ምን ያክሎቻችሁ "ዴርቶጋዳ" የተሰኘው መፀሀፌን በትረካ መልክ አደመጣችሁ? ትረካውንስ ወደዳችሁት? ታሪክ ሲያበቃ ትርጉም አያበቃም። የወንዝ መጨረሻ ወንዙን አያስቀረውም። ትረካው ሲዘጋ፣ ትርጉም ይቀጥላል። ሁሉም ነገር በእጃችሁ አለ- በቁጥጥራችሁ ውስጥ:: በእጃችሁ አዕምሮአችሁን መግቡበት:: እውነት ድምጽ ስትሆን ትናገራለች:: ስትቆላመጥ ግን የሰው ልብ ውስጥ ጥያቄ ትፈጥራለች:: የተረኩ ሰዎችን በመልካም ድምጻቸው ዴርቶጋዳን ስላቆላመጡት አመሰግናቸዋለሁ። ተከታታይ ስለሆኑ ትረካዎቹ የሚቀጥለው ልብወለድ ራማቶሓራ መሆኑ ይታወቃል:: ማን ይተርከው? ለመተረክ ተሰጥኦ ያስፈጋል:: አመሰግናለሁ። በነገራችን ላይ ... ወንድነትን በእጥፍ ለማሳደግ ፣ ቴስቴስትሮን ሆርሞንን በመጨመር ትክክለኛ ወንድ ለመሆን በአጠቃላይ ስለወንዶች ፆታዊ ጤና በተለይም የብልት መድከምና የዘር ፍሳሽ ቶሎ ማፍሰስን የመሳሰሉ የወንዶች ፆታዊ ችግርን ✅ በምግብ ✅ በመጠጥ ✅ በስፖርታዊ እንቅስቃሶች እንዲሁም በሌሎች ተፈጥሯዊ መንገዶች እንዴት ማሻሻልና መቅረፍ እንደሚቻል የሚዳሥሥ መፀሀፍ ደራሲ "ታይድቶባር" ይፋ አድርጓል። ◼️ መፀሀፉ Ebook ስለሆነ የቀረበውም በPDF አማራጭ ነው፣ በመሆኑም በስልክዎ ባሉበት ማንበብ ይችላሉ! ቅድሚያ ለገዙ ለ10 ሰዎች ብቻ በ500 ብር! 🔺ወንዶች በተለይም ከ30 አመት በላይ የሆኑና መሰል ፆታዊ ችግሮች ካጋጠምዎ የግድ ማንበብና መተግበር ያለብዎት መፀሀፍ ነው። ▪️ዋጋ : 500 ብር (ፈጥነው ለገዙ 10 ሰዎች ብቻ!) ለመግዛት @ywpromo ውስጥ በመግባት ያነጋግሩ!
Открыть в Telegram
Yismake Worku
Bilingual content in English & Amharic, author tips, book reviews, behind-the-scenes writing insights, and interactive community discussions. Buy ads: https://telega.io/c/yismakeworku
Новые посты
ዛሬ የእኔ ልደት ነው። አዲስ አመትም ነው። መልካም ልደት ለእኔ! እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ። የተባረከ አመት እንዲሆንልን እመኛለሁ።
Открыть в Telegramበድጋሚ ለመጨረሻ ጊዜ "ታይድቶባር" ቅናሽ ለ10 ሰዎች ብቻ ▫️ ከ1000 ብር ወደ 500 ብር ... ለ10 ሰዎች ብቻ! ከዚህ በኋላ ቅናሽ የለም‼️ ወንድነትን በእጥፍ ለማሳደግ ፣ ቴስቴስትሮን ሆርሞንን በመጨመር ትክክለኛ ወንድ ለመሆን በአጠቃላይ ስለወንዶች ፆታዊ ጤና በተለይም የብልት መድከምና የዘር ፍሳሽ ቶሎ ማፍሰስን የመሳሰሉ የወንዶች ፆታዊ ችግርን ✅ በምግብ ✅ በመጠጥ ✅ በስፖርታዊ እንቅስቃሶች እንዲሁም በሌሎች ተፈጥሯዊ መንገዶች እንዴት ማሻሻልና መቅረፍ እንደሚቻል በመፀሀፉ ይዳሥሳል! ◼️ መፀሀፉ Ebook ስለሆነ የቀረበውም በPDF አማራጭ ነው፣ በመሆኑም በስልክዎ ባሉበት ማንበብ ይችላሉ! ቅድሚያ ለገዙ ለ10 ሰዎች ብቻ በ500 ብር! 🔺ወንዶች በተለይም ከ30 አመት በላይ የሆኑና መሰል ፆታዊ ችግሮች ካጋጠምዎ የግድ ማንበብና መተግበር ያለብዎት መፀሀፍ ነው። ታይድቶባር ▪️ዋጋ : 500 ብር (ፈጥነው ለገዙ 10 ሰዎች ብቻ!) ለመግዛት @ywpromo ውስጥ በመግባት ያነጋግሩ!
