Кабинет
Fuad Mohammed

Fuad Mohammed

قناة لفوائد متنوعة (Barnootaafii muhaadaraa oromiffaa garaagaraa) Yaadaaf @FuadMohammed

Юзернейм
@fuadorodurus
Категория
Религия
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики4 941
Просмотров на пост, 7 дн.361−62,7% к пред. 7 дн.
ERR7,31 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
2 нояб. 2026 г.1 565
9 нояб. 2026 г.1 230
10 нояб. 2026 г.1 260
18 нояб. 2026 г.968
23 нояб. 2026 г.739
26 нояб. 2026 г.235

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры1,69 тыс.
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  2. 02
    Просмотры1,44 тыс.
    Пересылки—
    Реакции20
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры1,26 тыс.
    Пересылки—
    Реакции7
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры1,23 тыс.
    Пересылки—
    Реакции2
    Комментарии—

Новые посты

#2758Фото

Переслано из ፈዋኢድ

የጋራ ጠላትን መመከት በጣም ጥሩ ነው፤ ይህ ግን ሙኻለፋ እየታየ ዝም ይባላል ማለት አይደለም፤ በተለይም ከሥርህ ያሉ ወጣቶችን የሚያስበላ ሲሆን። በድምፃችን ይሰማ ዘመን አህባሾችን የጋራ ጠላት ናቸው በሚል ብዙ ዝምታን መርጦ፣ በአብዮቱ ሽፋን ስንቱን ሰለፊ ወጣት ኢኽዋን ወሰደው! ከታሪክ መማሩ መልካም ነው፤ ታሪክ ራሱን ሊደግም ይችላል። የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦ ምእመን ከአንድ ጉድጓድ ሁለት ጊዜ አይነደፍም። لولا الله ثم الأستاذ سادات والأستاذ ابن منور وغيرهما من الأفاضل لكان كثير من الشباب السلفي في صف الإخوان . በሑነይን ዘመቻ اجعل لنا ذات أنواط كما لهم ذات أنواط በተባለ ጊዜ ውዱ ነቢያችን صلى الله عليه وسلم ኢንካር አድርገዋል، بأبي هو وأمي. [لقد كان لكم في رسول الله أسوة حسنة] ሸይኹል ኢስላም رحمه الله ታታር ሙስሊሙን ኡማ ሲያጠቁ በጋራ መከላከላቸው ሙንከርን ኢንካር ከማድረግ ወደ ኋላ አላደረጋቸውም (الاستغاثة والرد على البكري، ص 413). በዘመናችንም ሸይኽ ጀሚሉ አር'ረሕማንም በአፍጋን ምድር አህለሱናዎችን በሙኻሊፋች ሳያስበሉ፣ ከሶቪየት ሕብረት ጋር እስከ ጥግ ይታገሉ ነበር፤ ከሙኻለፋዋችም ያስጠነቅቁ ነበር። رحمك الله أيها المجاهد السلفي الأبي. በዚህም የምጠቁመው ሙኻለፋን ኢንካር ሲያደርጉ ወዲያውኑ መለወጡ ወይም በሚመከረው ሰው ላይ ተጽዕኖ መፍጠሩ መስፈርት አይደለም፤ መቀየሩ ከዓላማዎቹ አንዱ ቢሆንም። አንድ ሸይኽ ስለ ፈርዱል ኪፋያ ካወሩ በኋላ እንዲህ ይላሉ፦ كأمر معروف ونهي منكر \* وإن يظن النهي لم يؤثر የንግግራቸው ጭብጥ ሀሳብ ፦ (በጎን ነገር ማዘዝና ከክፉ ነገር መከልከል የሚደነገጉት፣ የተከለከለው ሰው ከክልከላው ተጽዕኖ እንደማይደርስበት በአብዛኛው ቢገመትም ጭምር ነው።) ይህ ግን የሸሪዓው ትልቁ መርህ የጥቅምና የጉዳት ሚዛንን ሙሉ በሙሉ መተው ማለት አይደለም። ካፒታልህ የሆኑትን ይዘህ የጋራ ጠላት መክት ነው በአጭሩ። والسلام.

