Переслано из እውነት አርነት ያወጣል
አሁን ያነበብኩትን ላጋራችሁ "የሚጠመቁ ሰዎች ማመንም ሆነ አለማመን አያስጨንቀኝም፤ ምክንያቱም የተጠማቂዎች አለማመን ጥምቀት እንዳይሆን አያደርግም" ሐሳብ ስጡበት https://t.me/tewoderosdemelash/1341
Открыть в Telegram
" እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ለማይሆን ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንሆን ዘንድ አበቃን፤ ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።" (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:6) ✔የዚህ ቻናል አላማ #የጸጋውን_ወንጌል ለአለሙ ሁሉ ማወጅ ነው ፡፡ ለአስተያየት: @samidaba @sofiblessed ✆✆ ☞ +251941982842
Переслано из እውነት አርነት ያወጣል
አሁን ያነበብኩትን ላጋራችሁ "የሚጠመቁ ሰዎች ማመንም ሆነ አለማመን አያስጨንቀኝም፤ ምክንያቱም የተጠማቂዎች አለማመን ጥምቀት እንዳይሆን አያደርግም" ሐሳብ ስጡበት https://t.me/tewoderosdemelash/1341
Открыть в TelegramПереслано из እውነት አርነት ያወጣል
ስለመለወጥ ሲነሣ "ቁርባን" ብለው የሚጠሩትን ነው የምታስታውሱት? አሁን ሌላ ላስታውሳችሁ ወይም ካላወቃችሁ ልንገራችሁ፤ የጥምቀቱን ውሀ ካህኑ "... በባረከው ጊዜ ውሀው #ተለውጦ በዕለተ ዓርብ ከጌታ ከቀኝ ጎኑ የወጣ #ፍፁም ማየ ገቦ #ይሆናል" ልብ አድርጉ "ተለውጦ" "ፍፁም" ከጌታ ጎን የፈሰሰውን ውሀ "ይሆናል" እያሉን ነው። https://t.me/tewoderosdemelash/1333
Открыть в TelegramПереслано из እውነት አርነት ያወጣል
ለ2018 ዓ.ም. ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ በነገረ መለኮት ዘርፍ፥ በስልታዊ ነገረ መለኮት ንዑስ ዘርፍ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ኾነው የቀረቡት የመጻሕፍት ዝርዝር በምስሉ ላይ የተመለከቱት ናቸው። በመኾኑም፣ ርስዎ ያነበቡትንና ዕውቅና ይገባዋል የሚሉትን አንድ መጽሐፍ፣ ዕጩ ከተደረገበት ዘርፍ ለመምረጥ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
Открыть в TelegramПереслано из እውነት አርነት ያወጣል
እነዚህን መጻሕፍት ስታዲየም የሚገኘው መሠረተ ክርስቶስ መጻሕፍት መደብር ማግኘት ይቻላል
Открыть в Telegram
ራዕየ ማርያም ✝@raiye_mariyamРелигия1,18 тыс.
𓆩 ѕαуяαη 𓆪@al_khuld2Религия1,1 тыс.
S H E K A Y I N A H@shekayinahРелигия1,1 тыс.
Enopion channel🔥🔥@enopionchannelРелигия1,22 тыс.
ኡመተ ረሱል@smithhkРелигия1,07 тыс.
"ልጆቼ የቤተክርስቲያንን ነገር አደራ"@ewnetgenРелигия1,02 тыс.
ዉሉደ ብርሃን ሚዲያ@weludebirhaneРелигия1,3 тыс.