Кабинет

Посты канала ያሬዳውያን

сначала новые

#18111Фото

ዛሬ የተለየ ቀን ነው!🥺👇 👉ዛሬ ህዳር 17/ ለ18 በዛች በተረገመች ምሽት ታላቁ ወንድማችንን እንደ እባብ በድንጋይ ቀጥቅጠው የገደሉበት ዕለት ነው 😭 ለየት የሚያደርገው ነገር ደግሞ በገዛ ተማሪው መሆኑ ነው ! 👉 እውነት ለመናገር ለእርሱ ያላለቀሰ ያላነባ ያልተጨነቀ የለም !ነገር ግን የእርሱ መገደል በጎጥ መሆኑን ሁላችንም እናውቃለን ይህን ድርጊት ማን እንደፈጸመው ማን እንዳስፈጸመው መላው የጎንደር ሊቃውንት ያውቃል ! 👉 ግን እውነቱን እያወቁ ለምን ዝም እንደሚሉ አይገባኝም በተለይ ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2017 ዓ.ም ድረስ የተመረቁ መምህራን የእርሱ ፍሬዎች ናቸው ! ግን ወንድማቸውን ፣ መምህራቸውን ፣ የቀለም አባታቸውን ለዚህ ያበቃቸውን የካዱ ፣ ስለእርሱ ዝምታን የመረጡ ይልቁንም ስለ እርሱ ሲወራ መስማት እንኳን የማይፈልጉ ይሁዳዎች ናቸው !!! 👉በእውነት አንተን የተሸከመች መሬት እንዴት ቻለችህ ?😭😭   👉 ሁሌም የምናገረው ነገር አለ ነገ ወደ እናንተ እንደሚመጣ አትጠራጠሩ ምክንያቱም ቃየላውያኑ ከጉያችን ውስጥ ይዘናል ፤ በጊዜ ማስወገድ ያስፈልጋል 👉 እንደ እግዚአብሔር ቸርነት እና እንደኛ ጥረት ገዳዩ ተማሪ እዝራ ጥቅምት 21 /2018 ዓ.ም የ20 ዓመት ጽኑ እስራት ተፈርዶበታል፤ ነገርግን ላኪውስ ፣ አስገዳዩስ ?????? አሁንም እንቅልፍ አይወስደንም እስከመጨረሻው እስከ ሞት እንታገላለን !   👉በል እንግዲህ ወንድሜ መቼም አረሳህም መቼም😭 የማናጣውን ወንድም አንተ አሳጡን😭😭😭  አፈሩን ያቅልልህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭          ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሰ መምህርነ ኃይለ ቂርቆስ 🙏😭😭                                                                                                          ዘአማን ✏️🥺

Открыть в Telegram
Просмотры4 170−48%к среднему
Пересылки—
Реакции85
Комментарии—
#18110Текст
Просмотры7 790−3%к среднему
Пересылки—
Реакции32
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
4 ч4 990
7 ч7 790
  1. Через 6 часов7 790
  2. Всего сейчас7 790
#18109Превью ссылки
Просмотры7 730−3%к среднему
Пересылки—
Реакции25
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
4 ч5 000
7 ч7 730
  1. Через 6 часов7 730
  2. Всего сейчас7 730
#18108Видео
Просмотры6 710−16%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
5 ч4 390
8 ч6 710
  1. Через 6 часов4 390
  2. Всего сейчас6 710
