የSamsung Galaxy Ultra ካሜራ ለውጦች፡ (ከS22 Ultra እስከ S27 Ultra) የSamsung የUltra ስልኮች ካሜራ ሃርድዌር ባለፉት ስድስት Generations ምን አይነት ለውጥ እንዳሳየ በቅርቡ ይወጣል ተብሎ የሚጠበቀውን S27 Ultra ጨምሮ በዝርዝር ተመልከቱ። ⚫Galaxy S22 Ultra (The 108MP Peak) • 108MP HM3 (1/1.33") f/1.8 Main • 12MP (1/2.55") Ultrawide • 10MP (1/3.52") 3x Telephoto • 10MP (1/3.52") 10x Periscope ⚫Galaxy S23 Ultra (New 200MP Main) • 200MP HP2SN (1/1.3") f/1.7 Main • 12MP (1/2.55") Ultrawide • 10MP (1/3.52") 3x Telephoto • 10MP (1/3.52") 10x Periscope ⚫Galaxy S24 Ultra (Switch to 50MP 5x) • 200MP HP2SX (1/1.3") f/1.7 Main • 12MP (1/2.55") Ultrawide • 10MP (1/3.52") 3x Telephoto • 50MP (1/2.52") 5x Periscope ⚫Galaxy S25 Ultra (New 50MP Ultrawide) • 200MP HP2SP (1/1.3") f/1.7 Main • 50MP (1/2.5") Ultrawide • 10MP (1/3.52") 3x Telephoto • 50MP (1/2.52") 5x Periscope ⚫Galaxy S26 Ultra (Brighter f/1.4 Main & Upgraded 5x) • 200MP HP2SP (1/1.3") f/1.4 Main • 50MP (1/2.5") Ultrawide • 10MP (1/3.94") 3x Telephoto • 50MP (1/2.52") f/2.9 5x ALoP Telephoto Galaxy S27 Ultra (Rumored — New Main & Triple-Camera Layout) • 200MP HP6 (1/1.3") f/1.4 Main • 50MP (1/2.5") Ultrawide • 50MP (1/2.52") 5x Telephoto (Dedicated 3x telephoto rumored to be dropped) 💬 ከተዘረዘሩት ውስጥ የትኛው ቆንጆ design አለው ብላችሁ ታስባላችሁ? 1️⃣ S22 Ultra (Droplet layout) 2️⃣ S23 / S24 Ultra (Clean individual rings) 3️⃣ S25 / S26 Ultra (Bold textured rings) 4️⃣ S27 Ultra (Rumored horizontal camera bar) @bighabesha_softwares
Открыть в TelegramПосты канала Big Habesha Tech
Giveaway Result!! ከBinance Africa ጋር በመተባበር ለ200 ዕድለኞች እያንዳንዳቸው 5 USDC በአጠቃላይ 1,000 USDC Giveaway አዘጋጅተን እንደነበር ይታወቃል። የእድለኞች ዝርዝር በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ። https://telegra.ph/Binance-Africa-Big-Habesha-Telegram-Giveaway-Winners-11-23 እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ። Check your Binance wallet!! ወደፊትም ተመሳሳይ Giveaway ስለሚኖረን ቻናሉን mute አታድርጉት። ጓደኞቻችሁ Join እንዲያደርጉ share አድርጉላቸው። @bighabesha_softwares
