Account

Posts of Big Habesha Tech

newest first

#4121Photo

የSamsung Galaxy Ultra ካሜራ ለውጦች፡ (ከS22 Ultra እስከ S27 Ultra) የSamsung የUltra ስልኮች ካሜራ ሃርድዌር ባለፉት ስድስት Generations ምን አይነት ለውጥ እንዳሳየ በቅርቡ ይወጣል ተብሎ የሚጠበቀውን S27 Ultra ጨምሮ በዝርዝር ተመልከቱ። ⚫Galaxy S22 Ultra (The 108MP Peak) • 108MP HM3 (1/1.33") f/1.8 Main • 12MP (1/2.55") Ultrawide • 10MP (1/3.52") 3x Telephoto • 10MP (1/3.52") 10x Periscope ⚫Galaxy S23 Ultra (New 200MP Main) • 200MP HP2SN (1/1.3") f/1.7 Main • 12MP (1/2.55") Ultrawide • 10MP (1/3.52") 3x Telephoto • 10MP (1/3.52") 10x Periscope ⚫Galaxy S24 Ultra (Switch to 50MP 5x) • 200MP HP2SX (1/1.3") f/1.7 Main • 12MP (1/2.55") Ultrawide • 10MP (1/3.52") 3x Telephoto • 50MP (1/2.52") 5x Periscope ⚫Galaxy S25 Ultra (New 50MP Ultrawide) • 200MP HP2SP (1/1.3") f/1.7 Main • 50MP (1/2.5") Ultrawide • 10MP (1/3.52") 3x Telephoto • 50MP (1/2.52") 5x Periscope ⚫Galaxy S26 Ultra (Brighter f/1.4 Main & Upgraded 5x) • 200MP HP2SP (1/1.3") f/1.4 Main • 50MP (1/2.5") Ultrawide • 10MP (1/3.94") 3x Telephoto • 50MP (1/2.52") f/2.9 5x ALoP Telephoto Galaxy S27 Ultra (Rumored — New Main & Triple-Camera Layout) • 200MP HP6 (1/1.3") f/1.4 Main • 50MP (1/2.5") Ultrawide • 50MP (1/2.52") 5x Telephoto (Dedicated 3x telephoto rumored to be dropped) 💬 ከተዘረዘሩት ውስጥ የትኛው ቆንጆ design አለው ብላችሁ ታስባላችሁ? 1️⃣ S22 Ultra (Droplet layout) 2️⃣ S23 / S24 Ultra (Clean individual rings) 3️⃣ S25 / S26 Ultra (Bold textured rings) 4️⃣ S27 Ultra (Rumored horizontal camera bar) @bighabesha_softwares

Open in Telegram
Views9,890−66%vs avg
Forwards—
Reactions33
Comments—
#4120Text
Views12,400−57%vs avg
Forwards—
Reactions49
Comments—
#4119Photo
Views14,500−50%vs avg
Forwards—
Reactions159
Comments—
#4118Photoad
Views13,600−53%vs avg
Forwards—
Reactions72
Comments—
#4117Photo

