Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 610 |
| 32 h | 1,150 |
- After 6 hours610
- After 24 hours1,150
- Total to date1,150

በ Remedial Hub እና በ Aser Production የተዘጋጀ የተለያዩ ኮርሶች በዚህ ቻናል የምናቀርብላችሁ ይሆናል 🎓✨. በተለይ ይህን Summer በኢትዮጵያ ውስጥ ገና ያልተለመደ እና እጅግ አስፈላጊ የሆነ አዲስ ዲጂታል ክህሎት ስልጠና ይዘን እየመጣን ነው 🚀
Oct 25 – Nov 4−46 (−1.7%)
| Date | Subscribers |
|---|---|
| Oct 25, 2026 | 2,635 |
| Oct 26, 2026 | 2,630 |
| Oct 27, 2026 | 2,626 |
| Oct 28, 2026 | 2,621 |
| Oct 29, 2026 | 2,618 |
| Oct 30, 2026 | 2,615 |
| Oct 31, 2026 | 2,612 |
| Nov 1, 2026 | 2,608 |
| Nov 2, 2026 | 2,597 |
| Nov 3, 2026 | 2,594 |
| Nov 4, 2026 | 2,589 |
By publication day
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 6, 2026 | 1,452 |
| Oct 8, 2026 | 1,030 |
| Oct 10, 2026 | 1,128 |
| Oct 14, 2026 | 735 |
| Oct 15, 2026 | 803 |
| Oct 16, 2026 | 16,485 |
| Oct 18, 2026 | 482 |
| Oct 19, 2026 | 424 |
| Oct 20, 2026 | 363 |
| Oct 25, 2026 | 293 |
| Oct 28, 2026 | 292 |
| Oct 30, 2026 | 282 |
| Nov 1, 2026 | 1,150 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 610 |
| 32 h | 1,150 |
GPT-4o ልጃቸው የምትወስደውን የህክምና መድኃኒት እንድታቋርጥ መክሯታል ያሉ ወላጆች OpenAI ላይ ክስ መሰረቱ! ChatGPT-4o ልጃቸው የምትወስደውን የሚጥል በሽታ መድኃኒት ለሐኪሞቿ ሳታሳውቅ በድብቅና ቀስ በቀስ እንድታቋርጥ ምክር ሰጥቷታል ያሉ አንድ ቤተሰብ ልጃቸው ባለፈው የካቲት ወር ህይወቷ ከማለፉ ጋር ተያይዞ OpenAI ኩባንያ ላይ ክስ መመስረታቸው ተዘግቧል! techcrunch AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 7 h | 96 |
| 31 h | 168 |
| 67 h | 282 |
💻 University ግቢ እንደገባችሁ - ከComputer ጋር ቶሎ ለመግባባት ይህን አድርጉ! ብዙ ተማሪዎች ብዙ ጊዘረ ለ Computer አዲስ ይሆናሉ ስለዚህ ቶሎ ለመልመድ እነዚህን ተጠቀሙ። 1⃣ Typing ተለማመዱ ⌨ በTypingClub በቀን 10 ደቂቃ ብቻ ተለማመዱ። ፈጣን typing ለassignment እና note-taking በጣም ይረዳል። 🔗 typingclub.com - ሙሉ ነጻ ነው። 2⃣ Google Docs ተጠቀሙ ✉️ Assignment ለመፃፍ፣ share ለማድርግ፣ ከጓደኞቻየችሁ ጋር በአንድ document ላይ ለመሥራት። 🔗 docs.google.com - በGoogle account ብቻ ነጻ ነው። 3⃣ Email etiquette ተማሩ - 📧 ለመምህራን email ስትጽፉ አጭር፣ ንጹህ እና respectful ይሁን። ለዚህም Purdue OWL መመሪያ ይረዳል። 🔗 owl.purdue.edu 4⃣ Computer basics ተማሩ 🖥 በGCFGlobal ነጻ tutorials አሉ keyboard, mouse, files, folders, email, internet safety ሁሉንም ያስተምራሉ። 🔗 edu.gcfglobal.org - “Computer Basics” ፈልጉ። 5⃣ Coding ለመማር ካሰባችሁ 👨💻 ኮድ መጻፍ ከፈለጋችሁ freeCodeCamp ተጠቀሙ - HTML, CSS, JavaScript በነጻ ትማራላችሁ። 🔗 freecodecamp.org - ሙሉ ነጻ ነው። 💡 Tip: በየቀኑ 15 ደቂቃ ብቻ ብትሰሩ በአንድ ወር ውስጥ ከcomputer ጋር በቀላሉ ትግባባላችሁ። 🚀 AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 7 h | 122 |
| 26 h | 181 |
| 68 h | 292 |