#18106Превью ссылки
Просмотры7 070−12%к среднему
Пересылки—
Реакции28
Комментарии—
#18104Фото
Просмотры8 900+11%к среднему
Пересылки—
Реакции37
Комментарии—
#18103Аудио
Просмотры9 240+15%к среднему
Пересылки—
Реакции15
Комментарии—
#18102Текст

ቅኔ አቋቋም መሪ- ራሔል ፈትለ እዴሃ... ተመሪ በዜማ ምራራታውን ይበል- ሁሉም በዝማሜ 👉 ራሔል ፈትለ እዴሃ አማልክተ ወርቅ ሠረቀት ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ (ኢያሱ)፣ ወያዕቆብ መንጦላዕተ ወርቅ ሠወረ በልብሱ፣ ወኃበ ሶስና ድንግል ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ፣ በቁም 👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ። መረግድ 👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ በመረግድ 👉ራሔል ፈትለ እዴሃ አማልክተ ወርቅ ሠረቀት በቁም 👉ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ (ኢያሱ)፣ በመረግድ 👉ወያዕቆብ መንጦላዕተ ወርቅ ሠወረ በልብሱ፣ ወኃበ ሶስና ድንግል ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ (በላይ ቤት ከሆነ በቁም 👉ወያዕቆብ መንጦላዕተ ወርቅ ሠወረ በልብሱ፣ ወኃበ ሶስና ድንግል ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ ) ጽፋት 👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ። ጽፋት 👉ራሔል ፈትለ እዴሃ በሿሿቴ 👉ራሔል ፈትለ እዴሃ 👉አማልክተ ወርቅ ሠረቀት 👉ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ (ኢያሱ) 👉ወያዕቆብ መንጦላዕተ ወርቅ ሠወረ በልብሱ 👉ወኃበ ሶስና ድንግል 👉 ዘበአጸደ ወይን ታንሶሱ ጽፋት 👉ክልኤሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ፣ዘርሁብ ገቦሃ ይግሥሡ።      🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹       👉@EOTCmahlet👈                        👉@EOTCmahlet👈       👉@EOTCmahlet👈       🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹       @EOTCmahlet     # Join & share #

Открыть в Telegram
Просмотры7 500−6%к среднему
Пересылки—
Реакции12
Комментарии—
#18100Текст