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባጋጠመው የData breach ላይ ምርመራ መጀመሩን ገለፀ። የአፍሪካ ግዙፉ አየር መንገድ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የደንበኞች ታማኝነት ፕሮግራም በሆነው ShebaMiles ላይ በደረሰ የሳይበር ጥቃት ሳቢያ የደንበኞች መረጃ መመዝበሩን (Data Breach) ተከትሎ ምርመራ መጀመሩን አስታውቋል። አየር መንገዱ ለShebaMiles አባላት በላከው መልዕክት "በሲስተማችን ላይ በቅርቡ በተከሰተ ውስን የሳይበር ጥቃት ምክንያት የተወሰኑ የደንበኞች መረጃዎች ተነክተው ሊሆን ይችላል" ብሏል። አየር መንገዱ አክሎም እስካሁን ባለው መረጃ የደንበኞች የፋይናንስ መረጃዎች መወሰዳቸውን የሚያሳይ ምንም አይነት ማስረጃ እንደሌለ አረጋግጧል። ክስተቱ በአየር መንገዱ መደበኛ የበረራ እንቅስቃሴዎች ላይ ምንም አይነት መስተጓጎል እንዳልፈጠረ ተገልጿል። ባለፈው ዓመት የወጣው የአየር መንገዱ መረጃ እንደሚያሳየው "ShebaMiles" ከ5.38 ሚሊዮን በላይ አባላት ያሉት ሲሆን፣ በዚህ ጥቃት ምን ያህል ደንበኞች እንደተጎዱ እስካሁን በግልጽ አልታወቀም። *ShebaMiles ተጠቃሚዎች ብዙ በረራዎችን በማድረግ ማይሎችን የሚሰበስቡበት ከዚያም የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችን የሚያገኙበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፕሮግራም ነው። Source: #Reuters @bighabesha_softwares

Open in Telegram
Views17,900−38%vs avg
Forwards—
Reactions62
Comments—
#4116Photo
Views17,500−39%vs avg
Forwards—
Reactions34
Comments—
#4115Photo
Views22,900−20%vs avg
Forwards—
Reactions43
Comments—
#4114Photo

Samsung ከረጅም ጊዜ ጥበቃ በኋላ የApp Lock ፊቸር ይዞ መጣ! የሳምሰንግ አዲሱ One UI 9.5 አፕዴት ለብዙዎች ጥያቄ ምላሽ የሚሰጠውንና አፕሊኬሽኖችን በቀጥታ መቆለፍ የሚያስችለውን (Native App Lock) ፊቸር አካቶ መጥቷል። ከዚህ ቀደም አፖችን ለመቆለፍ 'Secure Folder' ወይም ሌሎች 3rd party apps መጠቀም ግድ የነበረ ሲሆን ይህም ብዙ ውስብስብ ሂደቶች ነበሩበት። በዚህ አዲስ ፊቸር ግን ማንኛውንም አፕ ባለበት በቀላሉ በጣት አሻራ፣ በFace Recognition፣ በፒን፣ በፓተርን ወይም በፓስወርድ መቆለፍ ያስችላል። አፕሊኬሽኑ ከተቆለፈ ከውስጥ የሚመጡ ማሳወቂያዎች (Notifications) ይደበቃሉ፤ እንዲሁም Widgets ከስክሪን ላይ ይነሳሉ። ስልአክችንን ክፍት አድርገን ለሌላ ሰው ብንሰጥ እንኳን የተቆለፉትን አፖች መክፈት አይቻልም። ለGalaxy S26 Ultra ተጠቃሚዎች የተቆለፈውን አፕ በሚከፍቱበት ጊዜ የPrivacy Display ፊቸር በራሱ (Automatically) እንዲበራ ማድረግ ይቻላል። ይህ አዲስ ፊቸር በአሁኑ ሰዓት ለGalaxy S26 ተጠቃሚዎች በቤታ (Beta) ሙከራ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በ2027 ከሚለቀቀው ሙሉ የOne UI 9.5 አፕዴት ጋር ለሌሎችም የሳምሰንግ ስልኮች ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል። Source: #SamMobile #Samsung #apps @bighabesha_softwares

Open in Telegram
Views25,200−12%vs avg
Forwards—
Reactions112
Comments—
#4113Photo
Views23,800−17%vs avg
Forwards—
Reactions146
Comments—
#4112Photo
Views22,600−22%vs avg
Forwards—
Reactions57
Comments—
#4111Photo

