Кабинет
Nejashi Printing Press

Nejashi Printing Press

ይህ የነጃሺ ማተሚያ ቤት ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው። የተለያዩ ጠቃሚ መልዕክቶችን፣ አዳዲስ የህትመት ውጤቶቻችንና አገልግሎቶቻችንን ተከታተሉን፣ ለሌላውም ሼር አድርጉ።

Юзернейм
@nejashipp
Категория
Религия
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики4 580
Просмотров на пост, 7 дн.851−42,1% к пред. 7 дн.
ERR18,58 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
2 нояб. 2026 г.1 210
5 нояб. 2026 г.2 760
14 нояб. 2026 г.1 010
18 нояб. 2026 г.1 702
25 нояб. 2026 г.851

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры4,27 тыс.
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  2. 02

    የልብ ጤንነት ምልክቶች ፦ 1. አኺራ ላይ እስኪያርፍ ድረስ ዱንያን መናቁ ነው፦ በአኺራ ውስጥ ልክ ከነዋሪዎቿና ከልጆቿ እንደ አንዱ እስኪሆን ድረስ ይሰፍራል፣ ወደዚህች አገር (ዱንያ) የመጣው ደግሞ ጉዳዩን ወስዶ ወደ አገሩ እንደሚመለስ ባይተዋር እንግዳ ሆኖ ነው፤ ነቢዩ (صلى الله عليه وسلم) ለዐብዱላህ ኢብኑ ዑመር (رضي الله عنهما) እንዳሉት፦ «كُنْ فِي الدُّنْيَا كَأَنَّكَ غَرِيبٌ أَوْ عَابِرُ سَبِيلٍ» «በዱንያ ውስጥ እንደ እንግዳ ወይም እንደ መንገደኛ ሁን።» (ቡኻሪ ዘግበውታል)። ልብ በታመመ ቁጥር ግን ዱንያን ይመርጣል፣ ከዘላቂ ነዋሪዎቿ እስኪሆን ድረስም አገሩ አድርጎ ይይዛታል። 2. ባለቤቱን ወደ አላህ እስኪመለስና እስኪተናነስ ድረስ መጎትጎቱን አለማቋረጡ፦ ፍቅር ያገረሸበት አፍቃሪ ከተወዳጁ ጋር እንደሚቆራኘው በአላህ ላይ ይንጠለጠላል፤ በእርሱ ፍቅር ከሌላው ፍቅር፣ እርሱን በማውሳት ሌላውን ከማውሳት፣ በእርሱም አገልግሎት ከሌላው አገልግሎት ይብቃቃል። 3. የዕለት ተዕለት የቁርኣን ወይም የዚክር ድርሻው (ዊርዱ) ወይም አንዲት መታዘዝ (ጧዓ) ካመለጠው፣ ስግብግብ ሰው ገንዘቡ ሲያመልጠውና ሲጠፋበት ከሚሰማው ሕመም የበለጠ ሕመም መሰማቱ። 4. የተራበ ሰው ምግብና መጠጥን እንደሚናፍቀው ሁሉ አላህን ወደ ማገልገል መናፈቁ፦ የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ (رحمه الله) እንዳሉት፦ «አላህን በማገልገል የተደሰተ ሰው ነገሮች ሁሉ እርሱን በማገልገል ይደሰታሉ፤ ዓይኑ በአላህ የረካችም ሰው የሁሉም ሰው ዓይን ወደ እርሱ በመመልከት ትረካለች።» 5. ሐሳቡ (ጭንቀቱ) አንድ ብቻ መሆኑና እርሱም በአላህ (በአላህ ውዴታና መታዘዝ) ውስጥ መሆኑ። 6. ከሰዎች ሁሉ ለገንዘቡ እጅግ ንፉግ ከሆነው ሰው ይበልጥ፣ ጊዜው በከንቱ እንዳይባክን ለጊዜው በጥብቅ ተጠባባቂና ንፉግ መሆኑ። 7. ወደ ሰላት ሲገባ የዱንያ ጭንቀቱና ሐዘኑ ሁሉ ከእርሱ ላይ መሄዱ፦ በሰላት ውስጥ እረፍቱን፣ ድሎቱን፣ የዓይኑን ማረፊያና የልቡን ደስታ የሚያገኝ መሆኑ። 8. ጌታውን ከማውሳት አለመቦዘኑ፣ እርሱን ከማገልገል አለመሰልቸቱና ወደ አላህ ከሚያመላክተውና እርሱን ከሚያስታውሰው ሰው በስተቀር ከሌላ ሰው ጋር አለመወዳጀቱ። 9. ከሥራው ራሱ ይልቅ ሥራውን በማስተካከል ላይ ያለው ትኩረት የበለጠ መሆኑ፦ በሥራው ውስጥ ለኢኽላስ፣ ለቅንነት፣ ለሱንና ተከታይነትና ለመልካምነት ይጓጓል፣ ከዚህም ሁሉ ጋር በእርሱ ላይ ያለውን የአላህን ውለታና በአላህ መብት ላይ ያለውን የራሱን ጉድለት ይመሰክራል።