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ሥርዓተ ማኅሌት ዘህዳር ፳፬ ካህናተ ሰማይ ወተክለሃይማኖት 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 መልክአ ሥላሴ ሰላም ለመታክፍቲክሙ መሠረተ ዓለም እለ ፆሩ: ኖትያተ ኖኅ ሥላሴ ወዕፀወ ዐባይ ሐመሩ: ዲበ መንበርክሙ ሰብአ ሶበ አምላክ ነጸሩ: ኪሩቤል ወሱራፌል ታህተ እገሪሁ ገረሩ: እስመ ለሊሁ አዘዘ ወእሉ ተፈጥሩ፡፡ @EOTCmahlet ዚቅ፦ እሉ ኪሩቤል ወሱራፌል የዓርጉ ሎቱ ስበሐት፤ እንዘ ይብሉ፤ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ እግዚአብሔር፤ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ። @EOTCmahlet ዚቅ ዓዲ፦ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር፤ ጽርሐ አርያም ማኅፈዱ መካነ ትጉሃን ዓፀዱ፤ ካህናተ ሰማይ ቀውማን በዓውዱ፤ አክሊላቲሆሙ ያወርዱ፤ ቅድመ መንበሩ እንዘ ይሰግዱ፤ይርዕዱ፤ ኢይዝብጦሙ ሶበ ይበርቅ ነዱ። ነግስ፦ ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል፤ ሱራፌል ወኪሩቤል ኡራኤል ወሩፋኤል ሶርያል ወፋኑኤል፤ አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል፤ ሊቃናተ ወነድ ዘሰማያዊት ማእፈድ፤ በንተ በግዑ እቀብዋ ለዛቲ አጸድ።   ዚቅ፦ ሊቃናተ ነድ መላእክተ ምሕረት እለ ድልዋን ለሣህል፤ ሰአሉ አስተምህሩ ለነ፤ አስመ በጸሎት ትንብልናክሙ፤ ትድኅን ወኢትማስን ሀገር።   ነግስ ይትባረክ ስምኪ ማርያም ለዘአውፃእከነ እምፀድፍ፤ በርኅራኄኬ ትሩፍ፤ ይዌድሱኪ ኪሩቤል በከናፍር ወአፍ፤ ሐራ ሰማይ ትጉሃን አኁዛን ሰይፍ፤ አምሳለ ደመና ይኬልሉኪ በክንፍ ዚቅ፦ ብፅእት አንቲ ማርያም ወዉድስት በአፈ ኩሉ፤ ኪሩቤል ይሴብሑኪ ወሱራፌል ይቄድሱኪ፤ መላእክት በበነገዶሙ ይትቀነዩ ለኪ፤ ወለቶሙ ለነቢያት ይእቲ ማርያም፤ እሞሙ ለሐዋርያት ይእቲ ማርያም፤ ደብተራ ፍጽምት እንተ ኢገብራ እደ ሰብእ፤ ዕፁበ ግብረ መንግስተ ሥጋ ኢያርኃወ፤ ዕፁበ ግብረ።    ነግስ ዘዝክረ ቃል ፦ ካህናቲከ ይለብሱ ጽድቀ፤ ወጻድቃኒከ ይትፌስሁ ጥቀ፤ ተክለሃይማኖት በልብሱ ኮከበ ብርሐን ሠረቀ፤ ካህናተ ሰማይ ዘይትአፀፋ መብረቀ፤ አፍቀርዎ ወኮንዎ ማእረ ወአውቀ። @EOTCmahlet    ዚቅ፦ ለእሙንቱ ሐራ ዕበዮሙ ተዓዉቀ፤ ተክለ ሃይማኖት ዜነወ ጥዩቀ፤ በእንቲአነ ይተንብሉ ጽድቀ፤ ካህናተ ሰማይ ይሴብሑ ሊቀ፤ ተ ልቢቦሙ ዘእሳት መብረቀ።      ዓዲ ይቤ መምህርነ ተክለ ሃይማኖት ጻድቅ፤ ለልየ ርኢኩ መንበሮ ለሊቅ፤ ካህናት የዓጥኑ በማዕጠንት ዘወርቅ፤ እምገበዋቲሁ ይወጽእ መብረቅ። @EOTCmahlet   ዘጣእሙ፦ ሰላም  ለዝክር ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ ፤ለወልድኪ አምሳለ  ደሙ ፤መሠረት ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኀኒት ዘእም ቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ፡፡ ዚቅ፦ አክሊሎሙ ለሰማዕት ተስፋ መነኮሳት፤ ወያሚሆሙ ለካህናት፤ ነያ ጽዮን መድኃኒት።   