«እናቴ ሁልግዜ ሰው ሙሉ ለሙሉ ዕድለ ቢስ እንደማይሆን ትነግረኛለች፤ እኔም በአስተሳሰቧ እስማማ ነበር። ታድያ በወጣትነቴ ላይ ያለውን ተስፋ መቁረጥ ከሁሉም ሰው በተለየ እናቴ ነበረች የምታስተውለው። ስለዚህ በንግግሯ ምን እያሰበች እንደሆነ ባወቅኩ ጊዜ በጣም እንደምትወደኝም ተረዳሁኝ። 👍 ነገር ግን አንድን ሰው መውደድ ብቻውን በቂ እንዳልሆነና ፍቅርም ሁልጊዜ በቃላት ሊገለጽ እንደማይችል ግልጽ ነው። እኔና እናቴ ብዙ ጊዜ በዝምታ ውስጥ ነበር የምንዋደደው። ይህ ደግሞ ያስፈራኛል። ምክንያቱም ምናልባትም ከመካከላችን አንዳችን ከዚህ ዓለም ከመሄዳችን በፊት አንዳችን ለሌላችን ያለንን ፍቅር በቃላት ሳንገልጽ ብንቀርስ የሚል ፍርሃት አለብኝ። ዛሬ ሁሉ አልፎ የምፈራው ነገር በህይወቴ ውስጥ ተከስቷል። ከማውቃቸው ሁሉም ሰዎች በላቀ እናቴን በተስፋ መቁረጥ ተሞልቼ እራሱ እወዳታለሁ፤ እራሴን እራሱ የዛን ያህል አልሳሳለትም፤ ሁልጊዜ እንዲሁ ዝም ብዬ ስመለከታት እወዳት ነበር!።» ፦Albert Camus ― The Stranger 📖 Imagination_officially ✅✅✅✅ "ማንበብ ፋሽን ነው።" Join us @noahbookdelivery👊
Открыть в Telegram
ኖኅ Book Delivery
The first online bookstore in Ethiopia delivers books locally and internationally. We offer fair prices and fast delivery. You can order books by texting @Noahbook7 or calling 0939115238 📚Free Delivery (A.A) "ማንበብ ፋሽን ነው" Join us @noahbookdelivery
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 17 нояб. 2026 г. | 1 840 |
| 18 нояб. 2026 г. | 2 020 |
| 20 нояб. 2026 г. | 1 830 |
| 22 нояб. 2026 г. | 1 490 |
| 23 нояб. 2026 г. | 1 310 |
| 24 нояб. 2026 г. | 1 070 |
| 25 нояб. 2026 г. | 749 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры2,02 тыс.Пересылки—Реакции8Комментарии—
- 02Просмотры1,84 тыс.Пересылки—Реакции8Комментарии—
- 03Просмотры1,83 тыс.Пересылки—Реакции18Комментарии—
- 04Просмотры1,49 тыс.Пересылки—Реакции10Комментарии—
Новые посты
አንድ ወንድ እና አንዲት ሴት ወሲብ መፈፀም ፈለጉ.. . . እሱ፦ እናድርግ እሷ፦ እሺ ግን በኮንዶም ነው የምናደርገው እሱ፦ አይ እንደዚው ያለ ኮንዶም እናድርግ እሷ፦ እሺ ግን ድንግልናዬን ከወሰድክ በኋላ አትከዳኝም አይደል? እሱ፦ ቃል እገባለሁ አልከዳሽም . . . ከ 10 ደቂቃ በኋላ.. ... እሱ፦ በጣም ደስ ይላል እሷ፦ አዎ ግን ያማል እሱ፦ የመጀመሪያሽ ስለሆነ እኮ ነው ያመመሽ እሷ፦ እወድሀለሁ እሱ፦ እኔም እወድሻለሁ . . ከ 1 ወር በኋላ.. .... እሷ፦ አርግዣለሁ እሱ፦ በድንጋጤ ፈዞ ቀረ እሷ፦ ተናገር እንጂ እሱ፦ እንባው መጣ እሷ፦ ውዴ ምነው? እሱ፦ ለብዙ አመታት ስጠብቀው የነበረ ነገር ነበር። ታገቢኛለሽ? እሷ፦ አዎ . . . . . . . . ጥሏት ይሄዳል ብላችሁ አስባችሁ ነበር አይደል? 😃 ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም 😎 ✅✅✅✅ "ማንበብ ፋሽን ነው።" Join us @noahbookdelivery👊
Открыть в Telegramይቅርታ ስለመጠየቅ ትላትና ማታ ላይ ባደረግነው የ Boys of tommen series መጽሐፍ ጨረታ ላይ አንድ አንድ ቅሬታዎች ደርሰውናል። ከደረሰኑም ቅሬታዎች መካከል ✅ ጨረታው በፍጥነት አለቀ ✅ጨረታው ላይ የተሳተፈነው በትክክል እየታየ አልነበረም ✅በመሀል በመሀል ይቆራረጥ ነበር የተወሰኑ ክፍተቶች እንዳሉ አምነን ተቀብለናል። በዚህ የተበሳጫቹ የተናደዳቹ ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን። የtiktok live ልምዱ ስለሌ ይሄ ክፍተት ሊፈጥር ችሏል በቀጣይነት አሻሽለን የተሻለ ነገር ይዘን እንመጣለን። በዚህ ጨረታ ላይ share , tap tap, እና በማበረታታት የተሳተፋቹ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። 🙏🥰🙏🥰 ✅✅✅✅✅ "ማንበብ ፋሽን ነው።" Join us @noahbookdelivery👊
