Posts of Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር
የሚገራርሙ ደጋግ ልቦችን እያየን ነው እግዚአብሔር በብዙ ይባርካቹ ! የካሌቤን እናትና ትናናሾቹ አሁንም የኛ እርዳታ ያሻቸዋል! 🏦1000622386511 Birtukan Aragaw Nigatu @christian_mezmur⭐️
Open in Telegramከሁለት ወር በፊት ድንገት እቤታቸው ከተከሰተው ከአባቱ ህልፈት በኋላ የእናቱ፣ የወንድም እህቱ ሸክም ያለበት የቤቱ ታላቅ ወንድማችን ካሌብ እርሱም ለአገልግሎት ከሄደበት ከደብረታቦር ወደ ባህርዳር ሲመለስ "አለምሳጋ" በሚባልበት አካባቢ በታጠቁ ኃይላት በጩቤ ተወግቶ ነፍሱ ማለፉ የሚታወቅ ነው። እኛ ጓደኞቹ እናቱን ልንደግፋት አስበናልና። ውድ ኢትዮጲያውያን ከታች የእናቱን አካውንት አለና የተቻለንን እናድርግ። እግዚአብሔር ይራራላችሁም!!! 1000622386511 Birtukan Aragaw Nigatu ለሌሎች እንዲደርስም #share አድርጉ ከጓደኞቹ @Christian_mezmur⭐️
Open in Telegramልብ የሚሰብር መራር ሃዘን 😭😭 ወንድማችን ካሌብ ካሳሁን ለአገልግሎት በሄደበት በታጣቂዎች በስለት ተወግቶ ወደ ሚወደውና ወዳገለገለው ጌታ መሄዱን ትናንት ሰማን። በእጅጉ በስጋ ስለተለየን አዝነናል ጌታ ለቤተሰቦቹ፣ ለቤተክርስቲያን፣ ለጓደኞቹና ለወዳጆቹ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥ 🤲🏽 @christian_mezmur⭐️
Open in TelegramForwarded from Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር
✨🔥 አዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ App ለሁላችንም — Biblight! 📱🙏 🙏 በውስጡ ምን ያካትታል? ✅ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የሚገኙ ቦታዎች አሁናዊ ቦታ ካርታ 📍 ✅ በቀላሉ ለመረዳት የሚያመቹ ኮሜንተሪዎች ✅ 35 ድንቅ ትርጉሞች 📚(Versions): ከሀገር ውስጥ 4 ቋንቋዎች እና ከአለም ዙሪያ 12 ቋንቋዎች ጋር የያዘ! 🇪🇹🌍 ✅ የትውልድ ሐረጎች: በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙትን የትውልድ ሐረጎች በቀላሉ ያግኙ 💬📖 ✅ በAI የታገዘ ረዳት 🤖: ለሚነሱብዎ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ፈጣን እና አስተማማኝ ምላሾችን ያግኙ። 💡✨ ✅ ሁለገብ አጠቃቀም (All-in-One): ድምፅ የመቅዳት (Record) 🎙፣ የጸሎትና የጥናት ፕላን የማውጣት 🗓፣ እንዲሁም ግሩፕ ፈጥሮ በጋራ የማጥናት እድል! 👨👨👧👧🙏 ✨ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ያለንን ህብረት ከየትኛውም ጊዜ በላይ ሊያቀልልን Biblight በየስልኮቻችን ደጃፍ ላይ ደርሷል! 🙌❤️ 📥አሁኑኑ አውርዱና ይጠቀሙበት! 🚀 🛒 Android Users — Download Biblight ⭐️ 📱 iPhone Users — Download Biblight ⭐️ @christian_mezmur⭐️
Open in Telegramዝማሬ🎙“ነገዬ” ዘማሪ 👤 Bereket Megersa Size💾 5.6 MB የተለቀቀው 🗓 2026 ርዝመት⏰ 6:03 Quality🏙 128 kbps Genres 🎼 Gospel @christian_mezmur⭐️
Open in Telegramደግሞ ሌላ በረከት 😍😇 ተወዳጇ ዘማሪ ሰላም ደስታ "የትንሳኤው በኩር" የተሰኘውን ሁለተኛ የመዝሙር አልበሟን በቅርብ ቀን ለአድማጮች እንደምታደርስ አስታውቃለች። ዘማሪቷ ለቅዱሳን ባስተላለፈችው መልእክት፣ ከታናናሾች ጋር ትልቅን ስራ የሚሰራው እግዚአብሔር ዳግም አዲስ ስራ ይዛ እንድትቀርብ ፀጋውን እንዳበዛላት ገልጻለች። አልበሙ በቅርብ ቀን እንደሚደርስም ተናግራ፣ አማኞች በፀሎት ከጎኗ እንዲሆኑ በጌታ ፍቅር ጠይቃለች። @christian_mezmur⭐️
Open in Telegram🎁ሽልማት ያለው ጥያቄና መልስ ከBiblight ጋር በመተባበር! አሳታፊ ጥያቄዎችና የእድል ሽልማቶች ይዘን እየመጣን ነው ከናንተ የሚጠበቀው Biblightን download አድርጎ መጠበቅ ብቻ ነው 😊 🛒 Android Users — Download Biblight ⭐️ 📱 iPhone Users — Download Biblight ⭐️ ለሌሎችም ➡️share ያድርጉ! @christian_mezmur⭐️
Open in Telegramእግዚአብሔር እረኛዬ ነው ❤ ቦክሰኛው የእግዚአብሔርን እረኝነት በአደባባይ ለሚሊዮኖች አወጀ ! እኛም Biblightን download አድርገን የእግዚአብሔርን ቃል ይበልጥ እናጥና 😍 🛒 Android Users — Download Biblight ⭐️ 📱 iPhone Users — Download Biblight ⭐️ @christian_mezmur⭐️
Open in Telegram✨🔥 አዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ App ለሁላችንም — Biblight! 📱🙏 🙏 በውስጡ ምን ያካትታል? ✅ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የሚገኙ ቦታዎች አሁናዊ ቦታ ካርታ 📍 ✅ በቀላሉ ለመረዳት የሚያመቹ ኮሜንተሪዎች ✅ 35 ድንቅ ትርጉሞች 📚(Versions): ከሀገር ውስጥ 4 ቋንቋዎች እና ከአለም ዙሪያ 12 ቋንቋዎች ጋር የያዘ! 🇪🇹🌍 ✅ የትውልድ ሐረጎች: በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙትን የትውልድ ሐረጎች በቀላሉ ያግኙ 💬📖 ✅ በAI የታገዘ ረዳት 🤖: ለሚነሱብዎ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ፈጣን እና አስተማማኝ ምላሾችን ያግኙ። 💡✨ ✅ ሁለገብ አጠቃቀም (All-in-One): ድምፅ የመቅዳት (Record) 🎙፣ የጸሎትና የጥናት ፕላን የማውጣት 🗓፣ እንዲሁም ግሩፕ ፈጥሮ በጋራ የማጥናት እድል! 👨👨👧👧🙏 ✨ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ያለንን ህብረት ከየትኛውም ጊዜ በላይ ሊያቀልልን Biblight በየስልኮቻችን ደጃፍ ላይ ደርሷል! 🙌❤️ 📥አሁኑኑ አውርዱና ይጠቀሙበት! 🚀 🛒 Android Users — Download Biblight ⭐️ 📱 iPhone Users — Download Biblight ⭐️ @christian_mezmur⭐️
Open in Telegramዝማሬ🎙"የእግዚአብሔር ልጅ" ዘማሪ 👤 Chenaniah Ministry Size💾 7.05 MB የተለቀቀው 🗓 2026 ርዝመት⏰ 6:49 Quality🏙 128 kbps Genres 🎼 Gospel @christian_mezmur⭐️
Open in Telegram✨🔥 አዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ App ለሁላችንም — Biblight! 📱🙏 🙏 በውስጡ ምን ያካትታል? ✔️ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የሚገኙ ቦታዎች አሁናዊ ቦታ ካርታ 📍 ✔️ በቀላሉ ለመረዳት የሚያመቹ ኮሜንተሪዎች ✔️ 35 ድንቅ ትርጉሞች 📚(Versions): ከሀገር ውስጥ 4 ቋንቋዎች እና ከአለም ዙሪያ 12 ቋንቋዎች ጋር የያዘ! 