Account
Apostolic church of Ethiopia, Bole Hermon Branch

Apostolic church of Ethiopia, Bole Hermon Branch

"፤ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤" (ኦሪት ዘዳግም 6: 4)

Username
@acebolehermon
Category
Religion
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers4,120
Avg views per post, 7d665−51.3% vs prev 7d
ERR16.14%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Oct 28, 20262,930
Oct 29, 20263,090
Nov 6, 20262,270
Nov 16, 20261,445
Nov 18, 20261,320
Nov 19, 20261,250
Nov 20, 20261,160
Nov 23, 2026678
Nov 24, 2026847
Nov 25, 2026435

Most viewed this month

  1. 01
    Views3.09K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  2. 02
    Views2.93K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  3. 03
    Views2.27K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  4. 04

    የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሰላም ይብዛላችሁ ! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አመታዊ የአገልጋዮች ሴሚናር ከህዳር 21-25 ቀን 2019 ዓ.ም በዋራ ቤቴል የኮንፍራንስ ማዕከል ላይ ይካሄዳል። በጉባኤው የሰበካና የቅርንጫፍ ሰበካ ኃላፊዎች፣ የንዑስ ሰበካ ተጠሪዎች፣ የአጥቢያ መጋቢዎችና በተለያየ ደረጃ በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ እያገለገሉ ያሉ የወንጌል አገልጋዮችና ባለቤቶቻቸው ከሃገር ውስጥና ከውጭ ይገኛሉ ። በዚህ ጉባኤ:- ".....የነብያት ጉባኤ ያገኙሃል .........የእግዚአብሔርም መንፈስ በኃይል ይወርድብሃል፥ ከእነርሱም ጋር ትንቢት ትናገራለህ፥ እንደ ሌላ ሰውም ሆነህ ትለወጣለህ።” 1ኛሳሙ 10፥6 በዚህ የህይወት ከፍታና ለውጥ በመታደስ አገልጋዮቻችን እንዲባረኩልንና ለበረከት እንዲሆኑልን ከህዳር 8 - 10 ,2019 ዓ/ም ለሦስት ቀን ለዚህ ጉባኤ ጾም ጸሎት እንዲደረግ ቤ/ን አሳስባለች። ቅዱሳን ሁላችሁ ጊዜ የምታገኙ በጸሎት ቤት ሌሎቻችን በያለንበት ሆነን አገልጋዮቻችንን እናስብ!!! " አሮጊቶችዋን እጅግ እባርካለሁ፥ ድሆችዋንም እንጀራ አጠግባለሁ። ካህናቶችዋንም ደኅንነትን አለብሳቸዋለሁ፥ ቅዱሳኖችዋም እጅግ ደስ ይላቸዋል።በዚያ ለዳዊት ቀንድን አበቅላለሁ፥ ለቀባሁትም ሰው መብራትን አዘጋጃለሁ። ጠላቶችንም እፍረትን አለብሳቸዋለሁ፤ በእርሱ ግን ቅድስናዬ ያብባል። መዝ132፥15-18 ተባረኩ ! ለበረከትም ሁኑ!!! @ACEBoleHermon

    Photo
    Views1.56K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—

Latest posts

#6967Audio
Views381−72%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#6961Text
Views537−61%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#6959Text

ቅዱሳን ሰላም ለናንተ ይሁን! " ጥንቃቄ ይጠብቅሃል፥ ማስተዋልም ይጋርድሃል " ምሳሌ 2:11 ጥንቃቄውን ተጠቀሙበት!! መልዕክቱን ለቤተሰብዎ እና ለጓደኞችዎ አሁኑኑ እንዲያስተላልፉ በትህትና እንጠይቃለን ይላል ማሳሰቢያው ሰዎች በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ጥሪ እየደረሳቸው ይገኛል፦ •  +947 •  +371 •  +563 •  +370 •  +255 ወይም በእነዚህ መነሻዎች የሚጀምሩ ማንኛውም ቁጥሮች፦ +371፣ +375፣ +381 እነዚህ አካላት አንድ ጊዜ ብቻ ደውለው ይዘጋሉ። ተመልሰው ከደወሉላቸው በ3 ሰከንድ ውስጥ በስልክዎ ላይ ያለውን የሰው ዝርዝር (Contact list) መውሰድ ይችላሉ፤ እንዲሁም በስልክዎ ላይ የባንክ ወይም የክሬዲት ካርድ መረጃዎች ካሉ በቀላሉ ያገኟቸዋል። የሀገራት መለያ ኮዶች፦ •  +375 - ቤላሩስ (Belarus) •  +371 - ላቲቪያ (Latvia) •  +381 - ሰርቢያ (Serbia) •  +563 - ቫልፓራይሶ (Valparaiso) •  +370 - ቪልኒየስ (Vilnius) •  +255 - ታንዛኒያ (Tanzania)                                                                                                                                                                                              መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች፦ 1.  ለእነዚህ ቁጥሮች አይመልሱ ወይም ተመልሰው አይደውሉ። 2.  ማንኛውም ደዋይ በስልክዎ ላይ #90 ወይም #09 እንዲጫኑ ቢጠይቅዎት በፍጹም እንዳያደርጉት። ይህ ዘዴ የእርስዎን ሲም ካርድ (SIM card) ለመቆጣጠር፣ በእርስዎ ወጪ ስልክ ለመደወል እና እርስዎን ለወንጀል ተጠያቂ ለማድረግ የሚጠቀሙበት አዲስ ሴራ ነው። ይህ የጥሰት ሙከራ በአለም ዙሪያ እየሆነ ነው " ነገር ግን ክፉዎች ሰዎችና አታላዮች፥ እያሳቱና እየሳቱ፥ በክፋት እየባሱ ይሄዳሉ።" 2 ጢሞቴዎስ 3:13 ጥንቃቄውን ተጠቀሙበት መልዕክቱ የተላለፈው:- ከሳይበር ወንጀል መከላከል ክፍል ነው አለማየሁ ፅ. (Alemayehu Ts) @ACEBoleHermon

Open in Telegram
Views847−38%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#6957Text
Views1,160−15%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#6944Photo

የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሰላም ይብዛላችሁ ! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አመታዊ የአገልጋዮች ሴሚናር ከህዳር 21-25 ቀን 2019 ዓ.ም በዋራ ቤቴል የኮንፍራንስ ማዕከል ላይ ይካሄዳል። በጉባኤው የሰበካና የቅርንጫፍ ሰበካ ኃላፊዎች፣ የንዑስ ሰበካ ተጠሪዎች፣ የአጥቢያ መጋቢዎችና በተለያየ ደረጃ በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ እያገለገሉ ያሉ የወንጌል አገልጋዮችና ባለቤቶቻቸው ከሃገር ውስጥና ከውጭ ይገኛሉ ። በዚህ ጉባኤ:- ".....የነብያት ጉባኤ ያገኙሃል .........የእግዚአብሔርም መንፈስ በኃይል ይወርድብሃል፥ ከእነርሱም ጋር ትንቢት ትናገራለህ፥ እንደ ሌላ ሰውም ሆነህ ትለወጣለህ።” 1ኛሳሙ 10፥6 በዚህ የህይወት ከፍታና ለውጥ በመታደስ አገልጋዮቻችን እንዲባረኩልንና ለበረከት እንዲሆኑልን ከህዳር 8 - 10 ,2019 ዓ/ም ለሦስት ቀን ለዚህ ጉባኤ ጾም ጸሎት እንዲደረግ ቤ/ን አሳስባለች። ቅዱሳን ሁላችሁ ጊዜ የምታገኙ በጸሎት ቤት ሌሎቻችን በያለንበት ሆነን አገልጋዮቻችንን እናስብ!!! " አሮጊቶችዋን እጅግ እባርካለሁ፥ ድሆችዋንም እንጀራ አጠግባለሁ። ካህናቶችዋንም ደኅንነትን አለብሳቸዋለሁ፥ ቅዱሳኖችዋም እጅግ ደስ ይላቸዋል።በዚያ ለዳዊት ቀንድን አበቅላለሁ፥ ለቀባሁትም ሰው መብራትን አዘጋጃለሁ። ጠላቶችንም እፍረትን አለብሳቸዋለሁ፤ በእርሱ ግን ቅድስናዬ ያብባል። መዝ132፥15-18 ተባረኩ ! ለበረከትም ሁኑ!!! @ACEBoleHermon

Open in Telegram
Views1,560+14%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#6943Photo

ሰላም ለቅዱሳን በሙሉ! ​የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮቪዥዋልና ሥነ-ጽሑፍ ክፍል፤ በዘማሪ ሙሴ ሲሳይ የተዘጋጀውን "የነፍስ መልሕቅ" ቁጥር 1 የዝማሬ አልበም ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ​እግዚአብሔር አምላክ ለራሱ ክብር እና ለቅዱሳኑ መታነጽ የሚሆን የዝማሬ ጸጋን ጨምሮ በተለያዩ ስጦታዎች ቤተክርስቲያኑን እየባረከ ስላለ እጅግ ደስ ይለናል። ​ይህንን አድካሚ የዝማሬ አልበም ሥራ ከጅማሮው አንስቶ በታላቅ መሥዋዕትነት ያዘጋጀውን ወንድም ሙሴ ሲሳይና በተለያዩ መንገዶች የተሳተፉትን ሁሉ የቤተክርስቲያን አምላክ ኢየሱስ በማያልቀው በረከት እንዲባርካቸው ጸሎታችንና ምኞታችን ነው።   አልበሙ በጥቂት ቀናት ውስጥ በ Apostolic Songs ላይ ዝግጁ የሚሆን ሲሆን ሁሉም ተጠቃሚዎቻችን በመተግበሪያው ውስጥ ባሉት የክፍያ አማራጮች በመጠቀም ዝማሬዎቹን ማውረድ እንደምትችሉ እንገልፃለን። በዚሁ አጋጣሚ በመተግበሪያው ላይ የተካተቱትን ተጨማሪ የክፍያ አማራጮችን ለማየት Apostolic Songs መተግበሪያን ወደ አዲሱ ስሪት ማዘመናችሁን [Update] ማድረጋችሁን እንድታረጋግጡ እንጠይቃለን። የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ሥነ-ጽሑፍ ክፍል ኅዳር 2019 ዓ.ም. @ACEBoleHermon

Open in Telegram
Views1,330−3%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—

All posts

Connections