#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ - ኅዳር 17 ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ከታላላቅ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት አባቶች አንዱ ነው። ከልጅነቱ ጀምሮ በመልካም አስተዳደግና በትምህርት ያደገ ሲሆን፣ በወጣትነቱ ዓለማዊ ሀብትና ክብርን ንቆ ወደ ምንኩስና ገባ። ከወላጆቹ የወረሰውንም ሀብት ለድሆችና ለምስኪኖች አከፋፈለ። በጸሎት፣ በትሩፋትና በመንፈሳዊ ትጋት የጠነከረው ቅዱስ ዮሐንስ በብዙ መንፈሳዊ መጻሕፍትና ተግሣጻት የታወቀ ሆነ። በኋላም የቍስጥንጥንያ ሊቀ ጳጳስ ሆኖ በታላቅ ትጋት ምእመናንን አስተማረ። አገለገለ። ቅዱሱ በሹመትና በሀብት የተመኩ ሰዎችንም ሆነ የመንግሥት ባለሥልጣናትን ከኃጢአትና ከዓመፅ ሥራቸው እንዲታቀቡ ይገሥጽ ነበር። በተለይም ንግሥት አውዶክስያ የአንዲትን ድሃ መበለት መሬት በግፍ በወሰደች ጊዜ እንድትመልስ በመጠየቁና ክፉ ሥራዋን እንድታቆም በመገሠጹ በእርሷ ምክንያት ለሁለት ጊዜ ወደ ስደት ተላከ። በመጀመሪያው ስደት ወደ ቀናች ሃይማኖት ያልገቡ ሰዎችን በማስተማር ወደ እምነት መለሰ። በሁለተኛው ስደት ግን ወደ አጥራክያ ደሴት ሰደደችውና በዚያው አረፈ። የመጨረሻ ቃሉም፦ «ለሁሉ ነገር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን» የሚል ነበር። ቅዱስ ዮሐንስ በስብከቱ ጥልቀት፣ በትምህርቱ ጥበብና በንግግሩ ጣፋጭነት «አፈ ወርቅ» ተብሎ ታወቀ። በርካታ ድርሳናትንና ትርጓሜዎችን ያበረከተ ሲሆን፣ ትምህርቶቹም እስከ ዛሬ ለቤተ ክርስቲያን ታላቅ ሀብት ሆነው ይገኛሉ። ከዕረፍቱ ከሠላሳ አምስት ዓመታት በኋላ በንጉሥ ቴዎዶስዮስ ትእዛዝ ኅዳር 17 አፅሙ በታላቅ ክብር ወደ ቍስጥንጥንያ ተመልሶ ተቀበረ። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፤ ፊትን ዓይቶ የማያዳላ እውነተኜ ሰባኪ፣ የድሆች ጠበቃ፣ የቅዱሳት መጻሕፍት አስተማሪ እና የሃይማኖት ዓምድ ነው። እግዚአብሔር በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ጸሎት ይማረን፤ በረከቱም ትደርብን🙏
Открыть в Telegram
አርጋኖን መጻሕፍት መደብር ARGANON BOOK STORE
#የኅብርቱዋናዓላማ ፩.መንፈሳዊ መጻሕፍትን በዓላማ፤በእቅድ እንድናነባቸው፤እንድናስነብባቸው በሕይወታችን ትርጉም እንዲኖራቸው ማድረግ። ፪.ከቤተሰቦቻችን፤ዘመዶቻችን፤ወዳጆቻችን ስላነበብናቸው መጻሕፍት እነሱም ስላነበቡት መጻሕፍት ውይይት የማድረግ ልምድን ማዳበር። ፫.አንባቢ ትውልድ መፍጠር። ለአስተያየትዎ @orthokiha ይጻፉ። https://t.me/BetMetsahfte Cross @dawitfikr
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 29 окт. 2026 г. | 5 790 |
| 1 нояб. 2026 г. | 5 780 |
| 2 нояб. 2026 г. | 5 070 |
| 6 нояб. 2026 г. | 4 060 |
| 7 нояб. 2026 г. | 4 130 |
| 10 нояб. 2026 г. | 4 950 |
| 11 нояб. 2026 г. | 5 290 |
| 14 нояб. 2026 г. | 5 060 |
| 20 нояб. 2026 г. | 3 240 |
| 21 нояб. 2026 г. | 2 990 |
| 24 нояб. 2026 г. | 1 910 |
| 25 нояб. 2026 г. | 1 650 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры5,79 тыс.Пересылки—Реакции21Комментарии—
- 02Просмотры5,78 тыс.Пересылки—Реакции26Комментарии—
- 03
የመጽሐፍ እቁብ አባል ይሁኑ! በ ወር 1000 ብር 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+vIDCWsAOZQA1ZmI0 https://t.me/BetMetsahfte
Просмотры5,29 тыс.Пересылки—Реакции8Комментарии— - 04Просмотры5,07 тыс.Пересылки—Реакции20Комментарии—
Новые посты
#ጸሎትና_መንፈሳዊ_ተጋድሎ ትርጉም በዲ/ን ሽመልስ መርጊያ ይህ መጽሐፍ የሽፋን ዋጋው 1300 ብር ነው። እስካሁን መምህሩ ለማበረታታት በ1300ብር ሲሸጡት ነበር ዛሬ 30ኮፒ አምጥተናል በ1000 ብር ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ። CBE 1000499547629 TELEBIRR 0958846488 Screenshot @dawitfikr ይላኩ! #አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_5ኪሎ_ቅድስት_ማርያም_ማኅበረ_ቅዱሳን_ሕንፃ_ግራውዱ_አጠገብ_0988888589_0954838117_ይደውሉ!