    Текст
    Просмотры2,65 тыс.
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  3. 03

    ሰው በሰላም ከዋለ ሰላም ማደርን ይመኛል። በሰላም ካደረም ለጌታው ምስጋና አድርሶ ለዕለት ጉርሱ ሥራ ያስባል፣ ሪዝቅ ፍለጋ ያማትራል። ኢስላም የሥራ ሃይማኖት ነውና ሠራተኛን ያበረታታል፣ ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ.) በጠዋት ማለደው ለሚንቀሳቀሱ የሥራ ሰዎች “አላህ ሆይ ለህዝቦቼ ማለዳቸውን ባርክላቸው፡፡” ብለው ዱዓ አድርገዋል፡፡ የቤተሰብ አስተዳዳሪ የሆነና ሐላፊነት ያለበት ሰው የመሥራትና ሲሳይን ሸሪዓዊ ግዴታ አለበት፡፡ ይህን ግዴታ አለመወጣት ትልቅ ወንጀል ነው፡፡ ኢብኑ ዐባስ (ረ.ዐ) እንዳሉት ‹‹የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) አንድ ሰው አይተው ሁኔታው ደስ ካላቸው ‹‹ሥራ አለው?›› ብለው ይጠይቃሉ፤ ‹‹የለውም›› ከተባሉ በሰውየው ደስተኛ አይሆኑም፤ ያለ ሲሆን ይህ ለምንድን እንደሆነ ተጠይቀውም ‹‹ምክንያቱም አንድ አማኝ ሥራ ከሌለው በሐይማኖቱ ለመኖር ይገደዳል፡፡›› አሉ ብሏል፡፡ ሙስሊም ለቤተሰቦቹ በሚያወጣው ገንዘብ ከአላህ ዘንድ ምንዳ ያገኝበታል፡፡ የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹በአላህ መንገድ ላይ ወጭ ካደረግከው ዲናር፣ አለያም ባሪያን ነጻ ለማውጣት ካወጣኸው ዲናር፣ ወይም ለሚስኪን ከመፀወትከው ዲናር ሁሉ ለቤተሰብህ ወጭ ያደረግከው ዲናር ምንዳው የላቀ ነው፡፡›› ታላቁ ታቢዒና ዓሊም ሱፍያን አሥ-ሠውርይ (አላህ ይዘንላቸው) ፡ ‹‹የጀግኖች ተግባር የሆነውን ሐላል መሥራትና ቤተሰብን ማስተዳደር ጠንክረህ ያዝ፡፡›› ብለዋል፡፡ አንድ ሰው እርሳቸው ዘንድ ዕውቀት ለመማር ሲመጣ መተዳደሪያ እንዳለውና እንደሌለው ይጠይቁትና አለኝ ካላቸው እንዲማር ያዙታል፤ የለኝም ካለቸው ደግሞ ሥራ እንዲፈልግና እንዲሠራ ያዙት ነበር፡፡ አቡ አሲኽቲያኒይ አቡ ቂላባ ‹‹ሱቅህን አጥብቀህ ያዝ፤ እርሷ የሰውን እጅ ከማየት ታድንሃለች፤ ለዲንም ትረዳሃላች፡፡›› በማለት መከረኝ ብሏል፡፡ መልካም የሥራና የሲሳይ ቀን ይሁንልን። ከሪዝቅ መጽሐፍ የተወሰደ ትርጉም ፡ ጁነይድ ዐብዱልመናን መጽሐፏ ልዩ ልዩ የሪዝቅ ማግኛ መንገዶችንም ትጠቁማለች። ነጀሺ የዕውቀት ማዕድ https://nejashibooks.com/ https://t.me/Nejashipp

