📢 ምዝገባ ተጀምሯል! 🚀 በ AI / ML / LLM ዘርፍ የዲጂታል የወደፊት ሕይወትዎን እዚህ ይጀምሩ! 🚀 ነፃ የዳታ አኖቴሽን እና ሌብሊንግ (Data Annotation & Labelling) ስልጠና እና የሥራ ዕድል ምንም ዓይነት የሥራ ልምድ አያስፈልግም! 👩🏽💻 ማን ማመልከት ይችላል: ✔️ዕድሜያቸው ከ18–35 የሆኑ ✔️12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ✔️መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ያላቸው (WhatsApp፣ ኢሜይል፣ መጠቀም መቻል) 💼 የሚያገኙት ጥቅም: ✔️ በዳታ አኖቴሽን እና ኢቲካል AI (Ethical AI) ላይ ተግባራዊ ስልጠና ✔️80% እና ከዚያ በላይ ካመጡ የምስክር ወረቀት (ሰርተፊኬት) ✔️ የላቀ ውጤት ላመጡ የሥራ ዕድል 📚 የስልጠናው ሂደት: 1) አካል የሚሰጥ ገለጻ (In-person onboarding) አንድ ጊዜ ለግማሽ ቀን ብቻ 2) የኦንላይን ኮርስ 3) የቀጥታ የኦንላይን ክፍለ-ጊዜ (በ Microsoft Teams) 🔗 አሁኑኑ ያመልክቱ: share.com.et/wait-list 🌐 ቴሌግራም: @AnnotatePlus (https://t.me/AnnotatePlus) 💼 😉ሊንክድኢን : ✈️https://www.linkedin.com/company/annotate-plus
Open in Telegram
እንማር
እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ Ads - @Kiya988 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q Buy ads: https://telega.io/c/Enmare1988
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 18, 2026 | 12,550 |
| Nov 19, 2026 | 11,500 |
| Nov 20, 2026 | 11,050 |
| Nov 21, 2026 | 9,110 |
| Nov 22, 2026 | 8,765 |
| Nov 23, 2026 | 5,545 |
| Nov 24, 2026 | 3,900 |
| Nov 25, 2026 | 2,205 |
Most viewed this month
- 01Views12.6KForwards—Reactions111Comments—
- 02Views12.5KForwards—Reactions228Comments—
- 03Views11.7KForwards—Reactions189Comments—
- 04Views11.5KForwards—Reactions239Comments—
Latest posts
🔵"ጊዜ ሲያደላልህ ስህተቶችህ እንደ ቀልድ ይታያሉ፣ ቀን ሲጥልህ ደግሞ ቀልዶችህ ሁሉ ስህተት ይሆናሉ።" inner engineering(book) by shadguru ✅️@Enmare1988 ✅️@Enmare1988
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 607 |
| 2 h | 1,840 |
| 4 h | 2,480 |
- After 1 hour607
- After 6 hours2,480
- Total to date2,480
Advertising 🚨UNLIMITED MOBILE DATA PACKAGE WITH CHEAP PRICE 🚨 ገደብየለሽ ኢንተርኔት አገልግሎት መጠቀም ለምትፈልጉ በታላቅ ቅናሽ እኛ ጋር ያገኛሉ። 📊ETHIO TELECOM ➡️ወርሃዊ - 1100 ብር ➡️የሶስት ወር - 4000 ብር ➡️አመታዊ - 10,000 ብር 💭 መግዛት የምትፈልጉ ከታች ባለዉ ስልክ አናግሩኝ 👇 :- 📥 @Hustle7x 📞 0998108169
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 941 |
| 3 h | 2,040 |
| 4 h | 2,620 |
- After 1 hour941
- After 6 hours2,620
- Total to date2,620
📱LinkedIn የLinkedIn አካውንት አለዎት? ❓❓ እንግዲያውስ ወደ kaleab linkden rental ይምጡና ያከራዩት! ✅ከተከፈተ 6 ወር የሞላው LinkedIn አካውንት ካለዎት አከራይተው በየሳምንቱ ገቢ ማግኘት ይችላሉ። 📎100+ Connection 📎500+ Connection 📎1000+ Connection 📎1500+ Connection 📎2000+ Connection 1️⃣እኛን ልዩ የሚያደርገን ክፍያዎችን ሳምንት ሳይጠብቁ በቅድመ ክፍያ መክፈላችን ነው። ✔️ሌሎችን በመጋበዝ 5000birr ኮሚሽን ማግኘት ይችላሉ።አሁኑኑ ያናግሩን። ✅ዝርዝር መረጃዎችንና የማረጋገጫ ክፍያዎችን ከቻናላችን ይመልከቱ: 👇 🌐 @LinkedInrenting_0 ☑️ 🌐 @LinkedInrenting_0 ☑️
