Account

Posts of እንማር

newest first

#17097Photo
Views2,110−71%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#17096Photo
Views2,710−63%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h541
2 h2,710
  1. After 1 hour541
  2. Total to date2,710
#17095Photo
Views4,410−40%vs avg
Forwards—
Reactions122
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h607
2 h1,840
4 h2,480
7 h4,410
  1. After 1 hour607
  2. After 6 hours4,410
  3. Total to date4,410
#17094Photoedited
Views4,340−41%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h941
3 h2,040
4 h2,620
8 h4,340
  1. After 1 hour941
  2. After 6 hours2,620
  3. Total to date4,340
#17093Photo
Views3,180−57%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h503
2 h1,170
8 h3,180
  1. After 1 hour503
  2. After 6 hours3,180
  3. Total to date3,180
#17092Photo
Views6,420−13%vs avg
Forwards—
Reactions110
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
6 h3,000
25 h6,420
  1. After 6 hours3,000
  2. After 24 hours6,420
  3. Total to date6,420
#17091Photo
Views3,060−58%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#17090Photoediteddeleted
Views3,620−51%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#17089Photo
Views5,920−20%vs avg
Forwards—
Reactions137
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
16 h5,430
24 h5,920
  1. After 24 hours5,920
  2. Total to date5,920
#17087Photo

✅በተዋወቅን በሁለተኛው ቀን "ለምን ቤቴ አትመጪም"የሚል ጥያቄ አቀረበልኝ።መጀመርያ ደነገጥኩ...ቀጥሎ ውስጤ ላይ አንዳች ደስ የማይል ስሜት ተፈጠረብኝ።ሳላውቀው "ይኼ ሴሰኛ አልኩኝ...."ሴሰኛ ስል ድሮ እናቴ ጎረቤታችን ያሉትን ሽማግሌ የምትጠራበት ቅፅል ስም ትዝ አለኝ።ለምን እንዲህ እንዳለቻቸው ስጠይቃት አስር ቦታ ይዘላሉ ትለኛለች ነገሩን አለባብሳ።አስር ቦታ ማለት ከብዙ ሴት ጋ ይገናኛሉ ማለቷ እንደሆን ገብቶኝ ወንድ ልጅ ከትውውቃችን ማግስ ስሜቱን ሲያሳየኝ ሴሰኛ ማለት ይቀናኛል ✅መልካሙ ጋ ስንገናኝ የታክሲ ብር አጥቼ ከኤቲኤም ማሽን ጋ ስታገል ነው ድንገት ከኋላዬ መጣና ✅"እኔ ልሞክረው"አለኝ ድምፁ ቀጭን ሰውነቱ ግዙፍ ውሀ ውሀ የሚል ንፁህ ወንድ ነው።እኔም ደጋግሜ መሞከሬ አሰልችቶኝ ቦታውን ለቅቄለት ቆምኩ።የትምህርት ሰአት ረፍዶብኝ ማደርገው ጠፍቶኝ እየተንቆራጠጥኩ ማሽኑ ለሱ ገንዘቡን ሲሰጠው ችግሩ ከኔ መሆኑ ገብቶኝ ልሄድ ስል... ✅"ቆንጆ እኔ ላበድርሻ"አለኝ ሁለት መቶ ብር ነጥሎ እየሰጠኝ።እውነት ለመናገር አልተግደረደርኩም ብሩን ተቀብዬው ስልኬን ሰጥቼው ተለያየን....ያን ቀን ማታ ትንሽ አወራን በነጋታው ረጅም ወሬ እና ሳቅ ተጨምሮበት ተግባባንና ሊዘጋው ሲል እቤቱ እንድሄድ ጠየቀኝ....ይሄኔ ውስጤን ቅር እያለው ቢሆንም"አንድ ቀን"አልኩት ያው እምቢ መሆኑ ይገባው ብዬ ነበር...እሱ ግን ጥያቄውን አላቆመም በመግባባታችን ውስጥ መላመድ ቢጨምርም አምኜው መሔድ አልፈለኩም። ✅እሱም ቢሰለቸው ጭራሽ መደወሉን ተወው። እኔም ለአልጋ አስቦኝ እምቢ ስላልኩት ነው ብዬ ተውኩት።ተረሳሳን።ወር ሆነን....አንድ ቀን ድንገት ስልኬ ጮኸች ክላስ ስለነበርኩ አላነሳሁም ግን ደሞ መደወሉ ደስ ብሎኝ ነበር.....እንደወጣሁ ደወልኩለትና የጠፋ ሰው ኩራትህ ለቀቀህ አልኩት እየተጀነንኩ ✅ሜሪ እናቴ አርፋለች ብቻ አለኝ።ድንግጥ ብዬ ቀረሁ የምለው አጥቼ እየተንተባተብኩ እሱ ወሬውን ቀጠለ.... ታቂያለሽ ህርሜን ከቤት ብወጣ ነው ያገኘሁሽ እናቴን ጥዬ ስለማልወጣ ሁሉ ነገሬ ቤት ነበር ድንገት በወጣሁበት ቅፅበት አንቺን አገኘሁሽ ስንገናኝ ለእማ መፍትሔ ያበጀሁ መስሎኝ ነበር።ሚስትህን ሳላይ እያለች ስለምታስጨንቀኝ አንዴ እንድትስቅልኝ ፈልጌ ነበር ቤቴ እንድትመጪ የጠየቅኩሽ ግን አልሆነም በጠቅኩሽ ማታውን እናቴ ሞታ አደረች በቃ አለና ፀጥ አለ ✅ምገባበት አጣሁ ምናለ እሺ ባልኩትና የእናቱን ሳቅ አይቶ በተለያዩ ብዬ አሰብኩ ከፋኝ ወድያው ሳላስበው ✅አሁን የት ነህ ልምጣ አልኩት ቤቱን ጠቆመኝ ሄድኩኝ ተመላለስኩኝ እዛው ቤቱ ቀረሁ ሁለት ልጆችን ወለድን መልካሙን ባሌ አደረግኩት አንብበው ከወደዱት Like share 📮➡️➡️share: 📱@Enmare1988 📱@Enmare1988