ዚቅ አዲ፦ ሱራፌል ወኪሩቤል ይኬልልዋ፤ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና መድሐኒት ይዕቲ፤ ንብረታ ጽሙና፤ ፀምር ፀዓዳ እንተ አልባቲ ርስሐት። @EOTCmahlet   መልክዐ ተክለ ሃይማኖት፦ ሰላም ለእንግዳከ ዘጥበብ ምዕላድ፤ ወዘመንፈስ ቅዱስ ማህፈድ፤ ተክለሃይማኖት ያእቆብ እንተ እግርከ ግሙድ፤ ያስተበጽዑከ ሰማያዊያን ነገድ፤ እለ ይገሥሡ እሳተ በዕድ። ዚቅ፦ ሃሌ ሉያ ብሩህ ከመ ፀሐይ ፀዓዳ ከመ በረድ፤ ዘቦአ ቤተ መቅደስ ሃሌ ሉያ፤ ዝኬ ውእቱ ገብርኤል መልአክ፤ ዘባጢሁ ለእሳት፤ ዘልብሱ መብረቅ ሐመልማለ ወርቅ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ አስተብዕዎ ኩሎሙ መላእክት   @EOTCmahlet    መልክዐ ተክለ ሃይማኖት፦ ሰላም ለአዕዳዊከ ዘገስሳ ነዶ፤ ለእግዚአብሔር አምላክ ስብሐተ መላእክት ዘየዐውዶ ፤ተክለሃይማኖት አብርሃም ዘጻመውከ በተአንግዶ፤ አድኅነኒ እምቃሳሜ ወይን አመ ይሌዕል ማዕጸዶ፤ እስመ አበ ስሩዕ ከመ ያድኅን ወልዶ    ዚቅ፦ ለካህናት ሰመዮሙ መረግደ፤ እደዊሆሙ ይገሣ ነደ፤ በቅድመ አቡሁ ይሠዉዑ ወልደ፤ ወማዕጠንቶሙ ይትፈቀር ፈድፋደ። @EOTCmahlet መልክዐ ተክለ ሃይማኖት፦ ሰላም ለኩልያቲከ ዘፈተኖን በትዕግሥት፤ ኢየሱስ ክርስቶስ አበ ብርሃናት፤ ተክለሃይማኖት ሰጋዲ ከመ መላእክት፤ ጸሎትከ ዘገበርክሃ እስከ ኊላቔ ምእተ አመት፤ መድኃኒት ትኩነኒ እምግሩም ቅስት። ዚቅ፦ ይሰግድ በብረኪሁ፤ እስከ ይመጽእ ሥርየት ለኃጥአን፤ ተክለሃይማኖት እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ መኑ ከማከ ክቡር። @EOTCmahlet መልክአ ፳፬ቱ ካህናተ ሰማይ፦ ሰላም እብል ለስእርተ ርእስክሙ ዘላህበሰ፤ ዘቦቶን ዕፍረት ዘመአዛሁ እጹብ፤ ዕሥራ ወርብዕ ሰማያዊያን አርባብ ፤ ምስለ አብያጺሁ እለ ይቄድሱ ኪሩብ፤ እምኔክሙ ይትአኰት ወይሴባህ አብ። @EOTCmahlet ዚቅ፦ መንበረ ልዑል የዓጥኑ ቃለ ፈጣሪ ይሰምዑ፤ ብፁዓን ካህናት ጽርሐ አርያም የኃድሩ።   መልክአ ፳፬ቱ ካህናተ ሰማይ፦ ሰላም ለእስትንፋስክሙ  እስትንፋስ ርትዕ ወሣህል፤ ኀዋኅወ ሰማይ አንትሙ እለ ሱራፌል፤ለእግዚአብሔር ዘይነብር ዲበ መንበሩ ልኡል፤ ይቀውሙ ዓውዶ ወይኬልሁ በቃል፤ ዘነጸረክሙ ኢሳያስ ይብል @EOTCmahlet   ዚቅ፦ ኢሳይያስኒ ይቤ ርኢክዎ ለእግዚአብሔር፤ ይነብር ዲበ መንበሩ ነዋህ ወብሩህ፤ ወምሉዕ ቤተ ስብሐቲሁ፤ መልዓ ምድር ስብሐቲሁ፤ አዕላፈ አዕላፋት መላዕክት፤ ወትዕልፊተ አዕላፋት ይቀዉሙ ዓዉደ። @EOTCmahlet     መልክአ ፳፬ቱ ካህናተ ሰማይ፦ ሰላም ለእመታቲክሙ መንፈሳዊያን አንጋድ፤ ዘኅብራቲክሙ አምሳለ መረግድ፤ ሊቃናት ዕሥራ ወ፬ቱ በፍቅድ፤ ረስይዎ ከመ አዘቅት ወከመ ስቁር ጽኢድ፤ ለኀጕለ ህይወትየ ዘይፈቅድ አብድ። @EOTCmahlet   ዚቅ፦ ለካህናተ ሰማይ ኅብራቲሆሙ ከመ መረግድ፤ ወአልባሲሆሙ ፀዓዳ ከመ በረድ ይቤ ተክለ ሃይማኖት ዘገብረ ሰማ ለሥላሴ ይደሉ ስብሐት እስመ ወሀቡነ ሲሳየ ዕለት ኅብስተ ቅዳሴ ዘይሴሰይዎ መላእክት። @EOTCmahlet ማህሌተ ጽጌ፦ ዓቢይ ውእቱ ተአምር ጸግዮትኪ በድንጋሌ፤ ወፈርዮትኪ በንጽሕ ቁርባነ አምልኮ መጥለሌ፤ ማዕጠንተ ሱራፌ ዘወርቅ ወጽዋዓ ኪሩብ ዕንቈ ቢረሌ፤ አልቦ ጸሎት ወአልቦ ትንባሌ፤እንበሌኪ ማርያም ዘየዓርግ ሉዓሌ። @EOTCmahlet ዚቅ፦ ናስተማስለኪ ኦ እግዝእትነ ማርያም በማዕጠንት ዘወርቅ ዘውስተ እደዊሆሙ ለሊቃነ ካህናት ሰማያዉያን እለ ይከዉኑ ጸሎተ ኩሎሙ ቅዱሳን መሐይምናን እምዲበ ምድር በዉስተ ማዕጠንቶሙ ከማሁ በስእለተ ስምኪ የዓርጉ ስእለቶሙ ለዕጓለ እመሕያዉ ዉስተ ማኅደረ ሥሉስ ቅዱስ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።   