Кабинет

Посты канала Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

сначала новые

#5938Фото
Просмотры22 500+7%к среднему
Пересылки—
Реакции168
Комментарии—
#5937Фото
Просмотры19 600−7%к среднему
Пересылки—
Реакции499
Комментарии—
#5936Фото

Переслано из Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

✨🔥 አዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ App ለሁላችንም — Biblight! 📱🙏 🙏 በውስጡ ምን ያካትታል? ✅ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የሚገኙ ቦታዎች አሁናዊ ቦታ ካርታ 📍 ✅ በቀላሉ ለመረዳት የሚያመቹ ኮሜንተሪዎች ✅ 35 ድንቅ ትርጉሞች 📚(Versions): ከሀገር ውስጥ 4 ቋንቋዎች እና ከአለም ዙሪያ 12 ቋንቋዎች ጋር የያዘ! 🇪🇹🌍 ✅ የትውልድ ሐረጎች: በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙትን የትውልድ ሐረጎች በቀላሉ ያግኙ 💬📖 ✅ በAI የታገዘ ረዳት 🤖: ለሚነሱብዎ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ፈጣን እና አስተማማኝ ምላሾችን ያግኙ። 💡✨ ✅ ሁለገብ አጠቃቀም (All-in-One): ድምፅ የመቅዳት (Record) 🎙፣ የጸሎትና የጥናት ፕላን የማውጣት 🗓፣ እንዲሁም ግሩፕ ፈጥሮ በጋራ የማጥናት እድል! 👨‍👨‍👧‍👧🙏 ✨ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ያለንን ህብረት ከየትኛውም ጊዜ በላይ ሊያቀልልን Biblight በየስልኮቻችን ደጃፍ ላይ ደርሷል! 🙌❤️ 📥አሁኑኑ አውርዱና ይጠቀሙበት! 🚀 🛒 Android Users — Download Biblight ⭐️ 📱 iPhone Users — Download Biblight ⭐️ @christian_mezmur⭐️

Открыть в Telegram
Просмотры19 400−8%к среднему
Пересылки—
Реакции53
Комментарии—
#5934Фото
Просмотры24 300+16%к среднему
Пересылки—
Реакции200
Комментарии—
#5933Фото
Просмотры24 700+17%к среднему
Пересылки—
Реакции38
Комментарии—
#5932Видео
Просмотры24 300+16%к среднему
Пересылки—
Реакции134
Комментарии—
#5931Фото
Просмотры35 900+71%к среднему
Пересылки—
Реакции47
Комментарии—
#5927Фото
Просмотры35 100+67%к среднему
Пересылки—
Реакции51
Комментарии—
#5926Фото

እንደገና ሌላ ጦርነት ሌላ እልቂት 💔 በሁለቱም ወገን ያላችሁ መሪዎች እስኪ ንገሩን ለመሆኑ ምን እያሰባችሁ ነው?! አሁንም በደም መፋሰስ እና በጦርነት አዙሪት ውስጥ ምን ዓይነት ሥልጣንና ድል ነው የሚታያችሁ? የአንድ ሀገር ዜጋስ እንዴት እንዲህ እርስ በእርሱ ይገዳደላል?! 💔 ሰብዓዊ ፍጡራን ስለሆንን ብቻ እንኳ በአንዳችን ሕመም ሁላችንም ማዘን፣ የሰው ልጅ መከራ ሊገባንና ሊያመንም አይገባም ነበር?! ለመሆኑ ካለፈው ጦርነት ቁስል መቼ ዳንንና ነው አሁንም ወደ ሌላ ውድመት የምንነዳው?! ያ ሁሉ ንጹሕ ሕዝብ እና ወጣት ያለቀበት፣ ሀገር የወደመበት ያ ያለፈው ጦርነት ለመሆኑ ማንን አሸናፊ አደረገ? ምንስ ተገኘ ከዛ ሁሉ ደም ማፍሰስ?! ከልቅሶ፣ ከድህነት፣ ከዕዳ እና ከተቆራረሰ ትውልድ ውጭ የታየ ፍሬ አለ?! 😞 ወጣቱ አለቀኮ! የሀገሪቱ ተስፋ እና ሕልም የሆኑት ወጣቶቻችን በየሜዳው እየረገፉ፣ በየሸለቆው ሕይወታቸው ሲቀጠፍ ዓይናችሁ እያየ እንዴት ልባችሁ አይነካም? የትኛው የፖለቲካ ትርፍ ነው ከወጣት ሕይወት የሚበልጠው? የትኛውስ ወንበር ነው የደሃ እናቶችን እንባ የሚያብስ? ደግሞስ የእናቶች ለቅሶ መቼ ነው የሚያበቃው?! 😭 እህቶቻችንና እናቶቻችን በየቀኑ የልጆቻቸውን የሐዘን ወሬ ሲቀበሉ፣ ዘመናቸውን ሙሉ በልቅሶና በሰቆቃ ሲያሳልፉ ማየት አልሰለቻችሁም? ይህ ሐዘን፣ ይህ ፍርሃት፣ ይህ ውድመትና ድህነት መቼ ነው ከሀገራችን ላይ የሚነሳው? ሰላምን መገንባት አቅቷችሁ ሁልጊዜ በሕዝብ ደም ላይ መጫወት እስከ መቼ ነው?! እግዚአብሔር ሆይ፣ በቃቹ በለን! 🙏🏾🥹 አምላካችን ሆይ ምሕረትን ላክልን፣ የወጣቶቻችንን ሕይወት ታደግ፣ የእናቶችን እንባ አብሰህ ለዚች ምድር ሰላምህን ስጣት! ሌላ የምንለው የለንም... 🥺 @christian_mezmur⭐️

Открыть в Telegram
Просмотры31 100+48%к среднему
Пересылки—
Реакции145
Комментарии—
#5922Фото
Просмотры35 600+69%к среднему
Пересылки—
Реакции99
Комментарии—