Открыть в Telegramአንድ ሰው በንግድ ባንክ ገንዘብ አስተላለፍኩላችሁ ብሎ fake screenshot አሳይቶ ሊያጭበረብራችሁ ይችላል። ይህንን ለመከላከልና በትክክል transfer ማድረጉን ለማረጋገጥ የሚያሳያችሁን Screenshot ስትነኩት Paid የሚል ፅሁፍ ማሳየት አለበት። የምትነኩት የከፋዩ ስልክ ላይ ሆኖ እዛው CBE applicion መሆን አለበት። ይሄ በተለይ ደንበኛ ለሚበዛባችሁ ባለሱቆችና የካፌና የሪስቶራንት ባለቤቶች በጣም ይጠቅማችኋል። @bighabesha_softwares
Открыть в Telegram⭐️ ጨረታው ተጀምሯል! — በ1 ሳምንት ውስጥ ይዘጋል! መብራት ሲጠፋም ሆነ በጉዞ ላይ ስልክዎ ቻርጅ እንዳይጨርስብዎ ፍቱን መፍትሄ የሆነው ኦሪጅናል Anker Zolo Power Bank አሁን በ GobezBid ላይ ለጨረታ ቀርቧል! ⚡️ 💎 Anker Zolo Power Bank (10,000 mAh) 🔹 10,000 mAh Capacity — ስልክዎን ደጋግሞ የሚሞላ አስተማማኝ አቅም 🔹 Built-in USB-C Cable — ተጨማሪ ገመድ መያዝ የማያስፈልገው ዘመናዊ ዲዛይን 🔹 Fast Charging — ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ ቻርጅ 🏆 ከሌሎች ተሳታፊዎች ጋር ያልተደገመ ዝቅተኛውን ዋጋ ያቀረበ ተሳታፊ አሸናፊ ይሆናል! ⏰ ጨረታው በ 1 ሳምንት ውስጥ ስለሚዘጋ ሳይረፍድብዎ አሁኑኑ ይሳተፉ! 👇 አሁኑኑ ቦታችንን ይክፈቱ፣ ተጫርተው ያሸንፉ! 🔗 https://t.me/GobezBidbot/app ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን 👉 @gobezbid ይቀላቀሉ!⭐️
Открыть в Telegramየኢትዮጵያ አየር መንገድ ባጋጠመው የData breach ላይ ምርመራ መጀመሩን ገለፀ። የአፍሪካ ግዙፉ አየር መንገድ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የደንበኞች ታማኝነት ፕሮግራም በሆነው ShebaMiles ላይ በደረሰ የሳይበር ጥቃት ሳቢያ የደንበኞች መረጃ መመዝበሩን (Data Breach) ተከትሎ ምርመራ መጀመሩን አስታውቋል። አየር መንገዱ ለShebaMiles አባላት በላከው መልዕክት "በሲስተማችን ላይ በቅርቡ በተከሰተ ውስን የሳይበር ጥቃት ምክንያት የተወሰኑ የደንበኞች መረጃዎች ተነክተው ሊሆን ይችላል" ብሏል። አየር መንገዱ አክሎም እስካሁን ባለው መረጃ የደንበኞች የፋይናንስ መረጃዎች መወሰዳቸውን የሚያሳይ ምንም አይነት ማስረጃ እንደሌለ አረጋግጧል። ክስተቱ በአየር መንገዱ መደበኛ የበረራ እንቅስቃሴዎች ላይ ምንም አይነት መስተጓጎል እንዳልፈጠረ ተገልጿል። ባለፈው ዓመት የወጣው የአየር መንገዱ መረጃ እንደሚያሳየው "ShebaMiles" ከ5.38 ሚሊዮን በላይ አባላት ያሉት ሲሆን፣ በዚህ ጥቃት ምን ያህል ደንበኞች እንደተጎዱ እስካሁን በግልጽ አልታወቀም። *ShebaMiles ተጠቃሚዎች ብዙ በረራዎችን በማድረግ ማይሎችን የሚሰበስቡበት ከዚያም የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችን የሚያገኙበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፕሮግራም ነው። Source: #Reuters @bighabesha_softwares