ምልጣን፦ ሰአሉ ለነ ጻድቃን ውሉደ ብርሀን ፤ ከመ ንድኅን በጸሎትክሙ፤ ጸልዩ ለነ ካህናት አግብርት እግዚአብሔር ፤እስመ ለክሙ ይቤለክሙ አማልክት አንትሙ፤ ወደቂቀ ልዑል ኩልክሙ አመላለስ፦ አማልክት አንትሙ ወደቂቀ ልዑል አማልክት አንትሙ/፪/ ወደቂቀ ልዑል ኩልክሙ/፬/ @EOTCmahlet   እስመ ለዓለም፦ ጻድቅኒ ይቤ ለልየ ርኢኩ፤ እሳት መንበሩ ለእግዚአብሔር፤ ይወጽእ ኃይለ መለኮት ወክብር ፤ አመውስተ ውእቱ መንበር ፤ ህልዉ ካህናት ይቀውሙ ዓውዶ፤ ኅብራቲሆሙ ይመስል መረግደ፤ማ፦ ውእቱኒ ባረክሙ ፤ ወወሀቡ ስብሀት ለፈጣሪዎሙ

Открыть в Telegram
Просмотры6 860−14%к среднему
Пересылки—
Реакции21
Комментарии—
#18099Фото
Просмотры8 740+9%к среднему
Пересылки—
Реакции73
Комментарии—
#18098Фото
Просмотры9 320+16%к среднему
Пересылки—
Реакции10
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
21 ч9 010
24 ч9 320
  1. Через 24 часа9 320
  2. Всего сейчас9 320
#18097Аудио
Просмотры8 520+6%к среднему
Пересылки—
Реакции27
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
22 ч8 060
25 ч8 520
  1. Через 24 часа8 520
  2. Всего сейчас8 520
#18096Фото

ተአምረ ማርያም ከወንጌል ጋር ተጋጭቷል??? ሁላችንም እንደምንገነዘበው ምንም እንኳን ሐዋርያት ከጌታችን እርገት በኋላ መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ ፍርሓት የሚባል ነገር ቢጠፋላቸውም ነገር ግን ተአምረ ማርያም ተአምር ፫ ላይ ግን «ከዮሐንስ በቀር ሌሎች ሐዋርያት መሸሻቸውን ... » ይናገራል፡፡ ጥቂት ገጾች ቀደም ብሎ ደግሞ ተአምር ፩ ላይ ደግሞ ስሕተትን ያርምና «ሐዋርያት አልሸሹም» በማለት ይናገራል! ምንድነው ይሄ ነገር? 👉🏿👈🏿 ይኸው ወይ ተአምሩ ወይ ደግሞ መጽሐፍ ቅዱሱ ተሳስቷል ማለት ነው። ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ ስለማይሳሳት ያቺ የፈረደባት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምትቀበለው ተአምረ ማርያም የለየለት ስህተት ውስጥ ነው ማለት ነው .... ብለው መናፍቃን ይከስሱናል። ግን ይሄ ነገር እንዴት ነው? እስኪ አብረን እንመልከተው ...... ፩. መጀመሪያ ላይ ሐዋርያት «ሸሹ!» ማለቱ በእነርሱ መካከል የነበረውን ድንጋጤ ሲናገር ነው:: በመካከላቸውም የነበረው ድንጋጤ «እኛን ይገድሉናል ወይስ አይገድሉንም?» የሚል አልነበረም:: ፍርሃታቸው «የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ሥጋዋን ምን ያደርጉብን ይሆን?» የሚል ነበር:: ይህንንም ለማመላከት «ሽሹ!» በሚል ገልጾታል:: « ... ከቅዱስ ዮሐንስ በቀር» ሲል ደግሞ እርሱ ብቻ ከእመቤታችን ሥጋ ጋር በዕፀ ሕይወት አብሮ መኖሩንና ከእርሷ ባለመለየቱ የተነሣ ነው:: መንፈስ ቅዱስን ስለ ተቀበሉ ቅዱሳን ሐዋርያት "ሸሹ! ሊባሉ አይገባም!" ብሎ ማሰብ ወንጌልን መቃረንም መኾኑን ልብ ሊሉት ይገባል፡፡ ከሳሾቻችን አላስተዋሉትም እንጂ ሐዋርያት በአይሁድ ምክንያት እንደሚሰደዱ አስቀድሞ በጌታችን ተነግራል፡፡ ባለቤቱ ራሱ « ... ስለ ስሜ ብላችሁ ትሰደዳላችሁ።» ብሎ አስተምሯልና:: ደግሞስ ሐዋርያት ኢየሱስ ክርስቶስን ክደው አይደለም የሚሸሹት ይልቅስ ስለ ጽድቅ ብለው ነው እንጂ፡፡ ይህ ደግሞ ትምህርተ ክርስቶስ መኾኑ ወንጌልን ለሚያነብ ሁሉ ግልጽ ነው፡፡ ጌታችን በአንቀጸ ብፁዐን «ስለ ጽድቅ ብለው የሚሰደዱ ብፁዐን ናቸው» ብሏልና:: ..... ..... ..... ..... ..... ..... ..... ..... እዚህች ጋ ከመጽሐፍ ቅዱስ እስኪ ሁለት ተጨማሪ ጥቅሶችን እንመልከት፦ ፩. « ... አውቀው ልስጥራንና ደርቤን ወደሚባሉት ወደ ሊቃኦንያ ከተማዎች በእነርሱም ዙሪያ ወዳለው አገር ሸሹ።» — የሐዋ ሥራ ፲፬፥፮ ፤ ፪. «በዚያን ቀንም በኢየሩሳሌም ባለች ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ሆነ፣ ሁሉም ከሐዋርያትም በቀር ወደ ይሁዳና ወደ ሰማርያ አገሮች ተበተኑ።» —  የሐዋ ሥራ ፰፥፩ የሚሉ ምንባባት አሉ፡፡ ከእነዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት የምንረዳው ክርስቲያኖች በመከራ ጊዜ እንደሚሰደዱ ነው:: ይህም የሆነው ክርስትናቸውን ላለመቀየርና ስደቱን ጭንቁን ታግሰው ሰማያዊ ዋጋን ለማግኘት ነው፡፡ ይህም ስደት መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት ከወረደላቸው በኋላ መሆኑ ደግሞ የመናፍቃንን አረዳድ ይጠርብልናል:: በመኾኑም ተአምረ ማርያም ላይም «ሸሹ!» የሚል ቃል መገኘቱ ብዙም የሚደንቅ ነገር አይደለም:: ትርጕሙ ግን ከላይ እንደገለጽነው በመካከላቸው የነበረውን ድንጋጤ ለማመላከት የገባ ቃል ነው:: ..... ..... ..... ..... ..... ..... ..... ..... ፪. ሁለተኛው ደግሞ «ሐዋርያት አልሸሹም» ያለበት የራሱ የሆነ ዐቢይ ምክንያት አለው፡፡ ይኸውም ልክ እንደ መናፍቃን ተአምሩን ሰምተው በተሳሳተ መንገድ ተርጕመው የነበሩ ለዎች ስላሉ ስሕተታቸውን ለማረም ነው። እንደ እውነቱ ከሆነ መናፍቃን ይህን የተአምረ ማርያም ቃል ይዘው ተአምሩን «ትክክለኛ መጽሐፍ አይደለም» ከማለታቸው በፊት እንዲህ ዓይነት ቃልን በመጽሐፍ ቅዱስ ለመፈለግ ቢጥሩ እንደምን ከሕማማቸው በተፈወሱ ይሆን? ቅዱስ ጳውሎስ ራሱ ለገላትያ ክርስቲያኖች መልእክቱን ሲጽፍ በቀጥታ ክርስቶስ ሲሰቀል አብሮት የተሰቀለ ይመስል በገላትያ ፪÷፳ «ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ» ይላል:: እንግዲህ ወንጌላት በሙሉ የሚያስረዱን ከክርስቶስ ጋር የተሰቀሉት ኹለት ወንበዴዎች እንደሆኑ ነው:: ታዲያ እነዚህ ኹለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባት ይጋጫሉ ብሎ አንዱን ጥሎ ሌላውን ተቀብሎ መሔድ ይቻላልን? ቅዱስ ጳውሎስንስ ከክርስቶስ ጋር ሳይሰቀል ተሰቅያለሁ ብሎ ይዋሻል ብሎ መጽሐፉን አልቀበልም ማለት የመጽሐፍ ቅዱስን ቅዱስነት አምኖና ተቀብሎ በትሕትና በር ወደ ንባባት ካለመግባት የሚመነጭ አይደለምን? ( እስኪ ሌላ እንጨምር ... ) ልበ አምላክ ዳዊትም « ... ኹሉ ዐመፁ፥ በአንድነትም ረከሱ፥ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም፥ አንድም ስንኳን የለም።» — መዝ ፲፫፥፫ ሲል ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም በሐዲስ ኪዳን በተጨማሪ «ጻድቅ የለም፥ አንድ ስንኳ አስተዋይ የለም» በማለት ዳዊትን የሚመስል ቃል ጨምሯል ሮሜ ፫÷፲፩። ነገር ግን መጽሐፍ «ኖኅም በትውልዱ ጻድቅ ፍጹምም ሰው ነበረ።» በማለት ዘፍ ፮፥፱ መግለጹ ብቻ ሳይሆን እንዲያውም «ዘካርያስና ኤልሳቤጥ ሁለቱም በጌታ ትእዛዝና ሕግጋት ኹሉ ያለነቀፋ እየሔዱ በእግዚአብሔር ፊት ጻድቃን ነበሩ።» ሉቃ ፩÷፮ በማለት ያስገርመናል። የሁለቱ ባልና ሚስት ጽድቅ «ጻድቃን ናቸው።» በሚል ብቻ የተዘገበ ሳይሆን ጽድቃቸው የተመስከረላቸው የጽድቅ ምንጭ በኾነው በእግዚአብሔር ፊት ነው:: (አሁን በደንብ አስተውሉ ... ! ) እንድ ሰው እንደ መናፍቃን የአረዳድ መንገድ ብቻ ልሂድ ቢል እነዚህን ቃላት መረዳት ይችላልን? ታዲያ እነዚህ ቃላት የሚጋጩ መስለው በመቅረባቸው ምክንያት ወደ መጻሕፍቱ ምሥጢር በትሕትና በር ገብተው ቅዱስነታቸውን አምነው በማያነብቧቸው ሰዎች ጭንቅላት መጋጨት ምክንያት የተጋጩ ተደርገው ሊወሰዱ ይገባልን? ይህ ኹሉ የሚመነጨው መጽሐፍ ቅዱስን በአግባቡ ካለመረዳታቸው ነው። ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስን በአግባቡ የተረዳ ሰው የአዋልድ መጻሕፍትን የአገላለጽ ሥነ ዘዴ ለመረዳት በእጅጉ ይረዳዋልና፡፡ የሚጋጭ የሚመስሉ ጥቅሶችን ከመጽሐፍ ቅዱስ ብንሰጣቸው ግራ እንደሚጋቡ በተአምረ ማርያሙ ላይም መወዛገባቸው ድንቅ አይደለም። የመናፍቃንን ዕይታና አረዳድ በምሳሌ እናስረዳው ቢባል ሰውን በመጽሐፍ ቅዱስ መስሎ ማሳየት በጣም ጉዳዩን ሊያጎላልን ይችላል። ሰው ብዙ የአካል ክፍል ተሰባጥረው ተሰባጥረው የሠሩት አንድ አካል ያለው ስለ ሆነ፤ ዐይኑን ረቂቁን ምሥጢር በመረዳት ቅዱስ ዮሐንስ በጻፈው አፍንጫውን በዮሐንስ ወንጌል ብንመስለው፤ ጆሮውን ደግሞ በቅዱስ ማርቆስ ወንጌል፤ አፍ ደግሞ « ... ንጉሡ በተወለደ ጊዜ ላህምና አድግ እስትንፋሳቸውን ገበሩለት።» ብሎ በጻፈው በቅዱስ ሉቃስ ብንመስለውና አፉን በማቴዎስ ብንመስል ሌሎችንም ቅዱሳት መጻሕፍት በሌሎቹ የአካል ክፍሎች ብንመስላቸውና እንደ አንድ መጽሐፍ አድርገን በአጠቃላይ ብንወስደው ..... መናፍቃን የሚሉን አፍንጫና ዐይን አንድ ዓይነት አለመሆናቸው የሚጋጩ ስለ ሆነ ነው ዓይነት ነው፡፡ አፍንጫ በዐይን ዐይንነት እንደሚያይ ዐይንም አብሮት በአንድ አካልነት ባለው አፍንጫ በኩል እንደሚያሸት ማዛመድ አይፈልጉም:: የእነዚህ ሁሉ አካል ክፍሎች ማዕከላቸውና መሪያቸው አንድ አእምሮ መሆኑንም ወደ መረዳት የመጡ አይመስሉም፡፡ አፍንጫና ዐይን ተጣልተው ባያውቁ መናፍቃን ግን እናጣላቸው የሚሉ ይመስላሉ፡፡ ለማንኛውም ወንጌሉና ተአምሩ እንደማይጋጩ ትናንት አባቶቻችን፣ ዛሬ እኛ ልጆቻቸው፣ ነገ ደግሞ የእኛ ልጆች በድፍረት እንናገራለን። እናስተውል! ዲ/ን ኃይለራጉኤል