Открыть в Telegramየቅዱስ ቄርሎስ ዘኢየሩሳሌም ትምህርቶች 3ኛ ዕትም በስርጭት ላይ ነን! ዋና አከፋፋይ #አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር #አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_5ኪሎ_ቅድስት_ማርያም_ማኅበረ_ቅዱሳን_ሕንፃ_ግራውዱ_አጠገብ_0988888589_0954838117_ይደውሉ! https://t.me/BetMetsahfte
Открыть в Telegramለረዥም ግዜ ሲፈለግ የነበረው #ገድለ_ #ቅድስት_ወለተ_ጴጥሮስ መጽሐፍ ትንሽ ፍሬ አግኝተናል። @dawitfikr ይዘዙን። #አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_5ኪሎ_ቅድስት_ማርያም_ማኅበረ_ቅዱሳን_ሕንፃ_ግራውዱ_አጠገብ_0988888589_0954838117_ይደውሉ
Открыть в Telegram#የንግሥ_በዓል_ጥሪ የዓለም ሁሉ መምህር የሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ዓመታዊ ንግሥ በዓል ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ከአያት 49 ወረድ ብሎ ኩራ ጅዳ ደብረ ገነት ቅዱስ በዓለወልድ ወቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ኅዳር 17/2019 ዓም የሥጋው ፍልሰት መታሰቢያ ይከበራልና ከዋዜማው አገልግሎት ጀምሮ ተገኝተን እናከብር ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጥሪ እናስተላልፋለን። የጎግል ማፕ መረጃ እና ስልክ፦ https://maps.app.goo.gl/vvA9GhgjpjAPcQUD7 +251913445958 +251947152583 ቴሌግራም፡ t.me/FNOAFW ቀጠሮዎን ከወዲሁ ያስተካክሉ! https://t.me/BetMetsahfte
Открыть в Telegramየመምህር ግርማ ባቱ #የ_ነገረ_መለኮት_መግብያ 5ኛ ዕትም በስርጭት ላይ ነን! የሽፋን ዋጋ 900 ብር @dawitfikr ይዘዙን። #አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_5ኪሎ_ቅድስት_ማርያም_ማኅበረ_ቅዱሳን_ሕንፃ_ግራውዱ_አጠገብ_0988888589_0954838117_ይደውሉ! https://t.me/BetMetsahfte
Открыть в Telegram#ኦርቶዶክሳዊ_ተዋሥኦ ቅጽ 3 በመ/ር በትረማርያም አበባው አዲስ መጽሐፍ ሽያጭ ላይ ነን። @Dawitfikr ይዘዙን #አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_5ኪሎ_ቅድስት_ማርያም_ማኅበረ_ቅዱሳን_ሕንፃ_ግራውንዱ_አጠገብ_0988888589_0954838117_ይደውሉ
Открыть в Telegramየመጽሐፍ እቁብ አባል ይሁኑ! በ ወር 1000 ብር 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+vIDCWsAOZQA1ZmI0 https://t.me/BetMetsahfte
Открыть в Telegram#ኦርቶዶክሳዊ_ገዳማዊ_ሕይወት በአባ አትናቴዎስ ወልደ ጎርጎርዮስ ከቅናሽ ጋር #በአርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር #አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_5ኪሎ_ቅድስት_ማርያም_ማኅበረ_ቅዱሳን_ሕንፃ_ግራውንዱ_አጠገብ_0988888589_0954838117_ይደውሉ #አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_5ኪሎ_ቅድስት_ማርያም_ማኅበረ_ቅዱሳን_ሕንፃ_ግራውንዱ_አጠገብ_0988888589_0954838117_ይደውሉ
Открыть в Telegramጤናይስጥልኝ ውድ የአርጋኖን ቤተሰቦች! የመጽሐፍ እቁባችን ለምን ቀረ? አዲስ አይጀመርም ወይ ባላችሁት መሠረት በ 100 ሰዎች ለማስጀመር አስበናል። ለ 4ት ወር ይቆያል በወር 1000 ብር ከሥር ባለው Link join አድርጉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+vIDCWsAOZQA1ZmI0 https://t.me/BetMetsahfte
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Yismake Worku@yismakeworkuКниги18,2 тыс.
ኖኅ Book Delivery@noahbookdeliveryКниги14 тыс.
Ardii kitaabota@ardii_kitaabaКниги10,3 тыс.
ከስነ-ፅሁፍ ዓለም@ethiobooksКниги10,3 тыс.
Jafer Books 📚@jafbokКниги33,7 тыс.
ኤዞፕ መጻሕፍት@azop78Книги8,75 тыс.
ጉራማይሌ Delivery 🇪🇹@guramaylebooksКниги8,36 тыс.
ሐሽማል ቤተ-መዘክር@amharicbooksforeadersКниги8,3 тыс.