    Текст
    Просмотры1,86 тыс.
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  4. 04

    ዱዓና ሰበቡ *** አላህ የአንድን ሰው ጉዳይ ሊፈጽምለት ሲሻ ዱዓን ያገራለታል። ዱዓ ያደረገም ጉዳዩ ያለጥርጥር ተፈጽሞለታል። ይህም ልክ በክረምት ወራት ጥቁርና ቀዝቃዛ ደመና ስናይ ዝናብ የመዝነቡ ምልክት አድርገን እንደምንወስደው ማለት ነው። መልካም ሥራ ከምንዳ፣ ወንጀል ከቅጣት ጋር ያላቸው ግንኙነትም እንደዚሁ ነው። ምልክቶች እንጂ ምክኒያቶች አይደሉም። ውጤት ከምክኒያት ጋር የተሣሠረ ነው፡፡ ማለትም መጥገብ ከመብላት፣ የጥም መቆረጥ ከመጠጣት ፣ መውለድ ከፆታዊ ግንኙነት፣ የአዝርዕት መብቀል ከመዝራት፣ ጀነት መግባት ከመልካም ሥራ፣ እሣት መግባት ደግሞ ከመጥፎ ሥራ የተሣሠሩ ናቸው። እንደዚሁ ደግሞ ዱዓ ከውጤቱ ጋር የተሣሠረ ነው። ምክኒያት (ሰበብ) ሲገኝ ውጤት (ሙሰበብ) ይገኛል። ምክኒያት ሲጠፋ ውጤትም ይጠፋል። ዱዓ የከጀሉትን ለማግኘት ጠንካራ ሰበብ ነው። ለመጥገብ መብላት ጥምን ለመቁረጥ መጠጣት አያስፈልግም እንደማይባለው ሁሉ የከጀሉትን ለማግኘት ዱዓ አያስፈልግም አይባልም። የሚፈልጉትን ለማሳካት ከዱዓ የተሻለ ጠቃሚ መሣሪያ የለም። እስልምናን ከማንም በላይ የሚያውቁት ሶሐቦች ከማንም በላይ አላህን ይለምኑት ነበር። የዱዓን ሰበብ ስርዓቱን አሟልተው ያደርሱም ነበር። ታላቁ ኸሊፋ ዑመር ኢብኑል ኸጧብ (ረ.ዐ) ጠላቶቻቸውን በዱዓ ድል ይነሳሉ። እንዲህ ይሉ እንደነበርም ተወስቷል፡- “እኔ የዱዓን እንጂ የተቀባይነትን ሃሳብ አልሸከምም። ዱዓ እንዳደርግ እድል ካገኘሁ ተቀባይነት አብሮት እንዳለ አውቃለሁ።” “ፈፊሩ ኢለላህ/ ወደ አላህ ሽሹ” ከተሠኘው መጽሐፍ የተወሰደ ትርጉም ፡ አሕመድ ሑሴን (አቡ ቢላል) https://nejashibooks.com/ https://t.me/Nejashipp