Открыть в Telegram
Просмотры9 050+13%к среднему
Пересылки—
Реакции33
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
22 ч8 600
25 ч9 050
  1. Через 24 часа9 050
  2. Всего сейчас9 050
#18094Превью ссылки
Просмотры9 650+21%к среднему
Пересылки—
Реакции28
Комментарии—
#18093Текст

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ሥርዓተ ዋዜማ ዘኅዳር ፳፬ ካህናተ ሰማይ ወተክለ ሐይማኖት 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁      ሃሌ ሉያ ዘይዌልጦ ለሰማይ ወይኄድሳ በምድር በበረከቱ፤ ኅሩያነ ዚአሁ የኃድሩ ውስቴታ፤  ለካህናት አልበሶሙ ሕይወት፤ ጻድቃንኒ ትፍሥሕት ይትፌሥሑ፤ ወይትወሀውሁ በአዝማን ፤ ዘአልቦ ኁልቊ። @EOTCmahlet @EOTCmahlet ምልጣን፦ ለካህናት አልበሶሙ ሕይወት፤ ጻድቃንኒ ትፍሥሕት ይትፌሥሑ፤ ወይትወኃውሁ በአዝማን ዘአልቦ ኁልቊ፤ወይትወኃውሁ በአዝማን ዘአልቦ ኁልቊ አመላለስ፦ ወይትወኃውሁ በአዝማን ዘአልቦ ኁልቊ/፪/ ወይትወኃውሁ በአዝማን ዘአልቦ ኁልቊ ወይትወኃውሁ በአዝማን ዘአልቦ ኁልቊ/፪/ 👉 @EOTCmahlet 👉 @EOTCmahlet በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦ ለካህናት ክብር ይደልዎሙ ለእለ ይትለአኩ ሠናየ መላእክተ ለካህናት ክብር ይደልዎሙ 👉 @EOTCmahlet 👉 @EOTCmahlet እግዚአብሔር ነግሠ፦ ለካህናቲከ እግዚኦ ለካህናቲከ እለ አሥመሩከ ትቤሎሙ ባዑ ጽርአ መቅደስከ ኀበ የኃድር ኃይለ ስብሐቲከ 👉 @EOTCmahlet 👉 @EOTCmahlet ይትባረክ፦ ካህናቲከ ይለብሱ ጽድቀ ወጻድቃኒከ ትፍሥሕት ይትፌሥሑ 👉 @EOTCmahlet 👉 @EOTCmahlet ሰላም በ፬ ካህናቲከ ምእመናኒከ ይሴብሑከ የዓርጉ ለከ መሥዋዕት ንጹሐ እንበለ ኑፋቄ ወይብሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ንጉሠ ሰላም ሰላመከ ሀበነ 👉 @EOTCmahlet    አመላለስ፦ ወይብሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር /፪/ ንጉሠ ሰላም ሰላመከ ሀበነ/፬/      🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹       👉@EOTCmahlet👈                        👉@EOTCmahlet👈       👉@EOTCmahlet👈       🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹       @EOTCmahlet     # Join & share #

Открыть в Telegram
Просмотры10 700+34%к среднему
Пересылки—
Реакции20
Комментарии—
#18091Превью ссылки
Просмотры13 000+62%к среднему
Пересылки—
Реакции26
Комментарии—