የSamsung Galaxy Ultra ካሜራ ለውጦች፡ (ከS22 Ultra እስከ S27 Ultra) የSamsung የUltra ስልኮች ካሜራ ሃርድዌር ባለፉት ስድስት Generations ምን አይነት ለውጥ እንዳሳየ በቅርቡ ይወጣል ተብሎ የሚጠበቀውን S27 Ultra ጨምሮ በዝርዝር ተመልከቱ። ⚫Galaxy S22 Ultra (The 108MP Peak) • 108MP HM3 (1/1.33") f/1.8 Main • 12MP (1/2.55") Ultrawide • 10MP (1/3.52") 3x Telephoto • 10MP (1/3.52") 10x Periscope ⚫Galaxy S23 Ultra (New 200MP Main) • 200MP HP2SN (1/1.3") f/1.7 Main • 12MP (1/2.55") Ultrawide • 10MP (1/3.52") 3x Telephoto • 10MP (1/3.52") 10x Periscope ⚫Galaxy S24 Ultra (Switch to 50MP 5x) • 200MP HP2SX (1/1.3") f/1.7 Main • 12MP (1/2.55") Ultrawide • 10MP (1/3.52") 3x Telephoto • 50MP (1/2.52") 5x Periscope ⚫Galaxy S25 Ultra (New 50MP Ultrawide) • 200MP HP2SP (1/1.3") f/1.7 Main • 50MP (1/2.5") Ultrawide • 10MP (1/3.52") 3x Telephoto • 50MP (1/2.52") 5x Periscope ⚫Galaxy S26 Ultra (Brighter f/1.4 Main & Upgraded 5x) • 200MP HP2SP (1/1.3") f/1.4 Main • 50MP (1/2.5") Ultrawide • 10MP (1/3.94") 3x Telephoto • 50MP (1/2.52") f/2.9 5x ALoP Telephoto Galaxy S27 Ultra (Rumored — New Main & Triple-Camera Layout) • 200MP HP6 (1/1.3") f/1.4 Main • 50MP (1/2.5") Ultrawide • 50MP (1/2.52") 5x Telephoto (Dedicated 3x telephoto rumored to be dropped) 💬 ከተዘረዘሩት ውስጥ የትኛው ቆንጆ design አለው ብላችሁ ታስባላችሁ? 1️⃣ S22 Ultra (Droplet layout) 2️⃣ S23 / S24 Ultra (Clean individual rings) 3️⃣ S25 / S26 Ultra (Bold textured rings) 4️⃣ S27 Ultra (Rumored horizontal camera bar) @bighabesha_softwares
Open in Telegram
Big Habesha Tech
በተመሳሳይ ስምና profile እንደትጭበርበሩ። This is my only username @bighabesha
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 30, 2026 | 45,200 |
| Nov 1, 2026 | 51,000 |
| Nov 3, 2026 | 54,100 |
| Nov 6, 2026 | 47,200 |
| Nov 10, 2026 | 39,200 |
| Nov 11, 2026 | 37,850 |
| Nov 15, 2026 | 31,500 |
| Nov 16, 2026 | 24,300 |
| Nov 17, 2026 | 27,400 |
| Nov 18, 2026 | 23,867 |
| Nov 19, 2026 | 22,900 |
| Nov 21, 2026 | 17,700 |
| Nov 23, 2026 | 13,500 |
| Nov 24, 2026 | 9,890 |
Advertising
Most viewed this month
- 01Views54.1KForwards—Reactions77Comments—
- 02Views51KForwards—Reactions91Comments—
- 03Views47.2KForwards—Reactions182Comments—
- 04Views45.2KForwards—Reactions103Comments—
Latest posts
Giveaway Result!! ከBinance Africa ጋር በመተባበር ለ200 ዕድለኞች እያንዳንዳቸው 5 USDC በአጠቃላይ 1,000 USDC Giveaway አዘጋጅተን እንደነበር ይታወቃል። የእድለኞች ዝርዝር በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ። https://telegra.ph/Binance-Africa-Big-Habesha-Telegram-Giveaway-Winners-11-23 እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ። Check your Binance wallet!! ወደፊትም ተመሳሳይ Giveaway ስለሚኖረን ቻናሉን mute አታድርጉት። ጓደኞቻችሁ Join እንዲያደርጉ share አድርጉላቸው። @bighabesha_softwares