Открыть в Telegram
Просмотры242−73%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—
#2757Текст

Переслано из ፈዋኢድ

መስፈርት የሌለው የሙስሊሞች አንድነት የሚያሳስበን ከሆነ፣ ለምን ከነ አብበከር አህመድ ጋር ብቻ ይሆናል? ለዘብተኛ ሱፍዮች በርካታ ናቸው፤ ለምንስ ከእነርሱ ጋር አንድ አንሆንም? በተለያዩ መድረኮችስ አንጋብዛቸውም? መጅሊስ ውስጥ ከፍተኛ ስልጣን ያላቸውም አይጠፉም በእርግጥ የነኡስታዝ አብበከር ጀማዐ ከድሮም ጀምሮ መስፈርት ያላሞላ የአንድነት ጥሪን በአጽንኦት ሲያቀርቡ ነበር አሁንም የሚጣሩት ወደዛው ነው ። በቻጋኒም ከቲጃኒዮች ጋር ቀደም ሲል የአንድነት ፕሮግራም ተካሂዶ ነበር አገራችን ያሉት ኢኽዋኖች (አብዛኞቹ) እና ሱፍዮች እኩል እያደረክ ነው? ሊባል ይችላል። በፍጹም አይደለም። ነገር ግን ከእነዚህ ጋር የሚደረገው መሰባሰብ፣ በኡሱል ጉዳዮች ላይ ልዩነቶች ቢኖሩባቸውም፣ በቀላሉ ለሙስሊሞች አንድነት ከማሰብ የመነጨ ከሆነ፣ እነዚያም ሙስሊሞች እንደሆኑ የሚያምን ከእነርሱም ጋር ወደ አንድነት ይጣራ ! እነርሱ የእነዚህን ሙኻሊፎች ልዩነት ክደው ሳይሆን መጅሊሱን ወክለው ነው የተሳተፉት ቢባል፣ ከአንተ ሳይድ ያሉትን ወጣቶች ጨምሮ፣ በአንድነትና መጣመር መነጸር ጉዳዩን ሲመለከቱ እውነታውን ለእነርሱ መግለጽ አሳሳቢ አይደለምን?! ይህም መጅሊሱን በተቀላቀሉበት ወቅት፣ "የገባነው ለመስለሐ እንጂ ለመቀላቀል አይደለም " ይባል እንደነበረው ማለት ነውفي المجالس الخاصة وربما العامة።አሁንም ወጣቱን ለምን አታነቁም? ወይስ አሁን ከሙዋቂቅ ጋር ሆኖ አያስፈልገውም?! እንደዛ ከተባለ እንነዚህ ሰዎች ከድሮ ሙኻለፉ ተመለሰው ከሆነ እሰየው ካልሆነ ግን ወጣቱን መሸንገል ይሆናል መሰል ሙኻሊፍ በሁሉም ሁኔታ "ሰላምታ" መስጠት መመለስ ይከለከላል ማለት አይደለም፤ ለዚህ የተለያዩ ዝርዝር ሁኔታዎች አሉት ። ነገር ግን በመርከዙ ይፋዊ ገጽ ላይ ከነ አብበከር ጋር እየተቃቀፉ የሚታዩበት vedio ተቀናብሮ ሲለጠፍ፣ ወጣቱ በዚህ ሊፈተን አይችልምን? (በተጨባጭም ይህ ከእርሱ ጋር አንድነትን ማወጅ እየሆነ ነው ብሎ ነው የተለያየ ወጣት እየተረዳው ያለው፣ እስካየሁት ድረስ።) ወይስ የመጅሊሱ ፕሮቶኮል ይህን እንዲያደርጉ አስገድዷቸዋል? ይህ ደግሞ እጅግ የራቀ ነው። سؤال يدور في خلدي ኢኽዋን ግን በኢትዮጵያ አለ ወይስ ኢማኖች ብቻ ናቸው? እንዲህም ቢባል፣ ኡስታዝ አብበከር አህመድ منهم وإليهم እንደሆነ ነው ማውቀው ። ኡስታዝ አህመዲን ኢብኑ መስዑድ መርከዝን በጣም ተለውጠዋል ያሉት የማይካድና በተጨባጭ የሚታይ እውነታ ነው። ጉዳዩ ቪዲዮው ሐላል ወይም ሐራም ስለመሆኑ ብቻ አይደለም በመጅሊስ ብቻም ያጠረ አይደለም እርሱ ቢያንስ አንጻራዊ በሆነ መልኩ ከሀገሪቱ ተጨባጭ ዑዝር ለመስጠት ይቀላል لكن وراء الأكمة ما وراءها ። በመጨረሻም፣ የመርከዙን ወንድሞች ከልክ ያለፈ ማግራራት (تساهل) መተቸት፣ ድንበር ያለፉ ወንድሞችን መደገፍ ማለት አይደለም። أسأل الله أن يوحد كلمة أهل السنة

Открыть в Telegram
Просмотры212−76%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#2756Фото

