ከ25 በላይ ታሪካዊ ገዳማትና አድባራትን በአንድ የንግሥ ጉዞ መሳለም ይፈልጋሉ? እነሆ! ወደ አክሱም ጽዮን ማርያም የሚኖረን የ12 ቀናት ልዩ የንግሥ ጉዟችን ምዝገባ እንደቀጠለ ነው። 📅 መነሻ ኅዳር 15 📅 መመለሻ ኅዳር 26 💰የጉዞ ዋጋ፦ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን 14000 ብር ☞ አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን ገዳም በጉዟችን ከምንሳለማቸው ጥንታዊ ቅዱሳት መካናት መካከል አንዱ ነው። ☞ በዚህ ዙር እንዳያመልጥዎ! አሁኑኑ ይደውሉና ይመዝገቡ! 📞 ለበለጠ መረጃና ለምዝገባ፦ ☞ 0901070707 ☞ 0911289877 አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ 📍 አድራሻ፦ መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር ☞ መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት ከእኛ ጋር ይጓዙ፤ ቅዱሳት መካናትን ይሳለሙ፤ በመንፈሳዊ ጉዞ ይባረኩ! 👉🏽 በባንክ ወይም በቴሌብር ከፍሎ ለመመዝገብ አንተነህ ውብሸት ☞ CBE 1000355477448 Swift Code: CBETETAA ☞ አቢሲኒያ 73439825 Swift Code: ABYSETAA ☞ አሐዱ 0042939910101 ☞ አማራ 9900001752271 ☞ አዋሽ 01320104564900 ☞ ቴሌ ብር 0901070707 / 0911289877 #አክሱምጽዮን #መንፈሳዊጉዞ #የንግሥጉዞ #ገዳማት #ኢትዮጵያኦርቶዶክስ
Открыть в Telegram
ዋልድባ ገዳም
👉 ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ በነገረ መለኮት፣ በነገረ ማርያም፣ በነገረ መስቀል፣ በነገረ ቅዱሳንና በምሥጢራት ላይ፣ 👉 ወቅታዊ የቤ/ክ ሁኔታና የቅ/ሲኖዶስ ውሳኔዎች፣ 👉 የመንፈሳዊ ጉዞዎች ዓመታዊ መርሐ ግብር... ለጥያቄዎ @zeWaldiba_bot @Gedamewali @Elmestoagia 👇 YouTube: https://www.youtube.com/@mekoreta
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 29 окт. 2026 г. | 1 760 |
| 5 нояб. 2026 г. | 1 830 |
| 9 нояб. 2026 г. | 951 |
| 11 нояб. 2026 г. | 812 |
| 12 нояб. 2026 г. | 859 |
| 13 нояб. 2026 г. | 828 |
| 20 нояб. 2026 г. | 455 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры1,83 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 02Просмотры1,76 тыс.Пересылки—Реакции12Комментарии—
- 03Просмотры951Пересылки—Реакции3Комментарии—
- 04Просмотры859Пересылки—Реакции—Комментарии—
Новые посты
ከ25 በላይ ታሪካዊ ገዳማትና አድባራትን በአንድ የንግሥ ጉዞ መሳለም ይፈልጋሉ? እነሆ! ወደ አክሱም ጽዮን ማርያም የሚኖረን የ12 ቀናት ልዩ የንግሥ ጉዟችን ምዝገባ እንደቀጠለ ነው። 📅 መነሻ ኅዳር 15 📅 መመለሻ ኅዳር 26 💰የጉዞ ዋጋ፦ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን 14000 ብር ☞ ደብረ በንኮል አቡነ መድኃኒነ እግዚእ ገዳም በጉዟችን ከምንሳለማቸው ጥንታዊ ቅዱሳት መካናት መካከል አንዱ ነው። ☞ በዚህ ዙር እንዳያመልጥዎ! አሁኑኑ ይደውሉና ይመዝገቡ! 