🚀 DeepSeek የAI ወጪን ለመቀነስ የሚያገለግለውን DeepInfer ለሁሉም ክፍት አድርጓል! DeepSeek የራሱን AI Service በትልቅ ደረጃ የሚያስኬድውን DeepInfer Framework በGitHub ላይ ክፍት አድርጓል። ማለትም፣ ድርጅቱ በዕለት ተዕለት ስራ ላይ የሚጠቀመውን የAI Management Servuce ኮድ ለDevelopers በነጻ ሰጥቷል። 💻 AI Model ሲሰራ በእያንዳንዱ ጥያቄ ላይ ወጪ ያለውን Computing Power ለመቀነስ የሚያግዝ ኃይለኛ Framework ነው። DeepSeek በዚህ ሥርዓት ትልቅ የAI Service በፍጥነትና በዝቅተኛ Latency Run ማድረግ ይችላል። ⚡ 🔹 ለDevelopers ነጻ ነው። 🔹 የAI አገልግሎት ወጪን ለመቀነስ ይረዳል። 🔹 Nvidia እና Huawei ሃርድዌርን ይደግፋል። 🔹 በApache 2.0 ፈቃድ ስለተለቀቀ፣ ለንግድ ሥራም መጠቀም ይቻላል። ትልልቅ ድርጅቶች ብቻ ሳይሆን ትንንሽ ድርጅቶችንና Developersም የራሳቸውን AI Product በተመጣጣኝ ወጪ መገንባት ይችላሉ። 🏢 Check now 👇 https://github.com/deepseek-ai/DeepInfer @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 95 |
| 16 h | 157 |
| 28 h | 179 |
| 76 h | 293 |
Adobe Vs ArtCraft 🎨 Adobe ለዓመታት በCreative Software ገበያ ላይ ነግሶ ኖሯል። አሁን ግን ሁሉም በሚባል ደረጃ በተመሳሳይ ሶፍትዌሮች ተተክተዋል፤ Cloned ተደርገዋል። ይህም በ ArtCraft በሚባል። ማለትም: Adobe Ps -> PhotoCraft Adobe Illustration -> VectoeCraft Adobe Pr -> FilmCraft Adobe Ae -> EffectCraft . . . እስካሁን ባለው: ክፍያ የለውም ✅ ጥሩ Performance አለው✅ Download here: https://getartcraft.com/apps ምን የሚፈጠር ይመስላችኋል? AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅
Open in Telegram🚗 Elon Musk የሚበር Tesla Roadster አስተዋወቀ! የTesla አዲሱ Roadster መኪና ከመሬት ላይ ብቻ የሚነዳ እንዳልሆነ የሚያሳይ አስደናቂ ትዕይንት ቀርቧል! በቀረበው ማሳያ መኪናው በRamp ላይ ወጥቶ ወደ አየር ይዘላል፣ በአየር ላይ ይሽከረከራል፣ ከዚያም Fans እና Compressed-air Thrusters በመጠቀም በቁጥጥር ወደ መሬት ይመለሳል። ይህ ብቻ አይደለም! በተመሳሳይ ማሳያ መኪናው ትራክ እና በርካታ መኪኖችን ከላይ በመዝለል አስደናቂ ትዕይንት አሳይቷል። Tesla መኪናውን በ2028 ለማምረት እንዳቀደ ገልጿል። ይህ ሞዴል በ2017 ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ የተደረገ ቢሆንም፣ የምርት ጊዜው በተደጋጋሚ ተራዝሟል። ማን ይገዛው ይሆን?😁 AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✔️ @AxRCourse ✔️
Open in TelegramVibe Coding Needs Knowledge of AI! 🤖 ብዙዎቻችን የተለያዩ የAI ሥራዎችን እንደሚሠራ ስላወቅንና ሌሎች ሰዎች በAI ሠራን ስለሚሉ፣ እኛም ሁሉም ነገር በAI የሚሠራ ይመስለናል። Even Vibe Coding በቃ AI ይሠራዋል ብለው ይደመድማሉ። ነገር ግን፣ በእውነት እንደዚያ ይመስላችኋል? እንደዚያ ከሆነ ለምን ሰዎች ተቀጣሪ ይፈልጋሉ? ለምን ብዙ ብር እነሱ በአንድ Click የሚሠሩት ላይ Invest ያደርጋሉ? ለምን በራሳቸው አይሠሩም? ለምን እናንተስ ይሠራል የምትሉትን ነገር በAI አትሠሩም? ሞክረው እንኳን የማያውቁ፣ AI ይሠራዋል በሚል ብዙ ልጆች ተስፋ ቆርጠዋል፤ ማለትም ለDevelopmentአቸው፣ ለመማር እና አዲስ ነገር ለመጀመር። Vibe Coding በራሱ እውቀት (Knowledge)፣ ልምድ (Experience) እና አስተዳደር (Management) ይፈልጋል። እናንተ ምን ታስባላችሁ? 👇 AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✔️ @AxRCourse ✔️
Open in Telegram
Ministry Of Education News@tmhrt_minister0Education252K
Хроники Оратора@oratorfamilyCourses and guides2.66K
🤳🏻 Обучение мобильной съёмке видео@alexey_latyshCourses and guides2.97K
️️️УНИБОС️️️@unibos_officialCourses and guides3.45K
Vibecoding.uz@vibecodingkursCourses and guides1.9K
گروه هنری خائوس@chaos_art_group_newsCourses and guides1.89K
АКАДЕМИЯ@oop23rusCourses and guides3.58K
Проект Ч | Твоя безопасность@cpbproekt_4Courses and guides3.65K
Ministry Of Education News@tmhrt_minister01 mention, 1 repostLatest post