Open in Telegram
Views5,780−22%vs avg
Forwards—
Reactions189
Comments—
#17086Photo

✔️ አብዛኛውን ጊዜ ሰዎችን የምንመዝነው በሚናገሩት ቃልና በውጫዊ ፈገግታቸው ነው። ነገር ግን ከእያንዳንዱ ሰው ጭምብል ጀርባ የማይታይ ፍርሃት፣ ቅናት፣ የበላይነት ፍላጎትና ያልተፈታ የውስጥ ጠባሳ አለ። ✔️ ታዋቂው የስትራቴጂና የሰው ልጅ ባህሪ ጸሐፊ Robert Greene በዚህ The Laws of Human Nature ወይም በአማርኛ የተተረጎመው ሰው እና ተፈጥሮ በተሰኘ ድንቅ መጽሐፉ፣ የሰዎችን ውስጣዊ ማንነት ያለምንም ሽፋን ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል። ✔️ ​መጽሐፉ የሌሎችን ባህሪ እንድናነብ ብቻ ሳይሆን፣ በመጀመሪያ መስታወቱን ወደ ራሳችን እንድናዞር ያስገድደናል። ሮበርት ግሪን እንደሚለው፣ የሰው ልጅ «ምክንያታዊ ፍጡር ነኝ» ብሎ ቢያስብም፣ አብዛኞቹ ውሳኔዎቻችን የሚመሩት በስሜት፣ በራስ ወዳድነት (Narcissism) እና በቅጽበታዊ ግፊት ነው። ሰዎች ለምን እንደሚቀኑ፣ ለምን ራሳቸውን እንደሚያታልሉ፣ እና ጫና ውስጥ ሲገቡ ማንነታቸው እንዴት እንደሚገለጥ በታሪክና በሥነ-ልቦና እውነታዎች እያዋዛ ይተነትናል። ✔️ ​በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ትልቁ ትምህርት ሰዎችን መጠራጠር ሳይሆን በጥልቀት መረዳት ነው። በማህበራዊ ሕይወት ውስጥ ሁላችንም የተለያዩ ጭምብሎችን አጥልቀን እንንቀሳቀሳለን፤ እውነተኛ ስሜታችንን ደብቀን ጥሩ መስለን ለመታየት እንጥራለን። ግሪን ግን የሰዎችን አንደበት ብቻ ሳይሆን የሰውነት እንቅስቃሴያቸውን፣ ድግግሞሽ ያለባቸውን ልማዶቻቸውንና በችግር ጊዜ የሚሰጡትን ምላሽ በማየት ትክክለኛ ማንነታቸውን እንዴት ማንበብ እንደምንችል ያሳየናል። ይህንን ስትረዳ በሰዎች ባህሪ መበሳጨትን ትተህ በተረጋጋ መንፈስ መራመድ ትጀምራለህ። ✔️​ እውነቱን ለመናገር፣ The Laws of Human Nature በአንድ ጀምበር ተነብቦ የሚያልቅ ቀላል መጽሐፍ አይደለም፤ ሰፊና ጥልቅ ትኩረትን የሚጠይቅ ሥራ ነው። ነገር ግን አንዴ ካነበብከው በኋላ፣ በዙሪያህ ያሉትን ሰዎች ብቻ ሳይሆን የራስህንም ድብቅ ባህሪያት የምታይበት መነጽር ሙሉ በሙሉ ይቀየራል። ሰዎችን ሳትፈርድ ለመረዳት፣ ስሜትህን ለመግዛትና በሕይወት ውስጥ አላስፈላጊ ግጭቶችን ለማስቀረት ከፈለግክ፣ እጅግ ዋጋ ያለው መጽሐፍ ነው። ✅️✅️@Enmare1988 ✅️✅️@Enmare1988