Открыть в Telegram"...አሜሪካ አዕምሮን እንዴት ማጠብ እንዳለባት ታውቃለች። ገና ምድሯን ስትረግጥ አሜሪካዊ የሆንክ ያህል እንዲሰማህ የሚያደርጉ ታላላቅ ሰዎች ያሉባት ሀገር ናት ። እኛ ሀገር ውስጥ ደግሞ ባደክበት ቀየ ባደክበት ምድር ወዘ ልውጥ እየተባልክ ትኖራለህ።ለሀገርህ ባዳ ሆነህ ትሞታለህ። አሜሪካን ሀያል ያደረጓት አሜሪካውያን ብቻ አይደሉም፤አምባገነን መሪዎቻቸው ያሳደዷቸው የሌሎች ሀገር ስደተኞች ጭምር ናቸው። ኢትዮጵያ የተማረ ሰው አጥታ አይደለም፤የተማረ ስለማትወድ እንጂ። ግን ለለውጥ እራስን መስጠት ያስፈልጋል። አየህ...ለውጥን የሚጠላ ኢትዮጵያዊ የለም።ለውጡ ሆዳቸውን ከሚያጎልባቸው ትቂቶች በቀር። ችግሩ የለውጡ አካል ለመሆን የሚፈልግ የለም።በሌሎች ሞትና ደም ለመጠርቃት እና ኑሯቸውን ለማደላደል የሚመኙ ብዙ ናቸው።..." - ኢንጅነር ሻጊዝ እና ዶ/ር ሚራዥ ወደ ሀገር (ኢትዮጵያ )ስለመመለስ ሲመካከሩ (ዴርቶጋዳ መፅሀፍ ላይ)
Открыть в Telegramሰዎችን በንግግር የማሳመን ጥበብ ፡ ከፍርሃት ወደ ተፅዕኖ ፈጣሪነት (eBook) ሐሳብዎን ወደ ተፅዕኖ፣ ቃላትዎን ወደ ለውጥ ይለውጡ! ይህ ዲጂታል መጽሐፍ (eBook) በአደባባይ የመናገር ፍርሃትን አሸንፈው፣ በማንኛውም መድረክ ላይ በራስ መተማመን እንዲናገሩ የሚያስችልዎ የተሟላ መመሪያ ነው። ከቢሮ ስብሰባዎች እስከ ታላላቅ መድረኮች ድረስ ተሰሚነትዎን የሚገነቡበትን ሳይንሳዊ እና ጥበባዊ መንገዶች አካቷል። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ምን ይማራሉ? ፍርሃትን መቆጣጠር፦ መድረክ ላይ የሚፈጠርን ጭንቀት ወደ መሪነት ኃይል የመቀየር ጥበብ። የማሳመን ቀመሮች፦ አድማጭን የሚማርኩ ታሪኮችን እና ነጥቦችን የማደራጀት ስልት። የአካል ቋንቋ (Body Language)፦ ሳይናገሩ የሚያሳምኑበት የአይን ንክኪ፣ የእጅ እና የአቋቋም ምስጢራት። ድንገተኛ ንግግር፦ ሳይዘጋጁ ለሚሰጡ ጥያቄዎችና ንግግሮች በቅጽበት መልስ የመስጠት ብቃት። የቴክኖሎጂ አጠቃቀም፦ ስላይዶችንና ማይክሮፎንን እንደ ባለሙያ የመጠቀም ዘዴ። ይህ መጽሐፍ ለእርስዎ ነው፤ ምክንያቱም፡ በፒዲኤፍ (PDF) የተቀናጀ ስለሆነ በስልክዎ ወይም በላፕቶፕዎ በየትኛውም ቦታ ሊያነቡት ይችላሉ። ተግባራዊ ልምምዶችን ስለያዘ ወዲያውኑ ውጤት ያሳያል። ለአመራሮች፣ ለተማሪዎች፣ ለሽያጭ ባለሙያዎችና ለሰባኪዎች የግድ የሚያስፈልግ እውቀት ነው። አሁኑኑ ይግዙና የለውጥ ጉዞዎን ይጀምሩ! አዘጋጅ ፡ የንግግር ባለሙያ ጌታነህ መኩሪያ ዋጋ ፡ 350 ብር ለመግዛት ፡ @ywpromo ያዋሩን !