📞 ለበለጠ መረጃና ለምዝገባ፦ ☞ 0901070707 ☞ 0911289877 አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ 📍 አድራሻ፦ መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር ☞ መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት ከእኛ ጋር ይጓዙ፤ ቅዱሳት መካናትን ይሳለሙ፤ በመንፈሳዊ ጉዞ ይባረኩ! 👉🏽 በባንክ ወይም በቴሌብር ከፍሎ ለመመዝገብ አንተነህ ውብሸት ☞ CBE 1000355477448 Swift Code: CBETETAA ☞ አቢሲኒያ 73439825 Swift Code: ABYSETAA ☞ አሐዱ 0042939910101 ☞ አማራ 9900001752271 ☞ አዋሽ 01320104564900 ☞ ቴሌ ብር 0901070707 / 0911289877 #አክሱምጽዮን #መንፈሳዊጉዞ #የንግሥጉዞ #ገዳማት #ኢትዮጵያኦርቶዶክስ
Открыть в Telegramየ12 ቀናት ልዩ የንግሥ ጉዞ ወደ አክሱም ጽዮን ማርያም • ከ25 በላይ ታሪካዊ ገዳማትና አድባራትን በአንድ ጉዞ መሳለም ይፈልጋሉ? እነሆ! የ12 ቀናት ልዩ የንግሥ ጉዟችን ምዝገባ እንደቀጠለ ነው። 📅 መነሻ ኅዳር 15 📅 መመለሻ ኅዳር 26 💰የጉዞ ዋጋ፦ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን 14000 ብር ☞ በዚህ ዙር እንዳያመልጥዎ! አሁኑኑ ይደውሉና ይመዝገቡ! 📞 ለበለጠ መረጃና ለምዝገባ፦ ☞ 0901070707 ☞ 0911289877 አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ 📍 አድራሻ፦ መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር ☞ መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት ከእኛ ጋር ይጓዙ፤ ቅዱሳት መካናትን ይሳለሙ፤ በመንፈሳዊ ጉዞ ይባረኩ! 👉🏽 በባንክ ወይም በቴሌብር ከፍሎ ለመመዝገብ አንተነህ ውብሸት ☞ CBE 1000355477448 Swift Code: CBETETAA ☞ አቢሲኒያ 73439825 Swift Code: ABYSETAA ☞ አሐዱ 0042939910101 ☞ አማራ 9900001752271 ☞ አዋሽ 01320104564900 ☞ ቴሌ ብር 0901070707 / 0911289877 #አክሱምጽዮን #መንፈሳዊጉዞ #የንግሥጉዞ #ገዳማት #ኢትዮጵያኦርቶዶክስ
Открыть в Telegram⛪️ ልዩ ስጦታ ለቤተክርስቲያን ⛪️ 👉 ኦሪጅናል የግሪክ ዕጣን እኛ ጋር ያገኛሉ። አድራሻ፦ መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር «መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት» 👉🏾 0901070707
Открыть в Telegramመንፈሳዊ ጉዞ ወደ፦ 1️⃣ ተአምረኛዎቹ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ምርት ደለጎ ቅ/ኪዳነ ምሕረት 👉🏾 መነሻ ኅዳር 10 ( November19 ) 👉🏾 መመለሻ ኅዳር 20 ( November 29) እንዲሁም 👉 መነሻ ኅዳር 15 ( November 24 ) 👉 መመለሻ ኅዳር 23 ( December 2 ) ❖ ምዝገባው ሊጠናቀቅ ስለሆነ የመሄድ አሳብ ካሎት ቀድመው ይመዝገቡ! 2️⃣ ተፈጸመ ጽጌን በአባ ጽጌ ድንግል ገዳም 👉🏾 መነሻ ኅዳር 4 (ዓርብ) 👉🏾 መመለሼ ኅዳር 8 (ማክሰኞ) በዚህ ጉዟችን፦ ☞ አባ ጽጌ ድንግል፣ ☞ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣ ☞ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል፣ ☞ አቡነ መልከ ጼዴቅ፣ ☞ ምዕራፈ ቅዱሳን በልበሊት ኢየሱስ፣ ☞ ጥንታዊቷ ተጎራ ማርያም እና ሌሎችንም ገዳማት እንሳለማለን። 