በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ @bewketuseyoum19 Creator - @abela1987 📨 For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot Thank you!

Username
@bewketuseyoum19
Category
Religion
Country
EthiopiaEthiopia
Created
, 8 years
Subscribers211,563−111 last week
Avg views per post, 7d668−46.3% vs prev 7d
ERR0.32%last 7 days

Subscribers, 30 days

Oct 8 – Nov 4−1,443 (−0.7%)

Show as table
DateSubscribers
Oct 8, 2026213,006
Oct 9, 2026213,117
Oct 10, 2026213,147
Oct 11, 2026213,166
Oct 12, 2026213,051
Oct 13, 2026212,782
Oct 14, 2026212,655
Oct 15, 2026212,704
Oct 16, 2026212,925
Oct 17, 2026212,656
Oct 18, 2026212,748
Oct 19, 2026212,755
Oct 20, 2026212,569
Oct 21, 2026212,417
Oct 22, 2026212,241
Oct 23, 2026212,088
Oct 24, 2026211,986
Oct 25, 2026211,987
Oct 26, 2026211,922
Oct 27, 2026211,648
Oct 28, 2026211,674
Oct 29, 2026211,762
Oct 30, 2026211,913
Oct 31, 2026211,797
Nov 1, 2026211,937
Nov 2, 2026211,842
Nov 3, 2026211,689
Nov 4, 2026211,563

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Oct 6, 20261,610
Oct 8, 20261,002
Oct 9, 20262,105
Oct 10, 20262,204
Oct 11, 20262,037
Oct 12, 20261,881
Oct 13, 20262,317
Oct 14, 20262,135
Oct 16, 20262,151
Oct 17, 20262,049
Oct 18, 20262,147
Oct 19, 20262,129
Oct 20, 20262,148
Oct 21, 20262,141
Oct 22, 20262,005
Oct 23, 20261,996
Oct 24, 20262,126
Oct 25, 202679
Oct 26, 20261,872
Oct 27, 20262,020
Oct 28, 2026666
Oct 29, 20261,908
Oct 30, 20262,021
Oct 31, 2026950
Nov 1, 2026111
Nov 2, 20261,104
Nov 3, 2026301
Nov 4, 202647

Advertising

Ad posts, 30 days7268 removed · latest
Avg views per ad post111−91.8% vs other posts
  1. ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ195
  2. ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉdeleted52
  3. ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝗝𝗢𝗶𝗻👇👇deleted76
  4. ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝗝𝗢𝗶𝗻👇👇deleted107
  5. ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇 ▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ ▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ ▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአማርኛ ፊልም…deleted61

Most viewed this month

  1. 01

    ❤️‍🔥👑#እማ👑❤️‍🔥                                 የማላድገው ልጅሽ ሁሌ ምትናፍቂኝ ፣ከጉያሽ ሳልጠፋ፣ ማትሆኚው የለም ፣እኔ እንዳልከፋ፣ እንደ ቅጠል ረገፍሽ ፣ቀስ በቀስ እናቴ፣ አንቺ ባትኖሪማ ፣ እቺ እለም ምንድናት ባዶ ናት ሕይውቴ፣ ስስት የለብሽም ፍቅርሽን፣ ስሰጭን፣ እኩል ነው ምታይን ፣ሳታበላልጭን፣🙎‍♀🙎 ምን ብዬ ልግለፅሽ፣ እኔ የሉኝ ቃላት፣ ክንቱ ነው ቃላቴ ፣ ቢናርም አይገልፀው ያንቺን እናትነት፣ እንችን ክፋ አይንካሽ ፣ምንም አትሁኚ፣ ካንቺ ያስቀድመኝ ፣የማላድገው ልጅሽ ሁሌ ያንቺ ሞኚ፣ ለፍተሽ አሳደግሺኝ ፣የሰው ፊት እንዳላይ ፣ እናት ብቻ አይደለሽ ፣ ከእናትም በላይ፣ ብቻ ምን ልንገርሽ ፣ሕይወቴ ነሽ አንቺ፣ የፍቅር ቅኔ ነሽ ፣ መቼም ማትፈቻ፣ እማ እውድሻለው ፣ነፍሴ እክትወጣ፣ ሕልምም አያሳየኝ ፣ብሞት ይሻለኛል፣እኔ አንችን ከማጣ፣ እማ አምላክ ቢጥርው፣ ወትሮም ከእድሜሽ፣ላይ፣ ምንም አትሁኚብኝ፣nefffffffአመት ኑሪልኝ ፣ውስደሽ ከኔ ላይ❤️ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

    Text
    Views2.45K
    Forwards16
    Reactions12
    Comments0
  2. 02
    Views2.33K
    Forwards6
    Reactions54
    Comments1
  3. 03