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 503 |
| 2 h | 1,170 |
| 8 h | 3,180 |
- After 1 hour503
- After 6 hours3,180
- Total to date3,180
ጸጥ ረጭ ያሉ ረጅም ለሊቶችን ከአንዲት ሴት ጋር አልኮል እየጠጡ ስለህይወት በክትነት እንደማውራት ያለ እረፍት የለም። ይህ የሥጋ መጠጋጋት የነፍስ ብቸኝነትን ለጥቂት ጊዜ የሚያስረሳ ማደንዘዣ ነው። ሰማዩ ጠቁሯል፤ ምድር ባንቀላፉ ፍጥረቶች ተሞልታች፤ በእኚህ ሁሉ መካከል መንታ ብቸኝነቶች በአንድ አልጋ ላይ ተገናኝተው የውስጥ ሀዘናቸውን እየተጋሩ ነው። ይህ ምናልባት ፍቅር ባይሆንም፤ ሁለት የተሰበሩ ነፍሶችን እርስ በእርስ የሚጠጋገኑበት ሌላኛው እፎይታ ነው ❤🩹 ✅️✅️@Enmare1988 ✅️✅️@Enmare1988
Open in TelegramAdvertising 💥➡️ለመላው ስራፈላጊ ታላቅ የምስራች ያለምንም ማጋነን በቀን ከ 10ሺ ብር በላይ ልታተርፉበት የምትችሉበት ለሀገራችን አዲስ ሰውም ያልነቃበት ልዩ የonline ስራ መጥቶላችዋል ⭐️ስራውን መጀመር የምትፈልጉ እና ስለስራው በቂ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+wKDRHRqA3OMyNmFk https://t.me/+wKDRHRqA3OMyNmFk ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵 ስለስራው ብዙ ማውራት አይጠበቅብኝም በስራው የተለወጡ ወጣቶች እራሳቸው እየመሰከሩ ነው ይሄው ከላይ ምስሉን ተመልከቱ ቤቲንግም አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/etprem Promo code: ETPREM 👈 ይሄን ተጠቀሙ 💰ገብታችው ይሄን Fixed ትኬት መቁረጥ ትችላላችው
Open in Telegram✅📢 Applications are NOW OPEN! 🚀 YOUR DIGITAL FUTURE IN AI / ML/ LLM/ STARTS HERE! 🚀 FREE DATA ANNOTATION AND LABELLING TRAINING & JOB OPPORTUNITY No experience needed! Want to start a career in AI or digital work? Get trained in Data Annotation & AI — for free! 🎯 👩🏽💻 Who Can Apply: ✔️ Ages 18–35 ✔️Completed Grade 12 ✔️Basic computer skills (WhatsApp, email, browsers) 💼 What You’ll Gain: ➡️ Practical training in data annotation & ethical AI ➡️Certificate if you score 80%+ ➡️ Job opportunities for top performers 📚 Training Format: 1️⃣ In-person onboarding 2️⃣ Online courses (self-paced) 3️⃣Live virtual sessions (Microsoft Teams) 🔗 Apply Now: http://share.com.et/wait-list 🌐Telegram: @AnnotatePlus 😉LinkedIn: ✈️https://www.linkedin.com/company/annotate-plus
Open in Telegram✔️ይህንን አባባል ላስታውሳችሁ፡- “የትኛውም የጥፋተኝነት ስሜት ያለፈውን መቀየር አይችልም። የትኛውም የጭንቀት መጠን ወደፊት የሚመጣውን መቀየር አይችልም። በእውነት መቀየር የምንችለው ብቸኛው ጊዜ የአሁኑን ነው!” ይህ እውነትነት ያለው አባባል በሰላም የማረፍ ምክንያት ይሁናችሁ! Rest well and have a sweet dream! Dr Eyob mamo ✅️✅️@Enmare1988 ✅️✅️@Enmare1988
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 16 h | 5,430 |