Открыть в TelegramGoogle በGoogle Workspace (Google Docs፣ Slidesና Drive) ቤተሰብ ላይ አዲስ Google pics የተሰኘ ፕላትፎርም ጨምሯል። ይህም AI based Image Generatorና Editor ነው። Google Pics በመጠቀም ⚫Prompt በማስገባት አዲስ ስዕሎችን፣ ቻርቶችን ወይም ኢንፎግራፊክሶችን መፍጠር ትችላላችሁ። ⚫በፎቶ ውስጥ ያለን አንድን የተወሰነ ነገር ብቻ መርጣችሁ ቀለሙን መቀየር፣ ማጥፋት ወይም ሌላ ነገር መጨመር ትችላላችሁ። ⚫በፎቶ ወይም በግራፍ ላይ የተጻፉ ጽሁፎችን የመጀመሪያውን ዲዛይንና Font ሳይለቅ በቀላሉ ማስተካከል ወይም ወደ ሌላ ቋንቋ መተርጎም ይቻላል። ⚫ስሎችን መቁረጥ (Crop)፣ ማዞር (Rotate)፣ እና መጠናቸውን (Aspect ratio) ማስተካከል ይቻላል። ⚫ልክ እንደ Google Docs ሁሉ የሰራነውን ሊንክ ለሌሎች በማጋራት አብረው እንዲያስተካክሉት ማድረግ ይችላሉ። ለመጠቀም እነዚህን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ። https://google.com/pics https://docs.google.com/images ስለአጠቃቀሙ TikTok ላይ የሰራሁትን Video ማየት ትችላላችሁ። https://vt.tiktok.com/ZSs16eQFM/ @bighabesha_softwares
Открыть в Telegramከታች የተዘረዘሩትን ማለትም ⚫Telegram Premium ⚫Telegram Star ⚫TikTok Video Boost & followers ⚫Facebook and Instagram Boost ማግኘት ከፈለጋችሁ Contact me➡️ @bighabesha እንዲሁም በተለያየ category ለoffice ሰራተኞች፣ ለContent creators፣ ለተማሪዎች እንዲሁም አስተማሪዎች የሚሆኑ ከ400ና 800 በላይ አሪፍ አሪፍ ድረገፆችን የያዙ Ebook በ199ና 499 ብር ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ። ➡️400+ websites https://ye-buna.com/bighabesha?ref=product_detail&product=6a0227768ab06_bighabesha ➡️800+ Websites https://ye-buna.com/bighabesha?ref=product_detail&product=6a01d55e96ce7_bighabesha ⚠️አስታውሱ እኔ ለማንም ቀድሜ inbox አላደርግም።🙅 @bighabesha_softwares
Открыть в TelegramSamsung ከረጅም ጊዜ ጥበቃ በኋላ የApp Lock ፊቸር ይዞ መጣ! የሳምሰንግ አዲሱ One UI 9.5 አፕዴት ለብዙዎች ጥያቄ ምላሽ የሚሰጠውንና አፕሊኬሽኖችን በቀጥታ መቆለፍ የሚያስችለውን (Native App Lock) ፊቸር አካቶ መጥቷል። ከዚህ ቀደም አፖችን ለመቆለፍ 'Secure Folder' ወይም ሌሎች 3rd party apps መጠቀም ግድ የነበረ ሲሆን ይህም ብዙ ውስብስብ ሂደቶች ነበሩበት። በዚህ አዲስ ፊቸር ግን ማንኛውንም አፕ ባለበት በቀላሉ በጣት አሻራ፣ በFace