    Текст
    Просмотры1,25 тыс.
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—

Новые посты

#1674Текст

Открыть в Telegram
Просмотры1 860+22%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1671Текст

የልብ ጤንነት ምልክቶች ፦ 1. አኺራ ላይ እስኪያርፍ ድረስ ዱንያን መናቁ ነው፦ በአኺራ ውስጥ ልክ ከነዋሪዎቿና ከልጆቿ እንደ አንዱ እስኪሆን ድረስ ይሰፍራል፣ ወደዚህች አገር (ዱንያ) የመጣው ደግሞ ጉዳዩን ወስዶ ወደ አገሩ እንደሚመለስ ባይተዋር እንግዳ ሆኖ ነው፤ ነቢዩ (صلى الله عليه وسلم) ለዐብዱላህ ኢብኑ ዑመር (رضي الله عنهما) እንዳሉት፦ «كُنْ فِي الدُّنْيَا كَأَنَّكَ غَرِيبٌ أَوْ عَابِرُ سَبِيلٍ» «በዱንያ ውስጥ እንደ እንግዳ ወይም እንደ መንገደኛ ሁን።» (ቡኻሪ ዘግበውታል)። ልብ በታመመ ቁጥር ግን ዱንያን ይመርጣል፣ ከዘላቂ ነዋሪዎቿ እስኪሆን ድረስም አገሩ አድርጎ ይይዛታል። 2. ባለቤቱን ወደ አላህ እስኪመለስና እስኪተናነስ ድረስ መጎትጎቱን አለማቋረጡ፦ ፍቅር ያገረሸበት አፍቃሪ ከተወዳጁ ጋር እንደሚቆራኘው በአላህ ላይ ይንጠለጠላል፤ በእርሱ ፍቅር ከሌላው ፍቅር፣ እርሱን በማውሳት ሌላውን ከማውሳት፣ በእርሱም አገልግሎት ከሌላው አገልግሎት ይብቃቃል። 3. የዕለት ተዕለት የቁርኣን ወይም የዚክር ድርሻው (ዊርዱ) ወይም አንዲት መታዘዝ (ጧዓ) ካመለጠው፣ ስግብግብ ሰው ገንዘቡ ሲያመልጠውና ሲጠፋበት ከሚሰማው ሕመም የበለጠ ሕመም መሰማቱ። 4. የተራበ ሰው ምግብና መጠጥን እንደሚናፍቀው ሁሉ አላህን ወደ ማገልገል መናፈቁ፦ የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ (رحمه الله) እንዳሉት፦ «አላህን በማገልገል የተደሰተ ሰው ነገሮች ሁሉ እርሱን በማገልገል ይደሰታሉ፤ ዓይኑ በአላህ የረካችም ሰው የሁሉም ሰው ዓይን ወደ እርሱ በመመልከት ትረካለች።» 5. ሐሳቡ (ጭንቀቱ) አንድ ብቻ መሆኑና እርሱም በአላህ (በአላህ ውዴታና መታዘዝ) ውስጥ መሆኑ። 6. ከሰዎች ሁሉ ለገንዘቡ እጅግ ንፉግ ከሆነው ሰው ይበልጥ፣ ጊዜው በከንቱ እንዳይባክን ለጊዜው በጥብቅ ተጠባባቂና ንፉግ መሆኑ። 7. ወደ ሰላት ሲገባ የዱንያ ጭንቀቱና ሐዘኑ ሁሉ ከእርሱ ላይ መሄዱ፦ በሰላት ውስጥ እረፍቱን፣ ድሎቱን፣ የዓይኑን ማረፊያና የልቡን ደስታ የሚያገኝ መሆኑ። 8. ጌታውን ከማውሳት አለመቦዘኑ፣ እርሱን ከማገልገል አለመሰልቸቱና ወደ አላህ ከሚያመላክተውና እርሱን ከሚያስታውሰው ሰው በስተቀር ከሌላ ሰው ጋር አለመወዳጀቱ። 9. ከሥራው ራሱ ይልቅ ሥራውን በማስተካከል ላይ ያለው ትኩረት የበለጠ መሆኑ፦ በሥራው ውስጥ ለኢኽላስ፣ ለቅንነት፣ ለሱንና ተከታይነትና ለመልካምነት ይጓጓል፣ ከዚህም ሁሉ ጋር በእርሱ ላይ ያለውን የአላህን ውለታና በአላህ መብት ላይ ያለውን የራሱን ጉድለት ይመሰክራል።