    አባ (በእውቀቱ ስዩም) አባ ገብረማርያም የአምሳ ስምንት አመት መነኩሴ ናቸው፤ አንድ ማታ፣ ከምሽቱ አምስት ሰአት ተኩል ላይ፣ የንስሀ ልጃቸው ለሆነቸው ወይንሸት ደወሉ፤ “ሀሎ! ወለተማርያም” “አቤት አባ” “ይቅርታ ተመሸ ደወልኩ” “በሰላም ነው አባ?” “ባለቤትሽ ቤት አለ፤? “የለም ፊልድ ወጥትዋል” “ልጆችስ ?” “ተኝተዋል” “በይ ያለሸበትን ክፍል በር ዝጊው” “እ! ዘጋሁት” “ስልክሽን በምን እጅሽ ነው የያዝሽው?” “በቀኝ እጄ ” “ወደ ግራ እጅሽ አዛውሪው” “ማለት ?” “በማንኩሳው ሚካኤል፤ በውስጠጉልቱ ጊዮርጊስ የምልሽን አድርጊ” “እሺ አንዳሉት አድርጊያለሁ” “በቀኝ እጅሽ እስኪብርቶ ይዘሽ ማስታወሻ ትመዘግቢልኛለሽ” “ምንድነው ?” “የሆነ ጊዜ ላይ ሎንዶን የመሄድ እድል ገጥሞኝ፣ ብሪትሽ ላይብራሪ ላይ ከመቅደላ የተዘረፉ ብራናዎችን ሳገላብጥ አንድ ጥንታዊ መጽሀፍ አገኘሁ፤ የመጽሀፉ አስራ ሰባተኛ ገጽ ተገንጥሎ ስመለከት ከነከነኝ ፤ አገር ቤት ስመለስ የብራናውን ቅጂ በየገዳሙ ማፈላለግ ጀመርኩ፤ በመጨረሻ ዲማ ውስጥ አገኘሁት፤ የሚገርምሽ መጽሀፉ በግእዝ የተጻፈ ቢሆንም የተገነጠለው ክፍል ለብቻው በጋፋትኛ ነበር የተጻፈው፤ ታድያ እኔ አባትሽ ጋፋትኛን ለአምሳት አመት አጥንቸ፤ ትርጉሙን ደረስኩበት” “ይቀጥሉ” “ያ ገጽ ታላቅ ምስጢር አዝሉዋል፤ ንጉስ ላሊበላ በመቶ ሺህ የሚቆጠር ሳጥን ሙሉ ወርቅ አልማዝ፤ ዩራኒየም ታንታለም እና ሌሎች የከበሩ ማእድኖችን አንድ ዋሻ ውስጥ አንደደበቀ ይጠቁማል ፤ ይህ ብቻ አይደለም ፤መቅደሶቹን የፈለፈለበት ማሽን ሳይቀር በዚያ ይገኛል፤ ማሽኑ ትልልቅ አለቶችን በቀላሉ አንደ እርሳስ መቅረጽ የሚችል ነው፤ እየሰማሽኝ ነው ?” “አዎ! ይቀጥሉ አባ!” “የብራናውን ጥቆማ መሰረት አድርጌ ስሄድ አገኘሁት፤ ዋሻው ተደብቆ የሚገኘው በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ውስጥ የሚገኝ ተራራ ግርጌ ነው፤ ” “ይህንን ለኔ ለምንድነው የሚነግሩኝ አባ” አለች ወይንሸት፤ “ሰሞኑን ትንሽ ሲያመኝ አልነበር፤ አንድ የታወቀ ዶክተር ጋር ሂጄ ነበር ዛሬ ጠዋት! በቅርቡ! በሰአታት ጊዜ ውስጥ የመዘንጋት በሽታ አእምሮህን ይቆጣጠረዋል ብሎ አረዳኝ፤ እናም ትውስታየ ሳይከዳኝ ይህንን አገራችንን ከድህነት መንጥቆ የሚያወጣ ሚስጥር አንቺ ጋር ባደራ ላስቀረው ብየ ነው” አሉ አባ ትካዜ በተላበሰ ድምጽ፤ “እሺ የተራራው ስም ምንድነው አባ ?” አለች ወይንሸት፤ አባ በረጅሙ ተነፈሱና መለሱ፤ “የምን ተራራ;?” (ከምናለሽ ተራ እስከ ምንትሴ ተራራ ከሚለው ልብ ሰቃይ መጥሀፌ የተቀነጨበ) ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

    Text
    Views2.32K
    Forwards11
    Reactions25
    Comments0
  4. 04
    Views2.31K
    Forwards5
    Reactions9
    Comments1
  5. 05

                 //  እቀፊኝ \\              ሰማዩ ይጠቅለል             ምድር ትተጣጠፍ፣             የወደድኩሽ አንቺን              አቅፌሽ ልንሳፈፍ።              እንወድቃለን ብለሽ                ከቶ አትጨነቂ፣              ማንም ያላወቀው መልአክ መሆንሽን ድንገት እንድታቂ።              ወደቅን ስንባል             ክንፎችሽ ይዘርጉ፣ ለኔ የሚታየኝ ብርሀንሽን አይተው ጨለማና ፅልመት ድንገት ይሸሸጉ።            ከዚ አለም ውሰጂኝ              ካንቺ ገነት ልኑር፣             ከእቅፍሽ አልውጣ            ህይወቴ እንዲሰምር፣              ሲኦልሽ ውሰጂኝ            እኔ እንደሆን አልቀር።                አንቺ ካለሽበት            ገነት ነው የኔ አለም፣                 ካንቺ ጋራ ሆኜ                እሳት ቢበላኝም።               እንጦሮጦስ ይሁን            ብወርድም ግድ የለኝ፣                 ተራራን አክሎ             መብረቅ ቢዘንብብኝ፣             አውሎ ንፋስ መጥቶ              ወስዶ ቢያንገላታኝ፣                ለኔ ምንም ነው                 አንቺ ካለሽልኝ፣               መከራው ቢበዛ              ለሰከንድ አትራቂኝ፣                  በይ እቀፊኝ፣                    ስታቅፊኝ፣              ችግር ምን እንደሆን             ስለምታስረሺኝ እቀፊኝ፣                 ዘላለም እቀፊኝ።   ተፃፈ ምድራዊ መልአክ ለሆኑ ሴቶች:: ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19  

    Text
    Views2.23K
    Forwards13
    Reactions26
    Comments3

Latest posts

#67854Photo
Views62−95%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#67837Text
Views780−39%vs avg
Forwards1
Reactions6
Comments1
#67820Photo
Views233−82%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h34
9 h233
  1. After 1 hour34
  2. Total to date233

All posts

Connections