🎮 GTA 6ን ሃክ ያደረገው እንግሊዛዊ ሃከር ጥፋተኛ መሆኑን በፍርድ ቤት አመነ። ​ታዋቂውን Grand Theft Auto 6 ጌም ያልተጠናቀቁ ቪዲዮዎችንና Source code ሃክ አድርጎ ያወጣው የ21 ዓመቱ እንግሊዛዊ ሃከር Arion Kurtaj በፈጸማቸው የሳይበር ወንጀሎች ጥፋተኛ መሆኑን በፍርድ ቤት አምኗል። ​ ​Kurtaj በ2022 ሆቴል ውስጥ የቁም እስረኛ በነበረበት ወቅት ኮምፒውተሩ በፖሊሶች ተወስዶበት ስለነበር Amazon Fire Tv stick ቴሌቪዥንና በብሉቱዝ የሚሰሩ ኪቦርድና ማውዝ በመጠቀም ብቻ ነበር የRockstar Games ሲስተምን ሰብሮ የገባው። በዚህም የጌሙን አጨዋወት የሚያሳዩ ወደ 60 ደቂቃ የሚጠጉ 90 የGTA 6 ቪዲዮዎችን ሀክ አድርጎ በማውጣት ኩባንያው በ24 ሰዓት ውስጥ ካልተደራደረው ዋናውን ኮድ እንደሚለቅ አስፈራርቶ ነበር። በመቀጠልም የኩባንያውን የውስጥ የመልዕክት መለዋወጫ ሲስተም (Slack) ሰብሮ በመግባት "በ24 ሰዓት ውስጥ በቴሌግራም ካላነጋገራችሁኝ ዋናውን ኮድ (source code) መልቀቅ እጀምራለሁ" በማለት አስፈራራ። ኩባንያው ለመተባበር ፈቃደኛ ባለመሆኑ የተለያዩ ቪዲዮዎቹንና የተወሰነውን Source code በአንድ የኢንተርኔት forum ላይ ለቀቃቸው። Rockstar Games ከዚህ የሳይበር ጥቃት ለማገገም 5 ሚሊዮን ዶላር ወጪ እንዳስወጣውና የሠራተኞቹን የሥራ ሰዓታት እንዳባከነበት አስታውቋል። በተጨማሪም ኩባንያው ለማስተዋወቂያ ዓላማ በጥብቅ ሚስጥር ይዞት የነበረውንና በጌሙ ውስጥ ከሚጫወቱት ዋና ገጸ-ባህሪያት አንዷ ሴት መሆኗን እንዳጋለጠበት ገልጿል። ከGTA 6 በተጨማሪ የLapsus$ የሃከሮች ቡድን አባል በመሆን Uber፣ Revolut እና BT/EE በተባሉ ትላልቅ ኩባንያዎች ላይ የሳይበር ጥቃት በመፈጸም ወደ 10 ሚሊዮን ፓውንድ የሚጠጋ ኪሳራ አድርሷል። ​ከዚህ ቀደም በነበረበት ከፍተኛ የኦቲዝም ሁኔታ ምክንያት ለፍርድ ብቁ አይደለም ተብሎ በልዩ የህክምና ማዕከል እንዲቆይ ተወስኖበት የነበረ ቢሆንም ባለፈው ዓመት መጨረሻ በተደረገለት ምርመራ ለፍርድ ብቁ መሆኑ ተረጋግጦ ወደ መደበኛ እስር ቤት ተዛውሯል። ፍርድ ቤቱ የቅጣት ውሳኔውን በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ይጠበቃል። Source: @BBC ​#GTA6 #CyberSecurity #TechNews #Hacking @bighabesha_softwares

Open in Telegram
Views27,400−5%vs avg
Forwards—
Reactions231
Comments—
#4108Photo
Views40,000+39%vs avg
Forwards—
Reactions100
Comments—
#4107Photo
Views35,700+24%vs avg
Forwards—
Reactions35
Comments—
#4106Text
Views39,200+36%vs avg
Forwards—
Reactions220
Comments—
#4105Text
Views47,200+64%vs avg
Forwards—
Reactions182
Comments—
#4104Photo
Views54,100+88%vs avg
Forwards—
Reactions77
Comments—
#4102Photo
Views45,200+57%vs avg
Forwards—
Reactions103
Comments—