Posts of Aser × Remedial | Course 🎯

newest first

#162Text
Views1,874−33%vs avg
Forwards14
Reactions11
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
8 h610
32 h1,150
69 h1,874
  1. After 6 hours610
  2. After 24 hours1,150
  3. Total to date1,874
#161Photo
Views282−90%vs avg
Forwards1
Reactions5
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
7 h96
31 h168
67 h282
  1. After 6 hours96
  2. After 24 hours168
  3. Total to date282
#160Photo

💻 University ግቢ እንደገባችሁ - ከComputer ጋር ቶሎ ለመግባባት ይህን አድርጉ! ብዙ ተማሪዎች ብዙ ጊዘረ ለ Computer አዲስ ይሆናሉ ስለዚህ ቶሎ ለመልመድ እነዚህን ተጠቀሙ። 1⃣ Typing ተለማመዱ ⌨ በTypingClub በቀን 10 ደቂቃ ብቻ ተለማመዱ። ፈጣን typing ለassignment እና note-taking በጣም ይረዳል። 🔗 typingclub.com - ሙሉ ነጻ ነው። 2⃣ Google Docs ተጠቀሙ ✉️ Assignment ለመፃፍ፣ share ለማድርግ፣ ከጓደኞቻየችሁ ጋር በአንድ document ላይ ለመሥራት። 🔗 docs.google.com - በGoogle account ብቻ ነጻ ነው። 3⃣ Email etiquette ተማሩ - 📧 ለመምህራን email ስትጽፉ አጭር፣ ንጹህ እና respectful ይሁን። ለዚህም Purdue OWL መመሪያ ይረዳል። 🔗 owl.purdue.edu 4⃣ Computer basics ተማሩ 🖥 በGCFGlobal ነጻ tutorials አሉ keyboard, mouse, files, folders, email, internet safety ሁሉንም ያስተምራሉ። 🔗 edu.gcfglobal.org - “Computer Basics” ፈልጉ። 5⃣ Coding ለመማር ካሰባችሁ 👨‍💻 ኮድ መጻፍ ከፈለጋችሁ freeCodeCamp ተጠቀሙ - HTML, CSS, JavaScript በነጻ ትማራላችሁ። 🔗 freecodecamp.org - ሙሉ ነጻ ነው። 💡 Tip: በየቀኑ 15 ደቂቃ ብቻ ብትሰሩ በአንድ ወር ውስጥ ከcomputer ጋር በቀላሉ ትግባባላችሁ። 🚀 AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅

Open in Telegram
Views292−90%vs avg
Forwards30
Reactions9
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
7 h122
26 h181
68 h292
  1. After 6 hours122
  2. After 24 hours181
  3. Total to date292
#159Photo
Views293−90%vs avg
Forwards1
Reactions—
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
4 h95
16 h157
28 h179
76 h293
  1. After 24 hours179
  2. Total to date293
#154Photoedited
Views482−83%vs avg
Forwards3
Reactions5
Comments0
#152Video
Views32,148×12vs avg
Forwards35
Reactions10
Comments1
#151Photoedited
Views803−71%vs avg
Forwards2
Reactions7
Comments4
#148Photoalbum

አዲስ የ ChatGPT ✴️ምርጥ Feature! ChatGPT ላይ Image generate ስታደርጉ ፎቶው እስኪያልቅ ድረስ ስክሪኑን አፍጥጦ መጠበቅ ያሰለቻችሁ ሰዎች ይሄን ድብቅ feature የግድ እዩት! አሁን በቅርቡ OpenAI ባደረገው update፦ ▫️ፎቶው ምን ላይ እንደደረሰ በፐርሰንት እንደተጠናቀቀ በግልጽ ያሳያችኋል። ▫️ ምስሉ generate በሚሆንበት ጊዜ የሚታዩትን ጠቃጠቆዎች (Dots) Double click ስታደርጉ ድሮ በ Nokia ስልክ ስንጫወተው የነበረው Snake Game🐍 ይከፈታል! በጨዋታው ተመስጣችሁ ፎቶው ሲያልቅ “ኧረ ምነው ባላለቀ!” እስከማለት ነው የምትደርሱት ።😉 ▫️ ከዚህ በተጨማሪ በ normal chat Explian በሚያደርግበት ጊዜ Colored Text Style እንዲሁም እንደ Circle፣ Oval እና Rectangle ያሉ exact ቅርጾችን በመጠቀም ማብራራት ይችላል። ከቴክኖሎጂው ጥራት በላይ ግን የተጠቃሚዎችን መሰልቸት ወደ ጨዋታ የቀየሩበት Problem Solving እና Marketing ብልሃት በእውነት Another Level ነው! 👏🏿 አሁኑኑ በስልካችሁ ገብታችሁ ሞክሩትና ጨዋታው ሰርቶላችሁ እንደሆነ በኮመንት አሳውቁን! 👇 AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✔️ @AxRCourse  ✔️