Открыть в Telegram
Просмотры2 650+74%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1670Фото
Просмотры1 010−34%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1668Текст

ዱዓና ሰበቡ *** አላህ የአንድን ሰው ጉዳይ ሊፈጽምለት ሲሻ ዱዓን ያገራለታል። ዱዓ ያደረገም ጉዳዩ ያለጥርጥር ተፈጽሞለታል። ይህም ልክ በክረምት ወራት ጥቁርና ቀዝቃዛ ደመና ስናይ ዝናብ የመዝነቡ ምልክት አድርገን እንደምንወስደው ማለት ነው። መልካም ሥራ ከምንዳ፣ ወንጀል ከቅጣት ጋር ያላቸው ግንኙነትም እንደዚሁ ነው። ምልክቶች እንጂ ምክኒያቶች አይደሉም። ውጤት ከምክኒያት ጋር የተሣሠረ ነው፡፡ ማለትም መጥገብ ከመብላት፣ የጥም መቆረጥ ከመጠጣት ፣ መውለድ ከፆታዊ ግንኙነት፣ የአዝርዕት መብቀል ከመዝራት፣ ጀነት መግባት ከመልካም ሥራ፣ እሣት መግባት ደግሞ ከመጥፎ ሥራ የተሣሠሩ ናቸው። እንደዚሁ ደግሞ ዱዓ ከውጤቱ ጋር የተሣሠረ ነው። ምክኒያት (ሰበብ) ሲገኝ ውጤት (ሙሰበብ) ይገኛል። ምክኒያት ሲጠፋ ውጤትም ይጠፋል። ዱዓ የከጀሉትን ለማግኘት ጠንካራ ሰበብ ነው። ለመጥገብ መብላት ጥምን ለመቁረጥ መጠጣት አያስፈልግም እንደማይባለው ሁሉ የከጀሉትን ለማግኘት ዱዓ አያስፈልግም አይባልም። የሚፈልጉትን ለማሳካት ከዱዓ የተሻለ ጠቃሚ መሣሪያ የለም። እስልምናን ከማንም በላይ የሚያውቁት ሶሐቦች ከማንም በላይ አላህን ይለምኑት ነበር። የዱዓን ሰበብ ስርዓቱን አሟልተው ያደርሱም ነበር። ታላቁ ኸሊፋ ዑመር ኢብኑል ኸጧብ (ረ.ዐ) ጠላቶቻቸውን በዱዓ ድል ይነሳሉ። እንዲህ ይሉ እንደነበርም ተወስቷል፡- “እኔ የዱዓን እንጂ የተቀባይነትን ሃሳብ አልሸከምም። ዱዓ እንዳደርግ እድል ካገኘሁ ተቀባይነት አብሮት እንዳለ አውቃለሁ።” “ፈፊሩ ኢለላህ/ ወደ አላህ ሽሹ” ከተሠኘው መጽሐፍ የተወሰደ ትርጉም ፡ አሕመድ ሑሴን (አቡ ቢላል) https://nejashibooks.com/ https://t.me/Nejashipp

Открыть в Telegram
Просмотры1 250−18%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1667Текст