Open in Telegram
Views5,310−28%vs avg
Forwards—
Reactions41
Comments—
#17083Photodeleted
Views7,190−2%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—
#17081Photo

⭐️አንዳንዱ አይሆንም ብለን የጣልነውን፤ አልፈልገውም ብለን የገፋነውን ተንከባክቦ ያስወድደዋል። አንዳንዱ ፀልየን ያጣነውን፤ ሽተን ያልተቸረንን አግኝቶ ያራክሰዎል። ✅️የሶሊያና ሰርግ ላይ ተገኝቼ ድብርት እየናጠኝ ነው። የደበረኝ ቀኑ ዱካካም ስለሆነ ነው!! የደበረኝ እሁድ ስለሆነ ነው!! ትራፊክ ፖሊስ አርብ ለ'ታ ስለቀጣኝ ነው!! የደበረኝ ስለደበረኝ ነው... ግን... ✅️ሶልያና እንዲህ ደርባባ ነበረች ?? ስትስቅ እንዲህ ደስ ትላለች ?? የፊቷ ቀለም እንዲህ ያምራል ?? ሶልያናን ምኗን ነበር ያልወደድኩት?? እኔንጃ!! ሶልያና አማራጭ እንዳላት አላውቅም ነበር? መውደዷ ስስት አልነበረውም፤ ሙላቴ ላይ ነው የምታተኩረው፤ ችስታነቴ አሳስቧትም፥ አሳታውሰኛም አታውቅም። ሶልያና አሪፍ ነበረች !! ፍቅሯ ጥበብ ስላልነበረው ነው !! በጣም ስለፈለገቺኝ የምታንሰኝ መስሎኝ ነው!! ትዳር ስለምፈራ ነው !! ዝምብ'ሎ ስለሆንኩኝ ነው!! ለምን ሶልያናን እኔ አላገባኋትም? ለምን የኔ እንድትሆን ልቤ ተመቀኘ? አእምሮዬ ምን አባቱ ሆኖ ነው ይቺ ሶልያና ያቺ ሶልያና እንደሆነች ያልገለፀልኝ?? ካልተከለከልኩ ውድነትን፥ ውበትን መመልከት አልችል ይሆን?? 'ልጅ እያለ አማኑ ዛሬን ብቻ ነው የሚያየው' ይል ነበር አባቴ። አባቴ ስለሆነ አዝኖልኝ ነው እንጂ ዛሬንም በደንብ ማየት አልችልም። ዛሬን በደንብ ያ'የ ነገ ይታየዋል ኣ !! የአሸነፍነው በመሰለን ውጤት ላይ መውደቅ ደስስ አይልም !! ሶልያናን ስታገባ ጠብቄ ወደድኳት። ባሏ ሲያስጠላ፥ እሷ ስታስጠላ፥ እድምተኛው ሲያሽቃብጥ ሲያጠስጠላ ... ✔️ቀስ ብዬ ከስርግ ቤት ወጣሁ.....አወጣጤ እና ሁኔታዬ ከለቅሶ ቤት ይመስል ነበር ... በርግጥ .....ሰፍራ ብቻውን ውጤት አይቀይርም!! ✅️✅️@Enmare1988 ✅️✅️@Enmare1988

Open in Telegram
Views8,610+17%vs avg
Forwards—
Reactions97
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
54 h8,180
67 h8,610
  1. Total to date8,610
#17079Photo
Views8,920+21%vs avg
Forwards—
Reactions145
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
64 h8,900
67 h8,920
  1. Total to date8,920
#17076Photo
Views9,200+25%vs avg
Forwards—
Reactions66
Comments—
#17074Photo
Views8,930+21%vs avg
Forwards—
Reactions121
Comments—
#17070Text
Views9,200+25%vs avg
Forwards—
Reactions171
Comments—
#17067Photo
Views11,000+49%vs avg
Forwards—
Reactions192
Comments—
#17064Photo
Views11,100+51%vs avg
Forwards—
Reactions174
Comments—
#17062Photo
Views11,500+56%vs avg
Forwards—
Reactions239
Comments—
#17060Photo

