
Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር
🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 27, 2026 | 22,500 |
| Oct 28, 2026 | 22,300 |
| Oct 31, 2026 | 18,300 |
Most viewed this month
- 01Views22.5KForwards—Reactions168Comments—
- 02Views22.3KForwards—Reactions64Comments—
- 03Views18.3KForwards—Reactions188Comments—
Latest posts
የሚገራርሙ ደጋግ ልቦችን እያየን ነው እግዚአብሔር በብዙ ይባርካቹ ! የካሌቤን እናትና ትናናሾቹ አሁንም የኛ እርዳታ ያሻቸዋል! 🏦1000622386511 Birtukan Aragaw Nigatu @christian_mezmur⭐️
Open in Telegramከሁለት ወር በፊት ድንገት እቤታቸው ከተከሰተው ከአባቱ ህልፈት በኋላ የእናቱ፣ የወንድም እህቱ ሸክም ያለበት የቤቱ ታላቅ ወንድማችን ካሌብ እርሱም ለአገልግሎት ከሄደበት ከደብረታቦር ወደ ባህርዳር ሲመለስ "አለምሳጋ" በሚባልበት አካባቢ በታጠቁ ኃይላት በጩቤ ተወግቶ ነፍሱ ማለፉ የሚታወቅ ነው። እኛ ጓደኞቹ እናቱን ልንደግፋት አስበናልና። ውድ ኢትዮጲያውያን ከታች የእናቱን አካውንት አለና የተቻለንን እናድርግ። እግዚአብሔር ይራራላችሁም!!! 1000622386511 Birtukan Aragaw Nigatu ለሌሎች እንዲደርስም #share አድርጉ ከጓደኞቹ @Christian_mezmur⭐️
Open in Telegramልብ የሚሰብር መራር ሃዘን 😭😭 ወንድማችን ካሌብ ካሳሁን ለአገልግሎት በሄደበት በታጣቂዎች በስለት ተወግቶ ወደ ሚወደውና ወዳገለገለው ጌታ መሄዱን ትናንት ሰማን። በእጅጉ በስጋ ስለተለየን አዝነናል ጌታ ለቤተሰቦቹ፣ ለቤተክርስቲያን፣ ለጓደኞቹና ለወዳጆቹ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥ 🤲🏽 @christian_mezmur⭐️
Open in TelegramForwarded from Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር
✨🔥 አዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ App ለሁላችንም — Biblight! 📱🙏 🙏 በውስጡ ምን ያካትታል? ✅ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የሚገኙ ቦታዎች አሁናዊ ቦታ ካርታ 📍 ✅ በቀላሉ ለመረዳት የሚያመቹ ኮሜንተሪዎች ✅ 35 ድንቅ ትርጉሞች 📚(Versions): ከሀገር ውስጥ 4 ቋንቋዎች እና ከአለም ዙሪያ 12 ቋንቋዎች ጋር የያዘ! 🇪🇹🌍 ✅ የትውልድ ሐረጎች: በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙትን የትውልድ ሐረጎች በቀላሉ ያግኙ 💬📖 ✅ በAI የታገዘ ረዳት 🤖: ለሚነሱብዎ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ፈጣን እና አስተማማኝ ምላሾችን ያግኙ። 💡✨ ✅ ሁለገብ አጠቃቀም (All-in-One): ድምፅ የመቅዳት (Record) 🎙፣ የጸሎትና የጥናት ፕላን የማውጣት 🗓፣ እንዲሁም ግሩፕ ፈጥሮ በጋራ የማጥናት እድል! 👨👨👧👧🙏 ✨ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ያለንን ህብረት ከየትኛውም ጊዜ በላይ ሊያቀልልን Biblight በየስልኮቻችን ደጃፍ ላይ ደርሷል! 🙌❤️ 📥አሁኑኑ አውርዱና ይጠቀሙበት! 🚀 🛒 Android Users — Download Biblight ⭐️ 📱 iPhone Users — Download Biblight ⭐️ @christian_mezmur⭐️
Open in Telegramዝማሬ🎙“ነገዬ” ዘማሪ 👤 Bereket Megersa Size💾 5.6 MB የተለቀቀው 🗓 2026 ርዝመት⏰ 6:03 Quality🏙 128 kbps Genres 🎼 Gospel @christian_mezmur⭐️