ሥልጣኔ እና ዘመናዊነት ከ (የልቦና ውቅር )መጽሐፍ በኡስታዝ ሙሐመድ ዑመር ነጃሺ መፃሕፍት መደብር *** ዶ/ር ዩሱፍ አል-ቀረዳዊ፣ ‹‹አሁን ያለንበት ዓለም ከፍተኛ የቁሳዊ ሃብት ምጥቀት ላይ የደረሰ ቢሆንም፣ ዳሩ ግን ይህ ሥልጣኔ የሰው ልጆች የሚፈልጉትን ዓይነት መረጋጋት መፍጠር አልቻለም። አሁን ያለው ሥልጣኔ የዝሆን አካል ሆኖ የአይጥ ነፍስ ያለው ነው… ከእውነተኛው ነገር ቅርጹ፣ ከልቡም ቅርፊቱ፣ ከተሰያሚው ነገር በላይ ስሙ ሊሸነግለን አይገባም።›› ሲሉ ጽፈዋል። አሁን ያለው ሥልጣኔ የሚያቀነቅነው ከነብያት ሐሳብ ተቃራኒውን መንገድ ነው። ዓለማዊነትን የማግነን፣ የነብያትን መንገድ የመካድ ስውር ሴራን ይከተላል። ሁለት ሚስት ማግባት በሕግ ወንጀል ነው፤ ሰባት ሴቶችን በፍቅረኛ ስም መያዝ ግን ዘመናዊነት ነው። ወደ ቤተ መቅደስ ሄዶ ለአምላክ ማጎንበስና ማወደስ ኋላ ቀርነት ነው፤ ወደ ዳንስ ቤት ሄዶ አስካሪ መጠጥ ሲጋቱ ማደርና ሙዚቃ መጋበዝ ዘመናዊነት ነው። ግብጻዊው ሊቅ ሙሐመድ አል-ገዛሊ፣ ‹‹አሁን ያለው ሥልጣኔ አላህን የረሳ፣ ለመጭው ዓለም ቅንጣት ታክል ዝግጅት የሌለው፣ ከቁሳዊ ዓለም ባሻገር ያለውን የሚያስተባብል፣ የዛሬዋን ብቻ የሚያመልክና ሁለመናው በቁሳዊ ነገር ላይ የተደገፈ ነው።›› ሲሉ ቁጭታቸውንና ትዝብታቸውን ጽፈዋል። አሁን ባለው ዓለም የምክንያት ሰው ተፈጥሯል፤ የተማረ ሰው ተፈጥሯል፤ ሕይወትን የሚያገልግል ሰው ተፈጥሯል። ነገር ግን ግቡ ፍጹም ዓለማዊነት ነው። መገለጫዎቹ የግለሰብ ነጻነት፣ ብዝሃነት፣ የፖለቲካ ዓለማዊነት፣ የመንግሥትና የሃይማኖት መሪዎች መለያየት፣ የባህል ዓለማዊነት፣ የባህልና የሃይማኖት መነጣጠልና የመሳሰሉት ናቸው። በሌላ በኩል ደግሞ ዘመናዊነት ብዙ በረከትንም አምጥቷል። ዋናው ነገር ነቅሶ የመመልከቱ ጉዳይ ነው። ዘመናዊነት የተለያየ አበባ ቀስማ ማር እንደምታመርት ንብ ነው። የሆነ የንብ መንጋ ሲነክሰን ማር ላለመጠቀም አንወስንም። ስለዚህ ከዘመናዊነት ውስጥም መጥፎ ነገር መመልከታችን፣ መልካም መልካሙን መርጠን ከመጠቀም ሊከለክለን አይገባም። https://nejashibooks.com/ https://t.me/Nejashipp

Открыть в Telegram
Просмотры1 210−20%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1666Текст
Просмотры5 610+269%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—

Все посты

Связи