Открыть в Telegramሰላም የተወደዳቹ የኖኀ Book Delivery ቤተሰቦች ዛሬ ማታ 3 ሰአት ላይ የመጽሐፍ ጨረታ ይኖረናል። እሱን ተገን በማድረግ ደግሞ አዳዲስ መጽሐፎችም እዛው ላይ ይወጣሉ። ጠሪ አክባሪ ነው እንዳትቀሩ። tiktok ገፃችንን ለማግኘት ማስፈንጠሪያው ይጫኑ። tiktok.com/@noah.book.delivery ✅✅✅✅✅ "ማንበብ ፋሽን ነው።" Join us @noahbookdelivery👊
Открыть в Telegramሀገሬ ጨረታ ይውጣልሽ የሚያሰኝ የመጽሐፍ ጨረታ 🪙 በተደጋጋሚ ስጠይቁን የነበረው Boys of Tommen የተሰኘውን የchloe walsh መጽሐፍ ለእሁድ ህዳር 13 ማታ 3 ሰአት ላይ በtik tok ልንከሰት አስበናል። ይሄ የጨረታ ሰሌዳ ከወጣበት ቀን ጨምሮ ለተከታታይ ሁለት ቀናት ከእኛ ጋር እንዲሆኑልን ጋብዘኖታል። ✅✅✅✅✅ "ማንበብ ፋሽን ነው።" Join us @noahbookdelivery👊
Открыть в Telegram📖 OUTLIERS: THE STORY OF SUCCESS By Malcolm Gladwell 📖 What makes some people extraordinarily successful? Is it talent, hard work, or something more? In Outliers, Malcolm Gladwell explores the hidden factors behind success, revealing how opportunity, timing, culture, upbringing, and consistent practice shape extraordinary achievements. A fascinating read that challenges the way we think about success and the people who achieve it. ✅ Success is not just about how good you are, but also about the opportunities you get. 📖 Hardcaover 💸Price 2,450 birr 💸 ⚠️Note: The cover has slight marks due to shipping; the inside pages are clean. ↗️↗️↗️↗️↗️↗️↗️↗️ መጽሐፎቹን በምታዙበት ወቅት እነዚህን በማድረግ ይተባበሩን 📚ማዘዝ የፈለጉትን መጽሐፎች ☎️ስልክ ቁጥር እና 📍አድራሻ ይላኩልን። ይህንን ካደረጉ በ24 ሰአት ውስጥ ያዘዙትi መጽሐፍ እጅዎ ገብቶ እያነበቡት ያገኙታል።u 🏛️🏛️🏛️ Free Delivery ለማዘዝ 👇👇👇 @Noahbook888 0939115238 "ማንበብ ፋሽን ነው።" Join us @noahbookdelivery
Открыть в Telegram🏒 OFF-CAMPUS SERIES BY ELLE KENNEDY 🏒 🥎 Some love stories never go out of style! 🥎 🆗 From the hockey rink to university life, the Off-Campus series brings you romance, friendship, drama, humour, and unforgettable couples. 🏒 The Complete Series: 1. The Deal 2. The Mistake 3. The Score 4. The Goal 5. The Legacy ⚽️If you're a fan of college romance, hockey players, fake dating, and emotional love stories, this series deserves a place on your bookshelf! 💸Total Price 9,500 birr 💸 ❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️ መጽሐፎቹን በምታዙበት ወቅት እነዚህን በማድረግ ይተባበሩን 📚ማዘዝ የፈለጉትን መጽሐፎች ☎️ስልክ ቁጥር እና 📍አድራሻ ይላኩልን። ይህንን ካደረጉ በ24 ሰአት ውስጥ ያዘዙትi መጽሐፍ እጅዎ ገብቶ እያነበቡት ያገኙታል።u 🏛️🏛️🏛️ Free Delivery ለማዘዝ 👇👇👇 @Noahbook888 0939115238 "ማንበብ ፋሽን ነው።" Join us @noahbookdelivery
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Ardii kitaabota@ardii_kitaabaКниги10,3 тыс.
ከስነ-ፅሁፍ ዓለም@ethiobooksКниги10,3 тыс.
ኤዞፕ መጻሕፍት@azop78Книги8,75 тыс.
ሐሽማል ቤተ-መዘክር@amharicbooksforeadersКниги8,3 тыс.
Jafer Books 📚@jafbokКниги33,7 тыс.
የፍቅር ታሪክ 🇪🇹@yefkrtarikКниги37,7 тыс.
የመጻሕፍት ዓለም@yemesahft_alemКниги48,7 тыс.
📚 አዳም ረታ ™@adamuretaКниги3,64 тыс.