Open in Telegram
Views1,119−60%vs avg
Forwards3
Reactions15
Comments0
#147Video
Views1,030−63%vs avg
Forwards2
Reactions15
Comments0
#146Photo
Views1,443−48%vs avg
Forwards31
Reactions12
Comments0
#145Textedited
Views1,461−48%vs avg
Forwards49
Reactions12
Comments0
#142Videoedited
Views1,167−58%vs avg
Forwards3
Reactions4
Comments0
#141Textedited

🧑‍🎓 ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ እያላችሁ ላፕቶፕ ከመግዛታችሁ በፊት ልታውቋቸው የሚገቡ ወሳኝ ነገሮች! ገንዘባችሁን አውጥታችሁ ከመግዛታችሁ በፊት እነኝህን ለይታችሁ ዕዩ፦ 1. ለንባብ፣ ለዶክመንት እና ለቀላል የኮሌጅ ስራ - Basic Use: አላማችሁ PDF ማንበብ፣ Word/PowerPoint ማዘጋጀት፣ ቪዲዮ ማየት እና ፋይል ማስቀመጥ ብቻ ከሆነ ትልቅ ገንዘብ ማውጣት አይጠበቅባችሁም። ▫️Processor: Intel Core i3 / Core i5 (ከ 7th Gen ጀምሮ) ወይም AMD Ryzen 3 / 5 ▫️RAM: 8GB (በቂ ነው!) ▫️Storage: 256GB SSD (HDD እንዳትገዙ፣ SSD ኮምፒውተሩ ፈጣን እንዲሆን ይረዳችኋል) ▫️Battery: ቢያንስ ከ 3–4 ሰዓት በላይ የሚቆይ (ካምፓስ ውስጥ መብራት ሲጠፋ እንዳትቸገሩ) 2. ከትምህርቱ ጎን ለጎን ለ Freelance ስራ - Digital Work የምታስቡ ከሆነ: በ PC Freelance (Digital Marketing, Video Editing, Graphics Design, Web development) የምታስቡ ከሆነ፦ ▫️Processor: Core i5 (11th Gen እና ከዚያ በላይ) ወይም AMD Ryzen 5 ▫️RAM: 16GB (በርካታ Chrome tabs እና software በአንድ ላይ ስትከፍቱ እንዳይጨናነቅ) ▫️Storage: 512GB SSD(ከተቻለ ተጨማሪ HDD ወይም 1TB SSD ቢሆን) 3️⃣. ከፍተኛ አቅም ያለው Heavy PC የግድ የሚያስፈልጋቸው Departments: 🧩 Computer Science / Software Engineering: Coding፣ Local Servers እና Virtual Machines ለማስኬድ ጥሩ አቅም ይፈልጋሉ። ▫️Core i5/i7 (11th Gen+) ወይም Ryzen 5/7፣ 16GB RAM ፣ 512GB SSD። 🏗 Architecture, Civil & Mechanical Engineering: AutoCAD, Revit, SolidWorks የመሳሰሉ 3D software ስለሚጠቀሙ ከባድ ስራ ነው። ▫️ጥሩ Processor ብቻ ሳይሆን Dedicated Graphics Card (GPU) (እንደ NVIDIA GTX/RTX) ያለው PC የግድ ያስፈልጋችኋል። 💡 ሁሌ ማየት ያለባችሁ ነገር: ▫️HDD vs SSD: ምንም ይሁን በውስጡ SSD መኖሩን አረጋግጡ፤ HDD ያለው PC በጣም ቀርፋፋ ነው። ▫️Battery Health: በተለይ Use የተደረገ (Used/Refurbished) PC የምትገዙ ከሆነ የባትሪውን ጤንነት Battery cycle ሳትፈትሹ አትግዙ። ▫️Slot: የምትገዙት Pc Slot 1of 2 ወይስ 2 of 2 መሆኑን Check አድርጉ ቡኃላ Upgrade ለማድረግ ስታስቡ ይጠቅማችኋል። የትኛው Department ናችሁ? ወይም ምን ዓይነት ስራ ለመስራት ነው PC የምትፈልጉት? ኮመንት ላይ ጻፉልን፤ የሚሆናችሁን spec እንጠቁማችኋለን! ​AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✔️ @AxRCourse ✔️

