Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 610 |
| 32 ч | 1 150 |
| 69 ч | 1 874 |
- Через 6 часов610
- Через 24 часа1 150
- Всего сейчас1 874

በ Remedial Hub እና በ Aser Production የተዘጋጀ የተለያዩ ኮርሶች በዚህ ቻናል የምናቀርብላችሁ ይሆናል 🎓✨. በተለይ ይህን Summer በኢትዮጵያ ውስጥ ገና ያልተለመደ እና እጅግ አስፈላጊ የሆነ አዲስ ዲጂታል ክህሎት ስልጠና ይዘን እየመጣን ነው 🚀
25 окт. – 4 нояб.−46 (−1,7%)
| Дата | Подписчики |
|---|---|
| 25 окт. 2026 г. | 2 635 |
| 26 окт. 2026 г. | 2 630 |
| 27 окт. 2026 г. | 2 626 |
| 28 окт. 2026 г. | 2 621 |
| 29 окт. 2026 г. | 2 618 |
| 30 окт. 2026 г. | 2 615 |
| 31 окт. 2026 г. | 2 612 |
| 1 нояб. 2026 г. | 2 608 |
| 2 нояб. 2026 г. | 2 597 |
| 3 нояб. 2026 г. | 2 594 |
| 4 нояб. 2026 г. | 2 589 |
По дню публикации
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 6 окт. 2026 г. | 1 452 |
| 8 окт. 2026 г. | 1 030 |
| 10 окт. 2026 г. | 1 128 |
| 14 окт. 2026 г. | 735 |
| 15 окт. 2026 г. | 803 |
| 16 окт. 2026 г. | 16 485 |
| 18 окт. 2026 г. | 482 |
| 19 окт. 2026 г. | 424 |
| 20 окт. 2026 г. | 363 |
| 25 окт. 2026 г. | 293 |
| 28 окт. 2026 г. | 292 |
| 30 окт. 2026 г. | 282 |
| 1 нояб. 2026 г. | 1 874 |
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 610 |
| 32 ч | 1 150 |
| 69 ч | 1 874 |
GPT-4o ልጃቸው የምትወስደውን የህክምና መድኃኒት እንድታቋርጥ መክሯታል ያሉ ወላጆች OpenAI ላይ ክስ መሰረቱ! ChatGPT-4o ልጃቸው የምትወስደውን የሚጥል በሽታ መድኃኒት ለሐኪሞቿ ሳታሳውቅ በድብቅና ቀስ በቀስ እንድታቋርጥ ምክር ሰጥቷታል ያሉ አንድ ቤተሰብ ልጃቸው ባለፈው የካቲት ወር ህይወቷ ከማለፉ ጋር ተያይዞ OpenAI ኩባንያ ላይ ክስ መመስረታቸው ተዘግቧል! techcrunch AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 7 ч | 96 |
| 31 ч | 168 |
| 67 ч | 282 |
💻 University ግቢ እንደገባችሁ - ከComputer ጋር ቶሎ ለመግባባት ይህን አድርጉ! ብዙ ተማሪዎች ብዙ ጊዘረ ለ Computer አዲስ ይሆናሉ ስለዚህ ቶሎ ለመልመድ እነዚህን ተጠቀሙ። 1⃣ Typing ተለማመዱ ⌨ በTypingClub በቀን 10 ደቂቃ ብቻ ተለማመዱ። ፈጣን typing ለassignment እና note-taking በጣም ይረዳል። 🔗 typingclub.com - ሙሉ ነጻ ነው። 2⃣ Google Docs ተጠቀሙ ✉️ Assignment ለመፃፍ፣ share ለማድርግ፣ ከጓደኞቻየችሁ ጋር በአንድ document ላይ ለመሥራት። 🔗 docs.google.com - በGoogle account ብቻ ነጻ ነው። 3⃣ Email etiquette ተማሩ - 📧 ለመምህራን email ስትጽፉ አጭር፣ ንጹህ እና respectful ይሁን። ለዚህም Purdue OWL መመሪያ ይረዳል። 🔗 owl.purdue.edu 4⃣ Computer basics ተማሩ 🖥 በGCFGlobal ነጻ tutorials አሉ keyboard, mouse, files, folders, email, internet safety ሁሉንም ያስተምራሉ። 🔗 edu.gcfglobal.org - “Computer Basics” ፈልጉ። 5⃣ Coding ለመማር ካሰባችሁ 👨💻 ኮድ መጻፍ ከፈለጋችሁ freeCodeCamp ተጠቀሙ - HTML, CSS, JavaScript በነጻ ትማራላችሁ። 🔗 freecodecamp.org - ሙሉ ነጻ ነው። 💡 Tip: በየቀኑ 15 ደቂቃ ብቻ ብትሰሩ በአንድ ወር ውስጥ ከcomputer ጋር በቀላሉ ትግባባላችሁ። 🚀 AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 7 ч | 122 |
| 26 ч | 181 |
| 68 ч | 292 |
