ምህረቱን የለመዳችሁት ሰሞን ሀጢያተ አቅም ያገኛል እግዚብሔር ይምረናል በሚል ድፍረት ውስጥ የድፍረት ሀጢያት ቀላል ይሆናል። የትላንቱን ምህረት ለዛሬ ሀጢያት አቅም አታድጉ። Telegram
Открыть в Telegram
S H E K A Y I N A H
ይህ #የሸካይና ፔጅ ነው የዚህ አገልግሎት አላማ #ትውልዱን ወደ ተገለጠው የእግዚአብሔር ክብር እለት ተዕለት እንድትጠጋ ማገዝ ነው:: ይህ ቻናል የተከፈተው የእግዚአብሔርን_ክብር ለተጠሙ ተሀድሶ ለሚሹ አማኞች ነው። @Shekayinaah @Shekayina_bot
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 29 окт. 2026 г. | 664 |
| 30 окт. 2026 г. | 686 |
| 1 нояб. 2026 г. | 613 |
| 8 нояб. 2026 г. | 556 |
| 10 нояб. 2026 г. | 578 |
| 13 нояб. 2026 г. | 404 |
| 14 нояб. 2026 г. | 476 |
| 15 нояб. 2026 г. | 470 |
| 18 нояб. 2026 г. | 512 |
| 19 нояб. 2026 г. | 366 |
| 23 нояб. 2026 г. | 203 |
| 24 нояб. 2026 г. | 155 |
| 25 нояб. 2026 г. | 131 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры714Пересылки—Реакции18Комментарии—
- 02Просмотры708Пересылки—Реакции8Комментарии—
- 03Просмотры708Пересылки—Реакции11Комментарии—
- 04Просмотры686Пересылки—Реакции22Комментарии—
Новые посты
መጽሐፈ ምሳሌ 10:19-21 •••••••••• ¹⁹ ከቃላት ብዛት ኀጢአት አይታጣም፤ አንደበቱን የሚገታ ግን ጠቢብ ነው። ²⁰ የጻድቅ አንደበት የነጠረ ብር ነው፤ የክፉ ሰው ልብ ግን ርባና የለውም። ²¹ የጻድቃን ከንፈሮች ብዙዎችን ያንጻሉ፤ ተላሎች ግን ከማመዛዘን ጕድለት ይሞታሉ። Telegram
Открыть в Telegramሁሉም ሀሳብ እውቀት ይሆናል ሁሉም እውቀት ፍቃድ እና ሰሜት ይሆናል ሁሉም ስሜት እና ፍቃድ ድርጊት እና ባህሪ ይሆናል ድርጊት እና ባህሪ ማንነት ይሆናል። ለሀስባቹ ተጠንቀቁ Telegram
Открыть в Telegramኦሪት ዘፍጥረት 19:15-16 (NASV) •••••••••• ¹⁵ ሲነጋጋም መላእክቱ ሎጥን፣ “ከከተማዪቱ ጋር አብራችሁ እንዳትጠፉ፣ ሚስትህንና ሁለቱን ሴት ልጆችህን ይዘህ ከዚህ ቦታ በፍጥነት ውጣ” ብለው አቻኰሉት። ¹⁶ ሎጥ ሲያመነታም፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) ስለ ራራላቸው ሰዎቹ የእርሱን፣ የሚስቱንና የሁለት ሴቶች ልጆቹን እጅ ይዘው ከከተማዪቱ በደኅና አወጧቸው። በምታመነቱበት እና በምታነክሱበት የእግዚአብሔር ሀሳብ እግዚአብሔር ይራራላቹ መትረፍ ያለው በእግዚአብሔር ፍቃድ ውስጥ ነው Telegram
Открыть в Telegramበዘፍጥረት ምዕራፍ 3 ላይ የምናገኘው ታሪክ ተራ ፍሬ የመብላት ታሪክ አይደለም። የውድቀቱ ዋና መሠረት “ራስን በራስ የማስተዳደር” (Autonomy) ፍላጎት ነው። እባቡ ሔዋንን ሲያታልል “እንደ እግዚአብሔር ትሆናላችሁ” አላት። ይህ ማለት መልካምና ክፉን የመወሰን ስልጣን ከእግዚአብሔር ነጥቆ ለራስ ማድረግ ማለት ነው እሱ እራሱን የፈጠፈጠው ይሄ ነበር። ሰው በእግዚአብሔር ቃል ላይ ሲያምፅ ሕይወትን ከምንጩ ተቆረጠ ውጤቱም ሞት ሆነ። የአብስራ ብዙአለም, ኬሪክስ, 5. Telegram
Открыть в Telegramመድረክ መኖሪያችን ሲሆን መኖሪያችን መድረክ ይሆናል የፈሪሳዊያን በሸታ ይህ ነው የመድረክ ስራ ከሚመስል ህይወት እግዚአብሔር ይጠብቀን Let it sink Telegram
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
𓆩 ѕαуяαη 𓆪@al_khuld2Религия1,1 тыс.- አል-ፈታዋ ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን@fetawa_mohammedzainzhРелигия1,09 тыс.
ኡመተ ረሱል@smithhkРелигия1,07 тыс.
የአዲስ ኪዳን ካህናት@iyesusgetanwРелигия1,15 тыс.
ራዕየ ማርያም ✝@raiye_mariyamРелигия1,18 тыс.
"ልጆቼ የቤተክርስቲያንን ነገር አደራ"@ewnetgenРелигия1,02 тыс.
ቴዎፍሎሳውያን ሚዲያ | Theophilusian Media@tekletewoflosРелигия1,01 тыс.
🌷ለማስታወስ ብቻ !!🌹@ychanutРелигия1,01 тыс.