Open in Telegram
Views1,356−51%vs avg
Forwards21
Reactions9
Comments9
#140Photo

🧑‍🎓 ዛሬ Presentation slide ወይም Assignment ስትሰሩ ሰዓታት ከማባከን የሚያድናችሁን ትልቅ ቅመም 👌 እናጋራችሁ። PowerPoint ከፍቶ ዲዛይን እና layout ማስተካከል የሰለቻችሁ ሰዎች የግድ ልታውቋቸው የሚገቡ 2 የ AI ቴክኖሎጂዎች! ​በደቂቃዎች ውስጥ professional የሆነ slide የሚያዘጋጁላችሁ ምርጥ tools፦ ​1⃣. ​Gamma.app፦ የምትፈልጉትን topic ወይም ጥቂት bullet points ብቻ ትሰጡታላችሁ፤ AIው በደቂቃ ውስጥ የተሟላ slide ከነ content፣ clean layout እና matching images ራሱ generate ያደርግላችኋል። በቀላሉ edit አድርጋችሁ ወዲያውኑ ወደ PowerPoint (PPT) ወይም PDF export ማድረግ ትችላላችሁ። ⚠️ሙሉ Slide ከነ ዲዛይኑ ያዘጋጃል ​2⃣. ​Gemini Canvas (100% Free)፦ Google Gemini ላይ ያለውን Canvas feature በመጠቀም በአንድ በኩል ከ AI ጋር chat እያደረጋችሁ፣ በሌላኛው ጎን የ slide content እና outline ማዘጋጀት ትችላላችሁ። ​🧑‍🎓 ሁለቱም በቀላሉ መጠቀም የሚቻሉ tools ናቸው፤ ሄዳችሁ ሞክሯቸው አስቸኳይ Project ላይ በደንብ ይጠቅማችኋል! ⚠️ ነገር ግን የተሻለ Output ለማግኘት Prompt ማወቅ የግዴታ ነው በተረፈም Ethics and Security ማወቅ መቻል አለባችሁ ⚠️ ​🔗 Gamma: gamma.app 🔗 Gemini: gemini.google.com ​AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✔️ @AxRCourse ✔️

Open in Telegram
Views1,388−50%vs avg
Forwards26
Reactions6
Comments1
#139Photo

🧑‍🎓ዛሬ ምንም ሳትዘጋጁ የፈተና ጊዜ ሲደርስባችሁ የሚያድናችሁን ትልቅ ሚስጢር እናጋራችሁ።አብዛኞቻችሁ በስም ታውቁታላችሁ ግን ጥቅሙን አታውቁትም። ​ የ Google ድንቅ ቴክኖሎጂ ተዋወቁት፦ NotebookLM! ​ይህ ዌብሳይት የሚያደርገው ነገር እንደሌሎች AI ተራ ማጠቃለያ መስጠት ብቻ አይደለም፦ 1⃣. ​ማስታወሻችሁን ወደ ፖድካስት (Podcast) ይቀይረዋል፦ የፈለጋችሁትን ረጅም PDF ወይም Handout ስትሰጡት፣ ሁለት የ AI ተናጋሪዎች ማስታወሻችሁን አንብበው እንደ ሬዲዮ ፖድካስት እርስ በርሳቸው እየተወያዩ እና እየተጨቃጨቁ በድምፅ ሲያስረዷችሁ ትሰማላችሁ! ኤርፎን ሰክታችሁ እየተጓዛችሁ ማስታወሻችሁን ማዳመጥ ትችላላችሁ። 2⃣. ​ከማስታወሻችሁ ውስጥ ብቻ ይመልሳል (100% ትክክለኛ)፦እንደ ሌሎች AIዎች ከውጪ መረጃ(Out Source) ፈጥሮ አያምታታችሁም፤ ጥያቄ ስትጠይቁት መልስ የሚሰጠው እናንተ ከሰጣችሁት ፋይል ውስጥ ብቻ ፈልጎ በማውጣት ነው። 3⃣. ​የፈተና ጥያቄ ያዘጋጅላችኋል፦ "ከዚህ ቻፕተር ሊወጡ የሚችሉ 10 ከበድ ያሉ ጥያቄዎችን አውጣልኝ" ስትሉት በሰከንዶች ውስጥ አዘጋጅቶ ይሰጣችኋል። ​🧑‍🎓 ሙሉ በሙሉ ነፃ (Free) ነው፤ ሄዳችሁ ሞክሩትና የጥናት ሰዓታችሁን በግማሽ አሳጥሩት! 🔗NotebookLM: notebooklm.google.com ​AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✔️ @AxRCourse ✔️