| 24 h | 5,920 |
- After 24 hours5,920
- Total to date5,920
Forwarded from ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
የአለማችን ምርጥ ምርጥ መጽሐፎች በአማርኛ(በPdf) የሚገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ! 👇👇 https://t.me/BookMereja ☑ https://t.me/BookMereja ☑
Open in Telegram✅በተዋወቅን በሁለተኛው ቀን "ለምን ቤቴ አትመጪም"የሚል ጥያቄ አቀረበልኝ።መጀመርያ ደነገጥኩ...ቀጥሎ ውስጤ ላይ አንዳች ደስ የማይል ስሜት ተፈጠረብኝ።ሳላውቀው "ይኼ ሴሰኛ አልኩኝ...."ሴሰኛ ስል ድሮ እናቴ ጎረቤታችን ያሉትን ሽማግሌ የምትጠራበት ቅፅል ስም ትዝ አለኝ።ለምን እንዲህ እንዳለቻቸው ስጠይቃት አስር ቦታ ይዘላሉ ትለኛለች ነገሩን አለባብሳ።አስር ቦታ ማለት ከብዙ ሴት ጋ ይገናኛሉ ማለቷ እንደሆን ገብቶኝ ወንድ ልጅ ከትውውቃችን ማግስ ስሜቱን ሲያሳየኝ ሴሰኛ ማለት ይቀናኛል ✅መልካሙ ጋ ስንገናኝ የታክሲ ብር አጥቼ ከኤቲኤም ማሽን ጋ ስታገል ነው ድንገት ከኋላዬ መጣና ✅"እኔ ልሞክረው"አለኝ ድምፁ ቀጭን ሰውነቱ ግዙፍ ውሀ ውሀ የሚል ንፁህ ወንድ ነው።እኔም ደጋግሜ መሞከሬ አሰልችቶኝ ቦታውን ለቅቄለት ቆምኩ።የትምህርት ሰአት ረፍዶብኝ ማደርገው ጠፍቶኝ እየተንቆራጠጥኩ ማሽኑ ለሱ ገንዘቡን ሲሰጠው ችግሩ ከኔ መሆኑ ገብቶኝ ልሄድ ስል... ✅"ቆንጆ እኔ ላበድርሻ"አለኝ ሁለት መቶ ብር ነጥሎ እየሰጠኝ።እውነት ለመናገር አልተግደረደርኩም ብሩን ተቀብዬው ስልኬን ሰጥቼው ተለያየን....ያን ቀን ማታ ትንሽ አወራን በነጋታው ረጅም ወሬ እና ሳቅ ተጨምሮበት ተግባባንና ሊዘጋው ሲል እቤቱ እንድሄድ ጠየቀኝ....ይሄኔ ውስጤን ቅር እያለው ቢሆንም"አንድ ቀን"አልኩት ያው እምቢ መሆኑ ይገባው ብዬ ነበር...እሱ ግን ጥያቄውን አላቆመም በመግባባታችን ውስጥ መላመድ ቢጨምርም አምኜው መሔድ አልፈለኩም። ✅እሱም ቢሰለቸው ጭራሽ መደወሉን ተወው። እኔም ለአልጋ አስቦኝ እምቢ ስላልኩት ነው ብዬ ተውኩት።ተረሳሳን።ወር ሆነን....አንድ ቀን ድንገት ስልኬ ጮኸች ክላስ ስለነበርኩ አላነሳሁም ግን ደሞ መደወሉ ደስ ብሎኝ ነበር.....እንደወጣሁ ደወልኩለትና የጠፋ ሰው ኩራትህ ለቀቀህ አልኩት እየተጀነንኩ ✅ሜሪ እናቴ አርፋለች ብቻ አለኝ።ድንግጥ ብዬ ቀረሁ የምለው አጥቼ እየተንተባተብኩ እሱ ወሬውን ቀጠለ.... ታቂያለሽ ህርሜን ከቤት ብወጣ ነው ያገኘሁሽ እናቴን ጥዬ ስለማልወጣ ሁሉ ነገሬ ቤት ነበር ድንገት በወጣሁበት ቅፅበት አንቺን አገኘሁሽ ስንገናኝ ለእማ መፍትሔ ያበጀሁ መስሎኝ ነበር።ሚስትህን ሳላይ እያለች ስለምታስጨንቀኝ አንዴ እንድትስቅልኝ ፈልጌ ነበር ቤቴ እንድትመጪ የጠየቅኩሽ ግን አልሆነም በጠቅኩሽ ማታውን እናቴ ሞታ አደረች በቃ አለና ፀጥ አለ ✅ምገባበት አጣሁ ምናለ እሺ ባልኩትና የእናቱን ሳቅ አይቶ በተለያዩ ብዬ አሰብኩ ከፋኝ ወድያው ሳላስበው ✅አሁን የት ነህ ልምጣ አልኩት ቤቱን ጠቆመኝ ሄድኩኝ ተመላለስኩኝ እዛው ቤቱ ቀረሁ ሁለት ልጆችን ወለድን መልካሙን ባሌ አደረግኩት አንብበው ከወደዱት Like share 📮➡️➡️share: 📱@Enmare1988 📱@Enmare1988
Open in TelegramConnections
Similar channels
Learn English Language@learn_english_language_usaLinguistics118K
Ministry Of Education News@tmhrt_minister0Education250K
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች@amazing_fact_433Edutainment95.1K
Bemnet Library@bemnet_libraryBooks102K
ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ@eyosc1Books233K
አትሮኖስ@atronoseeBooks259K
የመጻሕፍት ዓለም@yemesahft_alemBooks48.7K
PDF book@pdfbo0okBooks117K
Mentioned by
Mentions
AnnotatePlus@annotateplus1 mention