👍አንዲት ነፍሰ ጡር ሴት ባለቤቷን “ምን ብንወልድ ትፈልጋለህ? ወንድ ልጅ ወይስ ሴት ልጅ?” ብላ ትጠይቀዋለች፡፡ ​ባልየውም “ወንድ ልጅ ከሆነ ሂሳብ አስተምረዋለሁ፣ አብሬው ስፖርት እሰራለሁ፣ አደን አስተምረዋለሁ፣ ሌሎች ብዙ ነገሮችንም አስተምረዋለሁ” ሲል ይመልሳል፡፡ ​ሴትየዋም እየሳቀች “ሴት ልጅ ብትሆንስ?” ስትል ትጠይቀዋለች፡፡ ባልየውም ፈገግ ብሎ እንዲህ አለ፡፡ ✔️ ​“ሴት ልጅ ከሆነች ምንም ነገር ማስተማር አያስፈልገኝም፡፡ ይልቅስ እሷ ሁሉንም ነገር ታስተምረኛለች፡- እንዴት መልበስ እንዳለብኝ፣ እንዴት መብላት እንዳለብኝ፣ ምን መናገር እንዳለብኝ እና ምን መናገር እንደሌለብኝ ታስተምረኛለች፡፡ ስታድግ እንደ ሁለተኛ እናቴ ትሆንልኛለች፡፡ ምንም የተለየ ነገር ባላደርግም እሷ ሁልጊዜ እንደ ጀግና ታየኛለች፡፡ 'አይሆንም' ስላት ትረዳኛለች፡፡ የወደፊት ባሏንም ሁልጊዜ ከእኔ ጋር ታነጻጽረዋለች፡፡ ዕድሜዬ ምንም ያህል ቢገፋ፣ ልክ እንደ ድሮው ራሷን ትከሻዬ ላይ ደገፍ አድርጋ ፀጉሯን እንዳሻሻት ፣ ስታለቅስ እንባዋን እንደምጠርግላት ፣ ልክ እንደልጅነቷ .. እንደ ትንሿ ልዕልቴ እንድወዳት ትፈልጋለች፡፡ ስለ እኔ ስትል ከዓለም ጋር ትጋፈጣለች፤ ማንም ሰው ቢጎዳኝ ደግሞ ፈጽሞ ይቅር አትለውም” አላት፡፡ ✔️ ​ሴትየዋም ትንሽ ተገርማ “ይህን ሁሉ የምታደርገው ሴት ልጅህ ብቻ ናት? ወንድ ልጅ ግን አያደርገውም ማለትህ ነው?” አለችው፡፡ ✔️​ባልየውም “አይደለም፣ አይደለም! ወንድ ልጄም ይህን ሁሉ ማድረግ ይችላል፣ ነገር ግን ለመማር ጊዜ ያስፈልገዋል፡፡ ሴቶች ልጆች ግን እነዚህን ባህሪያት ይዘው ነው የሚወለዱት፡፡ የሴት ልጅ አባት መሆን ለማንኛውም ወንድ እውነተኛ የኩራት ምንጭ ነው” አላት፡፡ ✔️​ሴትየዋም “ግን ሁልጊዜ ከእኛ ጋር አትኖርም እኮ” ትለዋለች፡፡ ባልየውም በለስላሳ ድምፅ “አዎ፣ ነገር ግን ወደ የትም ብትሄድ እኛ ሁልጊዜ በልቧ ውስጥ እንኖራለን” ሲል መለሰላት ፡፡ ​ሴቶች ልጆች በእውነት መላእክት ናቸው… ቅድመ ሁኔታ የሌለው ፍቅርና እንክብካቤ ይዘው ለዘላለም የተወለዱ፡፡ ​✔️አማዬ ስትተርት "በሴት የበከረ ከእግዜር የተማከረ" ትል ነበር፡፡ ​ አንብበው ከወደዱ 👍ጫን አርገው ይለፉ ✅️👍@Enmare1988 ✅️✅️@Enmare1988

Open in Telegram
Views11,300+53%vs avg
Forwards—
Reactions589
Comments—
#17059Photo
Views11,700+59%vs avg
Forwards—
Reactions189
Comments—
#17056Photo
Views12,500+70%vs avg
Forwards—
Reactions228
Comments—
#17054Photo
Views12,600+71%vs avg
Forwards—
Reactions111
Comments—