Переслано из ፈዋኢድ

ትናንት እንደ ሙኻሊፍ የምታያቸውን ሰዎች ዛሬ በጥሩ መልኩ ስታያቸው፣ ምክንያታዊ ሁን። በፊት ድንበር አልፈህ ከነበር፣ እራስህን وسطي እንጂ متساهل ማድረግ አይጠበቅም። ትናንት እነ ወንድም አቡበከር አህመድ፣ ያሲን ኑሮ፣ በድሩ ሁሴን፣ ሌሎችም በኢኽዋን ጎራ ሙኻሊፍ እንደሆኑ አምን ከነበር፣ ዛሬ እንደ ሱና ሰዎች ናቸው ካልኩ፣ ምክንያታዊ መሆን አለብኝ። የምወደው ኡስታዝ ስላወደሳቸው ብቻ፣ አልያም ፖስታቸውን ላይክ፣ ሼር ወይም አንድ ላይ ፎቶ ስለተነሱ፣ መሆን የለበትም። በእኔ العبد الفقير እይታ፣ ከሆኑ ዓመታት በኋላ፣ አንዳንድ ወንድሞች ላይ حفظهم الله የሚታየው አቋም ለውጥ ምክንያታዊ አይመስለኝም። ለዚህ ለውጥ ተቀባይነት ያለው ምክንያት የሚያቀርብልኝ ሰው ካለ፣ ለማዳመጥ ዝግጁ ነኝ። والعلم عند الله. አንዳንድ ወንድሞች፣ በኡስታዞች ምክንያት እንጂ፣ ከአንዳንድ ሙኻሊፍ ሰዎች ጋር እንዴት በዚህ መልኩ እንደተገኙ ለራሳቸው ጥያቄ የሚሆንባቸው፣ ከአንድ በላይ ሲመከሩ የሚሰሙ ቅን ወንድሞች ገጥመውኛል። በአጭሩ፣ በተጨባጭ የሚታየው፣ ከሙኻሊፍ ጋር ሚዛን የሚደፉ መስለሀ ተንተርሶ ትብብር (المصلحة الراجحة)ሳይሆን፣ ሙኻሊፉን እንደ ሙዋፊቅ አይቶ፣ ለወጣቱ አርአያ አድርጎ ማቅረብ እንደሆነ ይሰማኛል። ድንበር ማለፍ በዳዕዋ ላይ ችግር እንደሚፈጥረው ሁሉ፣ تساهلም ትክክለኛውን አንድነት ፈረካክሾ፣ ወጣት ያስበላል። ሁለቱንም በአግባቡ መቃወሙ፣ ፍቱን መፍትሔ ነው።

Открыть в Telegram
Просмотры252−72%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#2755Текст

قال الشيخ صالح الفوزان في رده على البوطي في إنكاره تميز أهل السنة عن أهل البدعة في صفحة (13ء14) ينكر أن تتميز طائفة من المسلمين من بين الفرق – المختلفة المفترقة – وتسمى بالسلفية ، ويقول: لا اختلاف بين السلف والخلف ولا حواجز بينهم ولا انقسام. وهذا الكلام فيه إنكار بقول الرسول صلى الله عليه ويلم : {لا تزال طائفة من أمتي على الحق لا يضرهم من خذلهم ولا من خالفهم). وقوله صلى الله عليه وسلم: {وستفترق هذه الأمة على ثلاث وسبعين فرقة كلها في النار إلا واحدة) قيل من هي يا رسول الله؟ قال: (هم من كان على مثل ما أنا عليه اليوم وأصحابي} فهذان الحديثان يدلان على وجود الافتراق والانقسام والتميز بين السلف وأتباعهم وبين غيرهم. والسلف ومن سار على نهجهم ما زالوا يميزون أتباع السنة عن غيرهم من المبتدعة والفرق الضالة ويسمونهم (أهل السنة والجماعة وأتباع السلف الصالح) ومؤلفاتهم مملوءة بذلك. حيث يردون على الفرق المخالفة لفرقة أهل السنة وأتباع السلف. والدكتور يجحد هذا ويقول: لا اختلاف بين السلف والخلف ولا حواجز بينهم ولا انقسام اهـ. وهذا إنكار للواقع مخالف لما أخبر به النبي صلى الله عليه وسلم من وجود الانقسام والافتراق في هذه الأمة وأنه لا يبقى على الحق منها إلا فرقة واحدة.

Открыть в Telegram
Просмотры739−18%к среднему
Пересылки—
Реакции11
Комментарии—
#2752Фото
Просмотры1 260+40%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—
#2751Текст
Просмотры1 230+37%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#2750Превью ссылки
Просмотры1 440+60%к среднему
Пересылки—
Реакции20
Комментарии—

Все посты

Связи