Forwarded from Botton Creater ✅
⚽️ ጎልልልልልልልልልልልልልልል አርሰናል ከ ስፓርታ ፕራጋ የሚያደርጉትን ተጠባቂ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ያለምንም ክፍያ በነፃ ለመመልከት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇 ! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ !
Open in TelegramForwarded from Botton Creater ✅
⚽️ ጎልልልልልልልልልልልልልልል አርሰናል ከ ስፓርታ ፕራጋ የሚያደርጉትን ተጠባቂ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ያለምንም ክፍያ በነፃ ለመመልከት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇 ! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ !
Open in TelegramForwarded from Botton Creater ✅
አርሰናል ከፕራጋ የሚያደርጉትን ተጠባቂ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ያለምንም ክፍያ በነፃ ለመመልከት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇 ! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ !
Open in Telegramመዳፍ ፤ የሰው አድማስ (በእውቀቱ ስዩም) ማነው የሚያደምጥህ? አየሩን ቢሞላው፤ ዜማህ ተንቆርቁሮ በገዛ ጫጫታው፤ ሁሉም ተደናቁሮ፤ ባዘቦት በሰንበት፤ ሰው በሚጎርፍበት ባደባባይ መሀል ወበቅና ጠኔ አዙሮ ቢጥልሽ ማነው ልብ የሚልሽ ? ንስር ክንፉን ትቶ ከልማዱ ወጥቶ ቢሳብ በደረቱ፤ አባብ ቢሄድ ባየር የቀስተ ደመና፤ ቀለሙ ቢቀየር፤ ጀነበር ኩበት ብትሆን፤ ጨረቃዋ ብትፍም የሰው እይታ አድማስ፤ ከመዳፉ አያልፍም፤ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Open in TelegramForwarded from Qualitymovbot
🌐 ሰበር ዜና 🌐 ✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 7 ቀን የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍 👇ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Open in TelegramForwarded from another channel
👑 🏴ብራንዱ ማንቼ ተመልሷል ይልሀል 🏴❤️🔥 😳 በኢትዮጵያ ፀዴው የማንችስተር ዩናይትድ ተገኝቷል አሁኑኑ ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን ይኮምኩሙ 👇 🚨 ❤️🔥 https://t.me/+GVfk2ddc91lkNWFk 🚨 ❤️🔥 https://t.me/+GVfk2ddc91lkNWFk
Open in TelegramForwarded from Botton Creater ✅
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇
Open in Telegramውዴ! ባንተ ያምራል😍 ስንቶች በማስመሰል ህይወቴነሽ ሲሉ፣ በፍቅር ስም ብለው በሀሰት ሲምሉ። ከፊልም ከልቦለድ ከግጥም መድብሉ፣ በተዋሱት ቃላት እየሸነገሉ፣ ፍቅርን ቢናዘዙም ቃላት አሰማምረው፣ ያ’ንተ ሁለት ፊደል ትርጉሙ ረቂቅ ነው። ውዴ....! በዚች ቃል ስትጠራኝ ልቤን ሞላው ሀሴት፣ እኔ እስከሚመስለኝ ባለም ላይ ያለው ሴት። እናም ዛሬም ተነስ ላዳምጥህ ምከረኝ፣ ያኔ ያልሰማውህ ዛሬ ላይ ፀፀተኝ። ተይ ብለኸኝ ነበር....! ፈጣሪን ማማረር ማጉረምረም ይቅርብሽ የመከራ ሸክም ጠፍሮ እንዳይጭንሽ። ያኔ ባልሰማህም ዛሬ እሰማሀለው፣ ተነስ ውዴ በለኝ የሚያምረው ባንተ ነው። ተጻፈ በገጣሚ ጊዜአለው👉@a9OaG✍️ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 9 h | 780 |
| 29 h | 1,709 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 496 |
| 32 h | 1,104 |
Forwarded from Botton Creater ✅
🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ትጠቀሙበታላችሁ🔥 ቻናሉን ከስር JOIN ሚለውን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ👇
Open in TelegramForwarded from another channel
🏴 | ታላቁ ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ በውድቀቱም ሰአት ቢሆን የሚደግፍ ትክክለኛ ዩናይትዳዊ ለሆነ ብቻ JOIN ይበል ❤️ ከእሁድ እስከ እሁድ መረጃዎችን በጥራት ይኮምኩሙ👇
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 34 |
| 9 h | 233 |
Forwarded from Botton Creater ✅
ሊቨርፑል ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ተጠባቂ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ያለምንም ክፍያ በነፃ ለመመልከት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇 ! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ !
Open in TelegramForwarded from another channel
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0
Open in TelegramForwarded from 1137439312:AAGumjHJ7pzA6vrrfVMlKoqTUsCs59GySrg
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 26 |
| 4 h | 48 |
| 10 h | 195 |
Forwarded from another channel
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 18 |
| 4 h | 34 |
| 11 h | 151 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 36 |
| 4 h | 58 |
| 11 h | 212 |
Forwarded from another channel
🚨ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ....
Open in Telegram// እቀፊኝ \\ ሰማዩ ይጠቅለል ምድር ትተጣጠፍ፣ የወደድኩሽ አንቺን አቅፌሽ ልንሳፈፍ። እንወድቃለን ብለሽ ከቶ አትጨነቂ፣ ማንም ያላወቀው መልአክ መሆንሽን ድንገት እንድታቂ። ወደቅን ስንባል ክንፎችሽ ይዘርጉ፣ ለኔ የሚታየኝ ብርሀንሽን አይተው ጨለማና ፅልመት ድንገት ይሸሸጉ። ከዚ አለም ውሰጂኝ ካንቺ ገነት ልኑር፣ ከእቅፍሽ አልውጣ ህይወቴ እንዲሰምር፣ ሲኦልሽ ውሰጂኝ እኔ እንደሆን አልቀር። አንቺ ካለሽበት ገነት ነው የኔ አለም፣ ካንቺ ጋራ ሆኜ እሳት ቢበላኝም። እንጦሮጦስ ይሁን ብወርድም ግድ የለኝ፣ ተራራን አክሎ መብረቅ ቢዘንብብኝ፣ አውሎ ንፋስ መጥቶ ወስዶ ቢያንገላታኝ፣ ለኔ ምንም ነው አንቺ ካለሽልኝ፣ መከራው ቢበዛ ለሰከንድ አትራቂኝ፣ በይ እቀፊኝ፣ ስታቅፊኝ፣ ችግር ምን እንደሆን ስለምታስረሺኝ እቀፊኝ፣ ዘላለም እቀፊኝ። ተፃፈ ምድራዊ መልአክ ለሆኑ ሴቶች:: ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 373 |
| 9 h | 858 |
| 12 h | 874 |
| 27 h | 1,365 |
| 73 h | 2,233 |
የወንድሜ ጨዋነት የወንድሜን መልካም ጠባይ ተመልክቼ፣ ወንድን ሁሉ በወንድሜ ልክ ገምቼ፤ «ወንድ ልጅ ጨዋ ነው!» አልኩና ፣ ቃላቴን በብዕሬ አስፍሬ ስል ቀና፤ አንዱ ከሚስቱ ጋር ተቀምጦ ሲጠቅሰኝ፤ የግድ.... በጥቅሻው ምክንያት የጻፍኩትን አሰረዘኝ! 😂 @Rufaylen13 💫 ✍️ ህላዌ💕 ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 83 |
| 9 h | 836 |
| 18 h | 1,136 |
| 25 h | 1,190 |
| 70 h | 1,960 |
አሞታል አግኝቶ እንደ ማጣት አግብቶ እንደ መፍታት ልጅ ወልዶ እንደ መቅበር ነግሶ እንደ መባረር ጸጽሶ እንደ መዉለድ ከብሮ እንደ መዋረድ ዉጥንቅጥ በሞላት በዚች ከንቱ አለም ከዚህ የበለጠ ምንም ህመም የለም የኔ ግን ይከፋል ከዚህ ሁሉ ያማል ያፈቀረኝ ልብሽ የሳሙኝ አይኖችሽ የሌላ ሲሆኑ ቁጭ ብሎ ያልማል ድንገት ብንን ብሎ ከተቀመጠበት ለመሄድ ሞክሮ ሲያጣ ሚሄድበት ቁጭ ብሎ ያስባል ሌላ ሰዉ ሲያፈቅርሽ ገላሽን ሲነካዉ የሚሳሳለትን ከንፈርሽን ሲስመዉ ኧረ አይሆንም ይላል በቃ ሆኗል ይላል ብቻ ግን አሞታል አሞታል አሞታል Samuel M. ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 52 |