Open in Telegramደግሞ ሌላ በረከት 😍😇 ተወዳጇ ዘማሪ ሰላም ደስታ "የትንሳኤው በኩር" የተሰኘውን ሁለተኛ የመዝሙር አልበሟን በቅርብ ቀን ለአድማጮች እንደምታደርስ አስታውቃለች። ዘማሪቷ ለቅዱሳን ባስተላለፈችው መልእክት፣ ከታናናሾች ጋር ትልቅን ስራ የሚሰራው እግዚአብሔር ዳግም አዲስ ስራ ይዛ እንድትቀርብ ፀጋውን እንዳበዛላት ገልጻለች። አልበሙ በቅርብ ቀን እንደሚደርስም ተናግራ፣ አማኞች በፀሎት ከጎኗ እንዲሆኑ በጌታ ፍቅር ጠይቃለች። @christian_mezmur⭐️
Open in Telegram🎁ሽልማት ያለው ጥያቄና መልስ ከBiblight ጋር በመተባበር! አሳታፊ ጥያቄዎችና የእድል ሽልማቶች ይዘን እየመጣን ነው ከናንተ የሚጠበቀው Biblightን download አድርጎ መጠበቅ ብቻ ነው 😊 🛒 Android Users — Download Biblight ⭐️ 📱 iPhone Users — Download Biblight ⭐️ ለሌሎችም ➡️share ያድርጉ! @christian_mezmur⭐️
Open in Telegramእግዚአብሔር እረኛዬ ነው ❤ ቦክሰኛው የእግዚአብሔርን እረኝነት በአደባባይ ለሚሊዮኖች አወጀ ! እኛም Biblightን download አድርገን የእግዚአብሔርን ቃል ይበልጥ እናጥና 😍 🛒 Android Users — Download Biblight ⭐️ 📱 iPhone Users — Download Biblight ⭐️ @christian_mezmur⭐️
Open in Telegram✨🔥 አዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ App ለሁላችንም — Biblight! 📱🙏 🙏 በውስጡ ምን ያካትታል? ✅ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የሚገኙ ቦታዎች አሁናዊ ቦታ ካርታ 📍 ✅ በቀላሉ ለመረዳት የሚያመቹ ኮሜንተሪዎች ✅ 35 ድንቅ ትርጉሞች 📚(Versions): ከሀገር ውስጥ 4 ቋንቋዎች እና ከአለም ዙሪያ 12 ቋንቋዎች ጋር የያዘ! 🇪🇹🌍 ✅ የትውልድ ሐረጎች: በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙትን የትውልድ ሐረጎች በቀላሉ ያግኙ 💬📖 ✅ በAI የታገዘ ረዳት 🤖: ለሚነሱብዎ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ፈጣን እና አስተማማኝ ምላሾችን ያግኙ። 💡✨ ✅ ሁለገብ አጠቃቀም (All-in-One): ድምፅ የመቅዳት (Record) 🎙፣ የጸሎትና የጥናት ፕላን የማውጣት 🗓፣ እንዲሁም ግሩፕ ፈጥሮ በጋራ የማጥናት እድል! 👨👨👧👧🙏 ✨ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ያለንን ህብረት ከየትኛውም ጊዜ በላይ ሊያቀልልን Biblight በየስልኮቻችን ደጃፍ ላይ ደርሷል! 🙌❤️ 📥አሁኑኑ አውርዱና ይጠቀሙበት! 🚀 🛒 Android Users — Download Biblight ⭐️ 📱 iPhone Users — Download Biblight ⭐️ @christian_mezmur⭐️
Open in TelegramConnections
Similar channels
Munib Network@munib_netReligion90.1K
ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics"@wahidcomReligion61.9K
ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማእከል@mkpublicrelationReligion54.8K
✞ ተዋሕዶ ✞ 🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴@tewahedo12Religion54.7K
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹@muradtadesseReligion118K
ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)@zikirekdusnReligion53.2K
ያሬዳውያን@eotcmahletReligion141K
Minber TV@minbertvReligion43.7K