Recognition፣ በፒን፣ በፓተርን ወይም በፓስወርድ መቆለፍ ያስችላል። አፕሊኬሽኑ ከተቆለፈ ከውስጥ የሚመጡ ማሳወቂያዎች (Notifications) ይደበቃሉ፤ እንዲሁም Widgets ከስክሪን ላይ ይነሳሉ። ስልአክችንን ክፍት አድርገን ለሌላ ሰው ብንሰጥ እንኳን የተቆለፉትን አፖች መክፈት አይቻልም። ለGalaxy S26 Ultra ተጠቃሚዎች የተቆለፈውን አፕ በሚከፍቱበት ጊዜ የPrivacy Display ፊቸር በራሱ (Automatically) እንዲበራ ማድረግ ይቻላል። ይህ አዲስ ፊቸር በአሁኑ ሰዓት ለGalaxy S26 ተጠቃሚዎች በቤታ (Beta) ሙከራ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በ2027 ከሚለቀቀው ሙሉ የOne UI 9.5 አፕዴት ጋር ለሌሎችም የሳምሰንግ ስልኮች ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል። Source: #SamMobile #Samsung #apps @bighabesha_softwares
Открыть в TelegramGTA 6 ማንም ሰው መጫወት ሳይጀምር እስካሁን 1.5 billion dollar ገቢ ማስገባቱ ተዘገበ። ይህም ጌሙ በይፋ ሳይለቀቅ ብዙ ገቢ የማስገባትን record ከCall of Duty: Modern Warfare II በዕጥፍ መብለጥ ችሏል። ጌሙ በነገው ዕለት November 19 በይፋ release ይደረጋል። ነገር ግን YouTube ከRockstar Games ጋር በመተባበር የ24 ሰዕት ቅድሚያ Live stream ለተወሰኑ ክሬተሮች ፈቅዷል። #GTA6 #Gaming @bighabesha_Softwares
Открыть в TelegramInstagram አዲስ messaging application ሊለቅ ነው። Instagram አዲስ Direct የተሰኘ ራሱን የቻለ መልዕክት ለመለዋወጥ ብቻ የሚያገለግል application ይፋ ሊያደርግ ነው። አፕሊኬሽኑን ከInstagram አካውንታችን ጋር sync በማድረግ መጠቀም እንችላለን። በተጨማሪም በemail ወይም በስልክ ቁጥር አዲስ አካውንት ከፍተን መጠቀም እንችላለን ተብሏል። በአሁኑ ሰዓት በቱርክዬና በታይላንድ በሙከራ ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። #instagram #NewApp @bighabesha_softwares
Открыть в Telegram🎮 GTA 6ን ሃክ ያደረገው እንግሊዛዊ ሃከር ጥፋተኛ መሆኑን በፍርድ ቤት አመነ። ታዋቂውን Grand Theft Auto 6 ጌም ያልተጠናቀቁ ቪዲዮዎችንና Source code ሃክ አድርጎ ያወጣው የ21 ዓመቱ እንግሊዛዊ ሃከር Arion Kurtaj በፈጸማቸው የሳይበር ወንጀሎች ጥፋተኛ መሆኑን በፍርድ ቤት አምኗል። Kurtaj በ2022 ሆቴል ውስጥ የቁም እስረኛ በነበረበት ወቅት ኮምፒውተሩ በፖሊሶች ተወስዶበት ስለነበር Amazon Fire Tv stick ቴሌቪዥንና በብሉቱዝ የሚሰሩ ኪቦርድና ማውዝ በመጠቀም ብቻ ነበር የRockstar Games ሲስተምን ሰብሮ የገባው። በዚህም የጌሙን አጨዋወት የሚያሳዩ ወደ 60 ደቂቃ የሚጠጉ 90 የGTA 6 ቪዲዮዎችን ሀክ አድርጎ በማውጣት ኩባንያው በ24 ሰዓት ውስጥ ካልተደራደረው ዋናውን ኮድ እንደሚለቅ አስፈራርቶ ነበር። በመቀጠልም የኩባንያውን የውስጥ የመልዕክት መለዋወጫ ሲስተም (Slack) ሰብሮ በመግባት "በ24 ሰዓት ውስጥ በቴሌግራም ካላነጋገራችሁኝ ዋናውን ኮድ (source code) መልቀቅ እጀምራለሁ" በማለት አስፈራራ። ኩባንያው ለመተባበር ፈቃደኛ ባለመሆኑ የተለያዩ ቪዲዮዎቹንና የተወሰነውን Source code በአንድ የኢንተርኔት forum ላይ ለቀቃቸው። Rockstar Games ከዚህ የሳይበር ጥቃት ለማገገም 5 ሚሊዮን ዶላር ወጪ እንዳስወጣውና የሠራተኞቹን የሥራ ሰዓታት እንዳባከነበት አስታውቋል። በተጨማሪም ኩባንያው ለማስተዋወቂያ ዓላማ በጥብቅ ሚስጥር ይዞት የነበረውንና በጌሙ ውስጥ ከሚጫወቱት ዋና ገጸ-ባህሪያት አንዷ ሴት መሆኗን እንዳጋለጠበት ገልጿል። ከGTA 6 በተጨማሪ የLapsus$ የሃከሮች ቡድን አባል በመሆን Uber፣ Revolut እና BT/EE በተባሉ ትላልቅ ኩባንያዎች ላይ የሳይበር ጥቃት በመፈጸም ወደ 10 ሚሊዮን ፓውንድ የሚጠጋ ኪሳራ አድርሷል። ከዚህ ቀደም በነበረበት ከፍተኛ የኦቲዝም ሁኔታ ምክንያት ለፍርድ ብቁ አይደለም ተብሎ በልዩ የህክምና ማዕከል እንዲቆይ ተወስኖበት የነበረ ቢሆንም ባለፈው ዓመት መጨረሻ በተደረገለት ምርመራ ለፍርድ ብቁ መሆኑ ተረጋግጦ ወደ መደበኛ እስር ቤት ተዛውሯል። ፍርድ ቤቱ የቅጣት ውሳኔውን በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ይጠበቃል። Source: @BBC #GTA6 #CyberSecurity #TechNews #Hacking @bighabesha_softwares
Открыть в TelegramSamsung የTelegramና የWhatsApp Call መቅዳት የሚያስችል ፊቸር ሊጀምር ነው። የሳምሰንግ አዲሱ One UI 9.5 update በWhatsApp፣ በTelegramና በGoogle Meet የሚደረጉ የድምጽ ጥሪዎችን በቀጥታ መቅዳት የሚያስችል አዲስ ፊቸር ይዞ እንደሚመጣ ተዘግቧል። Samsung እስካሁን ድረስ መደበኛ የስልክ ጥሪዎችን ብቻ መቅዳት ያስችል የነበረ ሲሆን አሁን ግን የሶስተኛ ወገን አፕሊኬሽኖችን (Third-party apps) በመጠቀም የሚደረጉ ጥሪዎችንም ማንኛውንም ሌላ አፕ መጫን ሳያስፈልግ በራሱ መቅዳት ያስችላል። ተጠቃሚዎች የትኛውን አፕሊኬሽን መቅዳት እንደሚፈልጉ ለየብቻቸው መምረጥና ማስተካከል ይችላሉ። ይሄ ፊቸር የሚለቀቀው እንደየሃገሮች ባለው ህግ መሰረት ሲሆን በአንዳንድ ሀገራት ጥሪው እየተቀዳ መሆኑን ለደዋዩ የሚገልጽ የድምፅ ማሳወቂያ ሊኖረው ይችላል። ድምፅ መቅዳትን የሚከለክሉ ሃገራት ላይ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ላይሰራ ይችላል ተብሏል። ይህ አዲስ ማሻሻያ በሶስተኛ ወገን አፖች ለሚጠቀሙ ሰዎች ትልቅ እፎይታን እንደሚሰጥ ይጠበቃል። ©️#SAMmobile @bighabesha_softwares
Открыть в TelegramApple የonline community support መድረኩን ሊዘጋ ነው! Apple በመጪው November 20 የማህበረሰብ ድጋፍ መስጫ መድረኩን በይፋ እንደሚዘጋ አስታውቋል። እ.ኤ.አ ከ1998 ጀምሮ ሲያገለግል የነበረው ይህ መድረክ (Forum) የተለያዩ የአፕል ምርቶችና ፊቸሮች ላይ የቴክኒክ ችግሮች ሲያጋጥሙ ከተጠቃሚዎች መፍትሄ የምናገኝበት ዋነኛ የጥያቄና መልስ መድረክ ነበር። ድረ-ገጹ ሙሉ በሙሉ ባይጠፋም አዳዲስ ጥያቄዎችንና አስተያየቶችን መቀበል በማቆም ቀድሞ የተጻፉ መረጃዎችን ማንበቢያ (read-only) መድረክ ብቻ ሆኖ ይቀጥላል ተብሏል። ኩባንያው ይህን ውሳኔ ያሳለፈው "የደንበኞችን ፍላጎትና የኩባንያውን ስትራቴጂ በጥልቀት ከገመገመ በኋላ" መሆኑን ገልጿል። ተጠቃሚዎች ከሌሎች የአፕል ደንበኞች ጋር ልምድ ለመለዋወጥና ጥያቄ ለመጠየቅ ሌሎች የማህበራዊ ትስስር መድረኮችን መጠቀም ይኖርባቸዋል። @bighabesha_softwares