| 9 h | 702 |
| 32 h | 1,391 |
| 41 h | 1,605 |
| 70 h | 2,021 |
Forwarded from 1137439312:AAGumjHJ7pzA6vrrfVMlKoqTUsCs59GySrg
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ
Open in TelegramForwarded from another channel
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 12 |
| 4 h | 47 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 53 |
| 5 h | 120 |
Forwarded from another channel
ነፃ internet 🌐ተመልሷል ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
Open in TelegramForwarded from Qualitymovbot
የ 500ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Open in TelegramForwarded from Qualitymovbot
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝗝𝗢𝗶𝗻👇👇
Open in TelegramForwarded from Qualitymovbot
ነፃ internet 🌐ተመልሷል ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
Open in Telegramእንደምን ላፅናናሽ ላስቁመው እንባሽን: የውስጥሽ ተውጦ ያጅባል ሳቅሽን፡ እየፈራሁ መጣሁ በነጋ በጠባ፡ ፈገግ ባልሽ ቁጥር ለደበቅሽው ቁስል ማያዬ እየባባ፡ ከምን ተነስቼ እንዴት ልቀንሰው ማንነትሽ ጠፋኝ፡ በምን ልመክተው ? ትካዜሽ ሲያዳፋኝ... አንቺን አገኝ ብዬ እራሴን ሸጫለሁ: ባልነት ቃል በቃኝ ወንድም እሆናለሁ... ብቻ ግን አትጥፊ... ብቻ ግን አትጥፊ... አይበሉኝ የለችም በሩቅ እንኳን ልይሽ አንድ ላይ ለመኖር ህይወት ባትመችም። @dagi1u✍ገጣሚ ዳግም ግርማ (ግርማዊ ዳግም) ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 239 |
| 8 h | 813 |
| 32 h | 1,550 |
| 64 h | 2,033 |
| 71 h | 2,063 |
አፍቅሬ ስሰቃይ (ስጦታው/ትንሹ) እግዜር መሬት ወርዶ ፍቅር አሳየችኝ ቆይ ማ በነገራት ስንቴ እንዳለፋችኝ ስነት ሳይካትሪት ስሄድ ለመማለድ ሌላ አፈቀርክ ብላ ስትል በኔ ስፈርድ ጠዋት በፀበሉ ማታ በጠንቋይ ቤት ስኳትን የኖርኩኝ ባትለኝ ነው አቤት እግዚኦ ተመስገን ፈጣሪን እላለሁ ፍቅር አሳየችኝ ምን እፈልጋለሁ ታዲያ በዚህ መሀል በመኖር ሹክሹክታ ስንት ርቀት ሄድኩኝ ለፍቅር ለደስታ ርቀት ሳትሄዱ ብዙ ሳትጓዙ አፍቃሪ አታግኙ ቅርብ ያለ መዳብ ነው የሚለው ስንኙ😘❤️🩹 ✍ፀሀፊ ስጦታው @stot2 ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 343 |
| 10 h | 775 |
| 25 h | 1,115 |
| 66 h | 1,728 |
| 72 h | 1,752 |