Open in Telegram
Views1,295−54%vs avg
Forwards28
Reactions7
Comments1
#138Video

ሰው “ሮቦቶች የስራ ቦታዬን ይነጥቁኛል” ብሎ ገና ጭንቀቱን ሳይጨርስ... ሮቦቶች እራሳቸው መፈክር ይዘው  “የሰውን ስራ ጠብቁ! ህግ ይውጣልን!” ብለው አደባባይ ወጥተው ሰልፍ ጀመሩ! 😂 [የቀረንም ሰላማዊ ሰልፍ ነበረ እሱን እነሱ ወጡ😁] ​እውነታው ግን ምንድን ነው? ​በፖላንድ ዋርሶ በሚገኘው የዲጂታል ጉዳዮች ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ደጅ ላይ አስገራሚ ክስተት ተፈጥሯል። የተለያዩ ሂዩማኖይድ ሮቦቶች እና የሮቦት ውሾች ባንዲራ እያውለበለቡ “ህግ ይውጣልን! የሰውን ስራ ጠብቁ! የ AI ቁጥጥር ይደረግበት!” እያሉ ድምፃቸውን በጩኸት ሲያሰሙ ታይተዋል። ​ይህንን ፈገግ የሚያሰኝ ግን ጥልቅ መልእክት ያለውን ሰልፍ ያዘጋጀው Democratism የተባለ ተቋም ሲሆን፤ አላማውም የ AI እና የሮቦቶች ፈጣን እድገት በነገው የስራ ገበያ ላይ እያመጣ ያለውን ከባድ ስጋት መንግስታት ነቅተው አስቸኳይ የቁጥጥር ህግ እንዲያበጁለት ለማሳሰብ ነው። ​ሮቦቶች እንኳን “ተረጋጉ፣ ህግ ይኑረን!” እያሉ ባሉበት አለም... የ AIን አሰራር ሳያውቁ ዝም ብሎ መቀመጥ ኪሳራ ነው! 😉 ✉️ የእውነት ህግ የሚወጣ ይመስላችኋል ወይስ በዚሁ የሚቀጥል አሳባችሁን አስቀምጡልን👇 አዲሱ V2.0 ቦታችንን Status ተመልከቱ: @AserRemedialCourseBot ​AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!

Open in Telegram
Views1,236−56%vs avg
Forwards1
Reactions2
Comments1
#137Textedited

በጣም ደስ ብሎናል! 🤗 ላለፉት ሁለት ወራት(ክረምት) የ Prompt Engineering Course ከ 1st Round እስከ 2nd Round ድረስ ተማሪዎችንና ሠራተኞችን በሚገባ በማስተማር አሳልፈናል። 📚 የ 2nd Round Graduation ትናንትና ማለትም መስከረም 13 ላይ  አጠናቀናል። እነሱም ስለ ትምህርቱ ያላቸውን እሳቤ ነግረውናል፤ ከዛም መካከል: ተማሪ Eyueal " To be honest, learning prompt engineering course has been an eye-opening and deeply rewarding journey. Beyond understanding how to interact with AI, the course taught me how to structure problems, refine instructions, and build clear, functional solutions. It hasn't just been an interesting subject—it has given me practical skills that I can immediately apply to real-world projects. I feel truly benefited by everything I’ve learned. " ተማሪ Tigist: "If i had to sum up my experience in one word, it would be ' grateful ' the prompt Engineering course itself was amazing journey- it had its good days and its tough challenges, but that's what made it worth it. our teacher was truly great & the best part of it all was meeting such wonderful student and making amazing friends🥰 along the way, it was unforgettable experience, and I'm so glad i took this course✨🤍 " ተማሪ Kabron: " I’m really happy and proud to complete my Prompt Engineering course! It was an amazing learning experience, and I’m thankful to our teachers for their patience, guidance, and encouragement. I came to learn, but I’m leaving with new knowledge, confidence, and motivation to keep improving. Thank you for helping us understand how to use AI more effectively. This knowledge will definitely be part of my future journey. " እንዲህ በማለት የእነሱን ክረምት ገልጸውታል። 🎓 ቀጣይ የእናንተ ተራ ነው። ምዝገባ ሲጀመር ቶሎ ለመመዝገብ አዲሱን ቦት Version 2.0 ተመልከቱ: @AserRemedialCourseBot 🤖 AxRCourse -  ዛሬን ተማሩ! 🎯

Open in Telegram
Views1,207−57%vs avg
Forwards1
Reactions5
Comments0