Open in Telegramአንድ ሰው በንግድ ባንክ ገንዘብ አስተላለፍኩላችሁ ብሎ fake screenshot አሳይቶ ሊያጭበረብራችሁ ይችላል። ይህንን ለመከላከልና በትክክል transfer ማድረጉን ለማረጋገጥ የሚያሳያችሁን Screenshot ስትነኩት Paid የሚል ፅሁፍ ማሳየት አለበት። የምትነኩት የከፋዩ ስልክ ላይ ሆኖ እዛው CBE applicion መሆን አለበት። ይሄ በተለይ ደንበኛ ለሚበዛባችሁ ባለሱቆችና የካፌና የሪስቶራንት ባለቤቶች በጣም ይጠቅማችኋል። @bighabesha_softwares
Open in Telegram⭐️ ጨረታው ተጀምሯል! — በ1 ሳምንት ውስጥ ይዘጋል! መብራት ሲጠፋም ሆነ በጉዞ ላይ ስልክዎ ቻርጅ እንዳይጨርስብዎ ፍቱን መፍትሄ የሆነው ኦሪጅናል Anker Zolo Power Bank አሁን በ GobezBid ላይ ለጨረታ ቀርቧል! ⚡️ 💎 Anker Zolo Power Bank (10,000 mAh) 🔹 10,000 mAh Capacity — ስልክዎን ደጋግሞ የሚሞላ አስተማማኝ አቅም 🔹 Built-in USB-C Cable — ተጨማሪ ገመድ መያዝ የማያስፈልገው ዘመናዊ ዲዛይን 🔹 Fast Charging — ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ ቻርጅ 🏆 ከሌሎች ተሳታፊዎች ጋር ያልተደገመ ዝቅተኛውን ዋጋ ያቀረበ ተሳታፊ አሸናፊ ይሆናል! ⏰ ጨረታው በ 1 ሳምንት ውስጥ ስለሚዘጋ ሳይረፍድብዎ አሁኑኑ ይሳተፉ! 👇 አሁኑኑ ቦታችንን ይክፈቱ፣ ተጫርተው ያሸንፉ! 🔗 https://t.me/GobezBidbot/app ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን 👉 @gobezbid ይቀላቀሉ!⭐️
Open in Telegramየኢትዮጵያ አየር መንገድ ባጋጠመው የData breach ላይ ምርመራ መጀመሩን ገለፀ። የአፍሪካ ግዙፉ አየር መንገድ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የደንበኞች ታማኝነት ፕሮግራም በሆነው ShebaMiles ላይ በደረሰ የሳይበር ጥቃት ሳቢያ የደንበኞች መረጃ መመዝበሩን (Data Breach) ተከትሎ ምርመራ መጀመሩን አስታውቋል። አየር መንገዱ ለShebaMiles አባላት በላከው መልዕክት "በሲስተማችን ላይ በቅርቡ በተከሰተ ውስን የሳይበር ጥቃት ምክንያት የተወሰኑ የደንበኞች መረጃዎች ተነክተው ሊሆን ይችላል" ብሏል። አየር መንገዱ አክሎም እስካሁን ባለው መረጃ የደንበኞች የፋይናንስ መረጃዎች መወሰዳቸውን የሚያሳይ ምንም አይነት ማስረጃ እንደሌለ አረጋግጧል። ክስተቱ በአየር መንገዱ መደበኛ የበረራ እንቅስቃሴዎች ላይ ምንም አይነት መስተጓጎል እንዳልፈጠረ ተገልጿል። ባለፈው ዓመት የወጣው የአየር መንገዱ መረጃ እንደሚያሳየው "ShebaMiles" ከ5.38 ሚሊዮን በላይ አባላት ያሉት ሲሆን፣ በዚህ ጥቃት ምን ያህል ደንበኞች እንደተጎዱ እስካሁን በግልጽ አልታወቀም። *ShebaMiles ተጠቃሚዎች ብዙ በረራዎችን በማድረግ ማይሎችን የሚሰበስቡበት ከዚያም የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችን የሚያገኙበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፕሮግራም ነው። Source: #Reuters @bighabesha_softwares
Open in TelegramGoogle በGoogle Workspace (Google Docs፣ Slidesና Drive) ቤተሰብ ላይ አዲስ Google pics የተሰኘ ፕላትፎርም ጨምሯል። ይህም AI based Image Generatorና Editor ነው። Google Pics በመጠቀም ⚫Prompt በማስገባት አዲስ ስዕሎችን፣ ቻርቶችን ወይም ኢንፎግራፊክሶችን መፍጠር ትችላላችሁ። ⚫በፎቶ ውስጥ ያለን አንድን የተወሰነ ነገር ብቻ መርጣችሁ ቀለሙን መቀየር፣ ማጥፋት ወይም ሌላ ነገር መጨመር ትችላላችሁ። ⚫በፎቶ ወይም በግራፍ ላይ የተጻፉ ጽሁፎችን የመጀመሪያውን ዲዛይንና Font ሳይለቅ በቀላሉ ማስተካከል ወይም ወደ ሌላ ቋንቋ መተርጎም ይቻላል። ⚫ስሎችን መቁረጥ (Crop)፣ ማዞር (Rotate)፣ እና መጠናቸውን (Aspect ratio) ማስተካከል ይቻላል። ⚫ልክ እንደ Google Docs ሁሉ የሰራነውን ሊንክ ለሌሎች በማጋራት አብረው እንዲያስተካክሉት ማድረግ ይችላሉ። ለመጠቀም እነዚህን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ። https://google.com/pics https://docs.google.com/images ስለአጠቃቀሙ TikTok ላይ የሰራሁትን Video ማየት ትችላላችሁ። https://vt.tiktok.com/ZSs16eQFM/ @bighabesha_softwares