🇪🇹🌍 ✔️ የትውልድ ሐረጎች: በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙትን የትውልድ ሐረጎች በቀላሉ ያግኙ 💬📖 ✔️ በAI የታገዘ ረዳት 🤖: ለሚነሱብዎ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ፈጣን እና አስተማማኝ ምላሾችን ያግኙ። 💡✨ ✔️ ሁለገብ አጠቃቀም (All-in-One): ድምፅ የመቅዳት (Record) 🎙️፣ የጸሎትና የጥናት ፕላን የማውጣት 🗓፣ እንዲሁም ግሩፕ ፈጥሮ በጋራ የማጥናት እድል! 👨👨👧👧🙏 ✨ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ያለንን ህብረት ከየትኛውም ጊዜ በላይ ሊያቀልልን Biblight በየስልኮቻችን ደጃፍ ላይ ደርሷል! 🙌❤️ 📥አሁኑኑ አውርዱና ይጠቀሙበት! 🚀 🛒 Android Users⭐️ 📱 iPhone Users⭐️ @christian_mezmur⭐️
Open in Telegramእንደገና ሌላ ጦርነት ሌላ እልቂት 💔 በሁለቱም ወገን ያላችሁ መሪዎች እስኪ ንገሩን ለመሆኑ ምን እያሰባችሁ ነው?! አሁንም በደም መፋሰስ እና በጦርነት አዙሪት ውስጥ ምን ዓይነት ሥልጣንና ድል ነው የሚታያችሁ? የአንድ ሀገር ዜጋስ እንዴት እንዲህ እርስ በእርሱ ይገዳደላል?! 💔 ሰብዓዊ ፍጡራን ስለሆንን ብቻ እንኳ በአንዳችን ሕመም ሁላችንም ማዘን፣ የሰው ልጅ መከራ ሊገባንና ሊያመንም አይገባም ነበር?! ለመሆኑ ካለፈው ጦርነት ቁስል መቼ ዳንንና ነው አሁንም ወደ ሌላ ውድመት የምንነዳው?! ያ ሁሉ ንጹሕ ሕዝብ እና ወጣት ያለቀበት፣ ሀገር የወደመበት ያ ያለፈው ጦርነት ለመሆኑ ማንን አሸናፊ አደረገ? ምንስ ተገኘ ከዛ ሁሉ ደም ማፍሰስ?! ከልቅሶ፣ ከድህነት፣ ከዕዳ እና ከተቆራረሰ ትውልድ ውጭ የታየ ፍሬ አለ?! 😞 ወጣቱ አለቀኮ! የሀገሪቱ ተስፋ እና ሕልም የሆኑት ወጣቶቻችን በየሜዳው እየረገፉ፣ በየሸለቆው ሕይወታቸው ሲቀጠፍ ዓይናችሁ እያየ እንዴት ልባችሁ አይነካም? የትኛው የፖለቲካ ትርፍ ነው ከወጣት ሕይወት የሚበልጠው? የትኛውስ ወንበር ነው የደሃ እናቶችን እንባ የሚያብስ? ደግሞስ የእናቶች ለቅሶ መቼ ነው የሚያበቃው?! 😭 እህቶቻችንና እናቶቻችን በየቀኑ የልጆቻቸውን የሐዘን ወሬ ሲቀበሉ፣ ዘመናቸውን ሙሉ በልቅሶና በሰቆቃ ሲያሳልፉ ማየት አልሰለቻችሁም? ይህ ሐዘን፣ ይህ ፍርሃት፣ ይህ ውድመትና ድህነት መቼ ነው ከሀገራችን ላይ የሚነሳው? ሰላምን መገንባት አቅቷችሁ ሁልጊዜ በሕዝብ ደም ላይ መጫወት እስከ መቼ ነው?! እግዚአብሔር ሆይ፣ በቃቹ በለን! 🙏🏾🥹 አምላካችን ሆይ ምሕረትን ላክልን፣ የወጣቶቻችንን ሕይወት ታደግ፣ የእናቶችን እንባ አብሰህ ለዚች ምድር ሰላምህን ስጣት! ሌላ የምንለው የለንም... 🥺 @christian_mezmur⭐️
Open in TelegramArtist 👩🏻 Selam Desta Track 🎶 Beka Dankugn Album 🎼 Alideraderim Published 🗓 Nov 1, 2020 Length ⏰ 6:06 Minutes Quality🔊 128 kbps Size 💾 6.3 MB Genres 🗂 Christian/Gospel @christian_mezmur⭐️
Open in Telegram"We've normalized sin so much to the point that living biblically is considered exceptional." 😢 @christian_mezmur
Open in Telegramመልከም አዲስ አመት! 🌼🌻 በአዲሱ ዓመት እግዚአብሔር ከእኛ የራቀውን ሰላማችንን ይመልስልን፤ እንደ ሀገር ከተጋረጥንብን አስከፊና ከባድ ፈተናዎች ሁሉ በምህረቱ አውጥቶ ድጋሚ ያቁመን 🙌 አዲሱ ዘመን የሰላም፣ የጥገና እና የታላቅ ተስፋ ይሁንልን! ✨ @christian_mezmur⭐️
Open in Telegram