🚀 DeepSeek የAI ወጪን ለመቀነስ የሚያገለግለውን DeepInfer ለሁሉም ክፍት አድርጓል! DeepSeek የራሱን AI Service በትልቅ ደረጃ የሚያስኬድውን DeepInfer Framework በGitHub ላይ ክፍት አድርጓል። ማለትም፣ ድርጅቱ በዕለት ተዕለት ስራ ላይ የሚጠቀመውን የAI Management Servuce ኮድ ለDevelopers በነጻ ሰጥቷል። 💻 AI Model ሲሰራ በእያንዳንዱ ጥያቄ ላይ ወጪ ያለውን Computing Power ለመቀነስ የሚያግዝ ኃይለኛ Framework ነው። DeepSeek በዚህ ሥርዓት ትልቅ የAI Service በፍጥነትና በዝቅተኛ Latency Run ማድረግ ይችላል። ⚡ 🔹 ለDevelopers ነጻ ነው። 🔹 የAI አገልግሎት ወጪን ለመቀነስ ይረዳል። 🔹 Nvidia እና Huawei ሃርድዌርን ይደግፋል። 🔹 በApache 2.0 ፈቃድ ስለተለቀቀ፣ ለንግድ ሥራም መጠቀም ይቻላል። ትልልቅ ድርጅቶች ብቻ ሳይሆን ትንንሽ ድርጅቶችንና Developersም የራሳቸውን AI Product በተመጣጣኝ ወጪ መገንባት ይችላሉ። 🏢 Check now 👇 https://github.com/deepseek-ai/DeepInfer @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 95 |
| 16 ч | 157 |
| 28 ч | 179 |
| 76 ч | 293 |
Adobe Vs ArtCraft 🎨 Adobe ለዓመታት በCreative Software ገበያ ላይ ነግሶ ኖሯል። አሁን ግን ሁሉም በሚባል ደረጃ በተመሳሳይ ሶፍትዌሮች ተተክተዋል፤ Cloned ተደርገዋል። ይህም በ ArtCraft በሚባል። ማለትም: Adobe Ps -> PhotoCraft Adobe Illustration -> VectoeCraft Adobe Pr -> FilmCraft Adobe Ae -> EffectCraft . . . እስካሁን ባለው: ክፍያ የለውም ✅ ጥሩ Performance አለው✅ Download here: https://getartcraft.com/apps ምን የሚፈጠር ይመስላችኋል? AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅
Открыть в Telegram🚗 Elon Musk የሚበር Tesla Roadster አስተዋወቀ! የTesla አዲሱ Roadster መኪና ከመሬት ላይ ብቻ የሚነዳ እንዳልሆነ የሚያሳይ አስደናቂ ትዕይንት ቀርቧል! በቀረበው ማሳያ መኪናው በRamp ላይ ወጥቶ ወደ አየር ይዘላል፣ በአየር ላይ ይሽከረከራል፣ ከዚያም Fans እና Compressed-air Thrusters በመጠቀም በቁጥጥር ወደ መሬት ይመለሳል። ይህ ብቻ አይደለም! በተመሳሳይ ማሳያ መኪናው ትራክ እና በርካታ መኪኖችን ከላይ በመዝለል አስደናቂ ትዕይንት አሳይቷል። Tesla መኪናውን በ2028 ለማምረት እንዳቀደ ገልጿል። ይህ ሞዴል በ2017 ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ የተደረገ ቢሆንም፣ የምርት ጊዜው በተደጋጋሚ ተራዝሟል። ማን ይገዛው ይሆን?😁 AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✔️ @AxRCourse ✔️
Открыть в TelegramVibe Coding Needs Knowledge of AI! 🤖 ብዙዎቻችን የተለያዩ የAI ሥራዎችን እንደሚሠራ ስላወቅንና ሌሎች ሰዎች በAI ሠራን ስለሚሉ፣ እኛም ሁሉም ነገር በAI የሚሠራ ይመስለናል። Even Vibe Coding በቃ AI ይሠራዋል ብለው ይደመድማሉ። ነገር ግን፣ በእውነት እንደዚያ ይመስላችኋል? እንደዚያ ከሆነ ለምን ሰዎች ተቀጣሪ ይፈልጋሉ? ለምን ብዙ ብር እነሱ በአንድ Click የሚሠሩት ላይ Invest ያደርጋሉ? ለምን በራሳቸው አይሠሩም? ለምን እናንተስ ይሠራል የምትሉትን ነገር በAI አትሠሩም? ሞክረው እንኳን የማያውቁ፣ AI ይሠራዋል በሚል ብዙ ልጆች ተስፋ ቆርጠዋል፤ ማለትም ለDevelopmentአቸው፣ ለመማር እና አዲስ ነገር ለመጀመር። Vibe Coding በራሱ እውቀት (Knowledge)፣ ልምድ (Experience) እና አስተዳደር (Management) ይፈልጋል። እናንተ ምን ታስባላችሁ? 👇 AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✔️ @AxRCourse ✔️
Открыть в Telegram
Ministry Of Education News@tmhrt_minister0Образование252 тыс.
Хроники Оратора@oratorfamilyКурсы и гайды2,66 тыс.
🤳🏻 Обучение мобильной съёмке видео@alexey_latyshКурсы и гайды2,97 тыс.
️️️УНИБОС️️️@unibos_officialКурсы и гайды3,45 тыс.
Vibecoding.uz@vibecodingkursКурсы и гайды1,9 тыс.
گروه هنری خائوس@chaos_art_group_newsКурсы и гайды1,89 тыс.
АКАДЕМИЯ@oop23rusКурсы и гайды3,58 тыс.
Проект Ч | Твоя безопасность@cpbproekt_4Курсы и гайды3,65 тыс.
Ministry Of Education News@tmhrt_minister01 упоминание, 1 репостПоследний пост