Open in Telegramከታች የተዘረዘሩትን ማለትም ⚫Telegram Premium ⚫Telegram Star ⚫TikTok Video Boost & followers ⚫Facebook and Instagram Boost ማግኘት ከፈለጋችሁ Contact me➡️ @bighabesha እንዲሁም በተለያየ category ለoffice ሰራተኞች፣ ለContent creators፣ ለተማሪዎች እንዲሁም አስተማሪዎች የሚሆኑ ከ400ና 800 በላይ አሪፍ አሪፍ ድረገፆችን የያዙ Ebook በ199ና 499 ብር ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ። ➡️400+ websites https://ye-buna.com/bighabesha?ref=product_detail&product=6a0227768ab06_bighabesha ➡️800+ Websites https://ye-buna.com/bighabesha?ref=product_detail&product=6a01d55e96ce7_bighabesha ⚠️አስታውሱ እኔ ለማንም ቀድሜ inbox አላደርግም።🙅 @bighabesha_softwares
Open in TelegramSamsung ከረጅም ጊዜ ጥበቃ በኋላ የApp Lock ፊቸር ይዞ መጣ! የሳምሰንግ አዲሱ One UI 9.5 አፕዴት ለብዙዎች ጥያቄ ምላሽ የሚሰጠውንና አፕሊኬሽኖችን በቀጥታ መቆለፍ የሚያስችለውን (Native App Lock) ፊቸር አካቶ መጥቷል። ከዚህ ቀደም አፖችን ለመቆለፍ 'Secure Folder' ወይም ሌሎች 3rd party apps መጠቀም ግድ የነበረ ሲሆን ይህም ብዙ ውስብስብ ሂደቶች ነበሩበት። በዚህ አዲስ ፊቸር ግን ማንኛውንም አፕ ባለበት በቀላሉ በጣት አሻራ፣ በFace Recognition፣ በፒን፣ በፓተርን ወይም በፓስወርድ መቆለፍ ያስችላል። አፕሊኬሽኑ ከተቆለፈ ከውስጥ የሚመጡ ማሳወቂያዎች (Notifications) ይደበቃሉ፤ እንዲሁም Widgets ከስክሪን ላይ ይነሳሉ። ስልአክችንን ክፍት አድርገን ለሌላ ሰው ብንሰጥ እንኳን የተቆለፉትን አፖች መክፈት አይቻልም። ለGalaxy S26 Ultra ተጠቃሚዎች የተቆለፈውን አፕ በሚከፍቱበት ጊዜ የPrivacy Display ፊቸር በራሱ (Automatically) እንዲበራ ማድረግ ይቻላል። ይህ አዲስ ፊቸር በአሁኑ ሰዓት ለGalaxy S26 ተጠቃሚዎች በቤታ (Beta) ሙከራ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በ2027 ከሚለቀቀው ሙሉ የOne UI 9.5 አፕዴት ጋር ለሌሎችም የሳምሰንግ ስልኮች ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል። Source: #SamMobile #Samsung #apps @bighabesha_softwares
Open in TelegramGTA 6 ማንም ሰው መጫወት ሳይጀምር እስካሁን 1.5 billion dollar ገቢ ማስገባቱ ተዘገበ። ይህም ጌሙ በይፋ ሳይለቀቅ ብዙ ገቢ የማስገባትን record ከCall of Duty: Modern Warfare II በዕጥፍ መብለጥ ችሏል። ጌሙ በነገው ዕለት November 19 በይፋ release ይደረጋል። ነገር ግን YouTube ከRockstar Games ጋር በመተባበር የ24 ሰዕት ቅድሚያ Live stream ለተወሰኑ ክሬተሮች ፈቅዷል። #GTA6 #Gaming @bighabesha_Softwares
Open in TelegramInstagram አዲስ messaging application ሊለቅ ነው። Instagram አዲስ Direct የተሰኘ ራሱን የቻለ መልዕክት ለመለዋወጥ ብቻ የሚያገለግል application ይፋ ሊያደርግ ነው። አፕሊኬሽኑን ከInstagram አካውንታችን ጋር sync በማድረግ መጠቀም እንችላለን። በተጨማሪም በemail ወይም በስልክ ቁጥር አዲስ አካውንት ከፍተን መጠቀም እንችላለን ተብሏል። በአሁኑ ሰዓት በቱርክዬና በታይላንድ በሙከራ ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። #instagram #NewApp @bighabesha_softwares
Open in TelegramConnections
Similar channels
Ethio ቴክ'ˢ@ethio_techsTechnologies199K
MTM & TM Tunnel Channel@tmtunnelvpnTechnologies273K
Ethio telecom@ethio_telecomTechnologies307K
telebirr@telebirrTechnologies336K
Birhan Nega@birhan_negaTechnologies11.3K
Chapi Dev Talks@chapidevtalksTechnologies10.5K
Tech Nerd@selfmadecoderTechnologies10.5K
Ge'ez Tech® ግዕዝ ቴክ@geeztechgroupTechnologies10.2K
Mentions
Gobez Bid | ጎበዝቢድ@gobezbid1 mention