሪው መሆኑ ነው ! 👉 እውነት ለመናገር ለእርሱ ያላለቀሰ ያላነባ ያልተጨነቀ የለም !ነገር ግን የእርሱ መገደል በጎጥ መሆኑን ሁላችንም እናውቃለን ይህን ድርጊት ማን እንደፈጸመው ማን እንዳስፈጸመው መላው የጎንደር ሊቃውንት ያውቃል ! 👉 ግን እውነቱን እያወቁ ለምን ዝም እንደሚሉ አይገባኝም በተለይ ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2017 ዓ.ም ድረስ የተመረቁ መምህራን የእርሱ ፍሬዎች ናቸው ! ግን ወንድማቸውን ፣ መምህራቸውን ፣ የቀለም አባታቸውን ለዚህ ያበቃቸውን የካዱ ፣ ስለእርሱ ዝምታን የመረጡ ይልቁንም ስለ እርሱ ሲወራ መስማት እንኳን የማይፈልጉ ይሁዳዎች ናቸው !!! 👉በእውነት አንተን የተሸከመች መሬት እንዴት ቻለችህ ?😭😭 👉 ሁሌም የምናገረው ነገር አለ ነገ ወደ እናንተ እንደሚመጣ አትጠራጠሩ ምክንያቱም ቃየላውያኑ ከጉያችን ውስጥ ይዘናል ፤ በጊዜ ማስወገድ ያስፈልጋል 👉 እንደ እግዚአብሔር ቸርነት እና እንደኛ ጥረት ገዳዩ ተማሪ እዝራ ጥቅምት 21 /2018 ዓ.ም የ20 ዓመት ጽኑ እስራት ተፈርዶበታል፤ ነገርግን ላኪውስ ፣ አስገዳዩስ ?????? አሁንም እንቅልፍ አይወስደንም እስከመጨረሻው እስከ ሞት እንታገላለን ! 👉በል እንግዲህ ወንድሜ መቼም አረሳህም መቼም😭 የማናጣውን ወንድም አንተ አሳጡን😭😭😭 አፈሩን ያቅልልህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሰ መምህርነ ኃይለ ቂርቆስ 🙏😭😭 ዘአማን ✏️🥺
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 4 990 |
| 7 ч | 7 790 |
- Через 6 часов7 790
- Всего сейчас7 790
ያሬዳውያን የኅዳር ፳፩ ጽዮን ማርያም ወረቦች በዜማ በሊቀ መዘምራን ዳዊት 🇪🇹 👇👇👇 🇪🇹 👉 እንተ ክርስቶስ 👈 👉 ታቦተ ሕጉ 👈 👉 ማርያም ጽዮን 👈 👉 ወሪድየ 👈 👉 ሙሴኒ ርእያ 👈 🇪🇹 👆👆👆 🇪🇹 እየገባችሁ በመመልከት 👍 Like | 🔔 Subscribe | 🔄 Share በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን እንዲሁም ያሬዳውያንን ለማያውቁት አሳውቁ። ያሬዳውያን
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 5 000 |
| 7 ч | 7 730 |
- Через 6 часов7 730
- Всего сейчас7 730
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 4 390 |
| 8 ч | 6 710 |
- Через 6 часов4 390
- Всего сейчас6 710
Переслано из ጽርሐ_ጽዮን
ጾሙ ገብቷል ጾመ ነቢያት ሁሌም የሚገባው በሕዳር 15 ነው ይኼ የጾም ድንጋጌ ነው በፍትሐ ነገሥትም የተቀመጠ ነው በአንቀጸ ጾም 15 መንፈቁ ለሕዳር ዘውእቱ ሚናስ ሲል ይገኛል። ስለዚህ ከሕዳር 15 ጀምሮ ጾም ነው ጾመ ነቢያት በአራት ዓመት አንዴ በዘመነ ዮሐንስ ጳጉሜን 6 ስለምትሆን ታኅሳስ 28 ይፈታል ዕለተ ምርያን ለመጠበቅ ነው....ብቻ የተደነገገ ሕግ ስለሆነ ይሁን። በተረፈ ዛሬ የበላችሁ ሰዎች በቃ ተሳስታችኋል ጾሙ እንደገባ ካወቃችሁ ጀምሮ ከጥሉላት ምግብ ተከልከሉ....ጾሙ የአዋጅ ጾም ስለሆነ ሁሉም ክርስቲያን ሊጾመው ይገባል። ሳትጾሙ ጾሙ ሲፈታ....ሥጋ ቤት አትጋፉ...ለሥጋው ወራት ያብቃን። ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion
Открыть в TelegramПереслано из ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
🌌 ሰባቱን ሰማያት የቃኘው ሄኖክ! ሊቀ መላእክት ዑራኤል ይዞት የዞረውን እና በብዙ አገራት ታግዶ የቆየውን «መጽሐፈ ሄኖክ» በPDF ለማግኘት፦ 👇👇👇 📚 @Book_mereja ☑ 📚@Book_mereja ☑
Открыть в Telegramየቅኔ አቋቋም ክፍል ፩ ግእዝ ጉባኤ ቃና፦ 0:06 - ረቢ ሰገደ ዝማሜ ዕዝል ጉባኤ ቃና፦ 1:30 - ዮም ዕለት ብዙኅ ዝማሜ ዘአምላኪየ፦ 2:52 - ለዓርከ መርዓዊ ዮሐንስ ዝማሜ ሚ በዝኁ፦ 5:29 - ሐሜተ ክልኤቱ አኃው ዝማሜ 7:13 - የዝማሜ ሲመልስ (በለዓለም ጊዜ) ዋዜማ፦ 9:10 - ራሔል ዝማሜ 10:56 - ማንሻ ክልኤሆሙ ዝማሜ (በጾም ጊዜ) 11:52 - ማንሻ ክልኤሆሙ ቁም 12:54 - ማንሻ ክልኤሆሙ መረግድ 14:01 - ራሔል ቁም 16:21 - ራሔል መረግድ 19:08 - ማንሻ ክልኤሆሙ ጽፋት 19:31 - ራሔል ጽፋት 19:40 - ራሔል ሿሿቴ
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹@muradtadesseРелигия118 тыс.
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ@bewketuseyoum19Религия209 тыс.
Munib Network@munib_netРелигия90,1 тыс.
Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር@christian_mezmurРелигия80,2 тыс.
Aşk ve Taht : በአማርኛ ™@kurulus_orahan_ethРелигия263 тыс.
ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics"@wahidcomРелигия61,9 тыс.
ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማእከል@mkpublicrelationРелигия54,8 тыс.
✞ ተዋሕዶ ✞ 🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴@tewahedo12Религия54,7 тыс.