Открыть в Telegramይህ የወዳጄን ግሩም መፀሀፍ በድጋሚ በebook መልክ እየተሸጠ ነው። "ፍርሃትን ማስወገድ" ይሰኛል። መፀሀፉን ካነበባችሁት በኃላ የዕድሜ ሌባውን ፍርሃት በቁጥጥር ስር በማዋል፤ በራስ መተማመናችሁን የምትገነቡበትና ወደምትፈልግኩት ከፍታ የምትወነጨፉበት የተግባር መመሪያ ነው። ታዲያ ይሄን የወዳጄን የአቶ ጌታነህ ebook መፀሀፍ በፒዴኤፍ (PDF) አማራጭ ስለቀረበ በየትኛውም ቦታ ሆናችሁ በስልካችሁ ማንበብ ትችላላችሁ። እመኑኝ፤ ገዝታችሁ አንብቡት - ታመሰግኑኛላችሁ! ዋጋው ፡ 400 ብር ነው። መፀሀፉን @ywpromo ላይ መግዛት ትችላላችሁ!
Открыть в Telegramየጥቅምት መስክ ነኝ !! (በእውቀቱ ስዩም) ሰው ለሰው ይፈርዳል ልብን ዘልቆ ሳያይ ላልቃሽ እያዘነ በፈካ ገፅ ውስጥ ያደፈጠን ስቃይ -ማነው የመዘነ? የይስሙላም ይሁን: ከልብ ያለቀሰ አያጣም አይዞህ ባይ ካንጀት ይሁን ካንገት : እንባ ላፈሰሰ አይጠፋም ከምንገድ : መሀረብ አቀባይ ይብላኝ ላሳሳች ፊት: አፅናኝ ለማይጋብዝ አንዳንድ ሀዘን አለ ከላይ ተሰውሮ : ልብ የሚበዘብዝ የጥቅምት ብሩህ መስክ: አደይ የለበሰ ስንቱን ጉድ አዝሎታል: ስሩ ከተማሰ!! የጥቅምት መስክ ነኝ : አደይ ያደመቀው ፈገግታ ቢውጠው: ዘበት ቢደብቀው የኔን ብቻ ህመም: እኔው ነኝ የማውቀው:: (ተከፍተው የተከፉ ለማይመስሉ)
Открыть в Telegramዒድ ሙባረክ ወዳጆቼ❤ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለ10 ሰዎች ወዳጄ አቶ ጌታነህ "የንግግር ጥበብ" የተሰኘውን መፀሀፍ ከ 350 ብር ወደ 200 ዝቅ አድርገውታል። "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘውን E-book መፀሀፍ ደግሞ ከ400 ብር ወደ 250 ብር ቀንስውታል። ስለሆነም 10 ሰዎች ቀድመው ሳይደርሱ @ywpromo ውስጥ በመግባት የወዳጄን ምርጥ መፀሀፍት ያንብቡ...ይጠቀሙ! --- መፀሀፍቶቹ በPDF መልኩ የቀረቡ Ebook መፀሀፍቶች ናቸው!
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
አርጋኖን መጻሕፍት መደብር ARGANON BOOK STORE@betmetsahfteКниги17,3 тыс.
ኖኅ Book Delivery@noahbookdeliveryКниги14 тыс.
Ardii kitaabota@ardii_kitaabaКниги10,3 тыс.
ከስነ-ፅሁፍ ዓለም@ethiobooksКниги10,3 тыс.
Jafer Books 📚@jafbokКниги33,7 тыс.
የፍቅር ታሪክ 🇪🇹@yefkrtarikКниги37,7 тыс.
ኤዞፕ መጻሕፍት@azop78Книги8,75 тыс.
ጉራማይሌ Delivery 🇪🇹@guramaylebooksКниги8,36 тыс.