Открыть в TelegramData Roaming ምንድን ነው? ለስራ ጉዳይ ከሀገር ብንወጣ እና የኢትዮ ቴሌኮምን ሲም በምንሄድበት ሀገር መጠቀም ከፈለግን Data roamingን መጠቀም እንችላለን። Data roaming ማለትም ሲማችን በሌላ Mobile carrier Operate በሚደረግ ኔትዎርክ ጋር ተገናኝቶ የMobile data መጠቀም የሚያስችለን feature ነው። እንዲሁም International roaming በመጠቀም ለመደወል መጠቀም እንችላለን። ኢትዮ ቴሌኮምም ሲም ተጠቃሚ ከሆናችሁ ወደ 159 ገደማ የሚሆኑ ሀገራት ላይ International roaming coverage አለው። ይህንንም ለማድረግ ስልካችን ላይ ያለውን Data roaming on ካደረግን በኋላ በtelebirr superapp ማግኘት እንችላለን። ©Bighabesha_softwares
Открыть в TelegramchatGPT ላይ የፈለጋችሁትን chat መርጣችሁ Lock የምታደርጉበት feature ይፋ ሆኗል። መቆለፍ የምትፈልጉትን chat ጫን ካደረጋችሁ በኋላ Lock chat የሚለውን ትነካላችሁ። ከዛ የፈለጋችሁትን pin አስገብታችሁ Lock አድርጉት። የቆለፋችሁትን chat ለማግኘት Projects ውስጥ ግቡና ታች ላይ Locked chats የሚል አማራጭ ታገኛላችሁ። @bighabesha_softwares
Открыть в TelegramበQuick share አማካኝነት በቀላሉ ማንኛውንም ፋይል ወይም ፎልደር ከስልካችው ወደ ኮምፒውተር ወይም ከኮምፒውተር ወደ ስልካችሁ ማስተላልፍ እንደምትችሉ ታቃላችሁ? ይህን ለማድረግ ኮምፒውተራችሁ ላይ Quick share software ከጫናችሁ በኋላ በቀላሉ transfer ማድረግ ትችላላችሁ። Quick share for PC ለማውረድ https://www.android.com/quick-share/with-windows-pc/ ወይም https://t.me/big_habesha/373 @bighabesha_softwares
Открыть в TelegramApple ለመጀመሪያ ጊዜ Touchscreen የሆነ ላፕቶፕ አስተዋወቀ። Apple በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ Touchscreen የሆነውን MacBook Pro ይፋ አድርጓል። ይህ ሙሉ በሙሉ touchscreen የሆነ ላፕቶፕ አዲሱን PROLED XDR (OLED) ቴክኖሎጂ የሚጠቀም ሲሆን ይህ ደግሞ እጅግ የላቀ የምስል ጥራት እንዲኖረው ያደርገዋል። ይህ ላፕቶፕ በ14 እና በ16 inch የsize አማራጭ የሚገኝ ሲሆን 14 ኢንቹ ከ$2,899 እንዲሁም 16 ኢንቹን ከ$3,399 እንደሚጀምር ተገልጿል። በተጨማሪም ላፕቶፑ M5 Pro አልያም M5 Max Chip ተገጥሞለታል ተብሏል። © @Bighabesha_softwares
Открыть в Telegram