👉🏾 የጉዞ ዋጋ ማረፊያና ምግብን ጨምሮ 9000 ብር 3️⃣ የአክሱም ጽዮን ጉዞ ምዝገባ እንደቀጠለ ነው። • ከ28 በላይ ገዳማትና አድባራትን የምንሳለምበት የ12 ቀናት ልዩ የንግሥ ነው ☞ መነሻ ኅዳር 15 ☞ መመለሻ ኅዳር 26 ☞ የጉዞ ዋጋ፦ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን 14000 ብር ★ ለበለጠ መረጃ፦ 0901070707 / 0911289877 ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ • በአካል ለመመዝገብ፦ 👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 36 👉🏾 ቀጨኔ መድኃኔዓለም ማርሶሊ ዲጂታል ስቱዲዮ 👉🏽 በባንክ ወይም በቴሌብር ከፍሎ ለመመዝገብ አንተነህ ውብሸት ☞ CBE 1000355477448 Swift Code: CBETETAA ☞ አቢሲኒያ 73439825 Swift Code: ABYSETAA ☞ አሐዱ 0042939910101 ☞ አማራ 9900001752271 ☞ አዋሽ 01320104564900 ☞ ቴሌ ብር 0901070707 / 0911289877
Открыть в Telegram1️⃣ ተፈጸመ ጽጌን በአባ ጽጌ ድንግል ገዳም 👉🏾 መነሻ ኅዳር 4 (ዓርብ) 👉🏾 መመለሼ ኅዳር 8 (ማክሰኞ) በዚህ ጉዟችን፦ ☞ አባ ጽጌ ድንግል፣ ☞ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣ ☞ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል፣ ☞ አቡነ መልከ ጼዴቅ፣ ☞ ምዕራፈ ቅዱሳን በልበሊት ኢየሱስ፣ ☞ ጥንታዊቷ ተጎራ ማርያም እና ሌሎችንም ገዳማት እንሳለማለን። 👉🏾 የጉዞ ዋጋ ማረፊያና ምግብን ጨምሮ 9000 ብር 2️⃣ የአክሱም ጽዮን ጉዞ ምዝገባ እንደቀጠለ ነው። • ከ28 በላይ ገዳማትና አድባራትን የምንሳለምበት የ12 ቀናት ልዩ የንግሥ ነው ☞ መነሻ ኅዳር 15 ☞ መመለሻ ኅዳር 26 ☞ የጉዞ ዋጋ፦ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን 14000 ብር ★ ለበለጠ መረጃ፦ 0901070707 / 0911289877 ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ • በአካል ለመመዝገብ፦ 👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 36 👉🏾 ቀጨኔ መድኃኔዓለም ማርሶሊ ዲጂታል ስቱዲዮ 👉🏽 በባንክ ወይም በቴሌብር ከፍሎ ለመመዝገብ አንተነህ ውብሸት ☞ CBE 1000355477448 Swift Code: CBETETAA ☞ አቢሲኒያ 73439825 Swift Code: ABYSETAA ☞ አሐዱ 0042939910101 ☞ አማራ 9900001752271 ☞ አዋሽ 01320104564900 ☞ ቴሌ ብር 0901070707 / 0911289877 👇 በቴሌግራም ይቀላቀሉን 👇 ☞ @waldiba ☞ @waldiba ☞ @waldiba
Открыть в Telegram🏃🏾♂️➡️እግሮች ሁሉ ወደ አክሱም ጽዮን ያመራሉ 👉 ከ28 በላይ ገዳማትና አድባራትን የምንሳለምበት የ12 ቀን ልዩ ጉዞ ነው። ☞ መነሻ ኅዳር 15 ☞ መመለሻ ኅዳር 26 ☞ የጉዞ ዋጋ፦ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን 14000 ብር በጉዟችን የምንሳለማቸው ቅዱሳት መካናት፦ 1👉 ደብረ ሐተታ አቡነ ጽሕማ፣ 2👉 ደብረ የሐ አቡነ ሐፍፄ፣ 3👉 ደብረ መደራ አቡነ ገሪማ፣ 4👉 ደብረ ጎሕ አቡነ ይምዓታ፣ 5👉 ደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ፣ 6👉 ደብረ አጥገባ አቡነ ጰንጠሌዎን፣ 7👉 ደብረ ቆናጽል አቡነ ሊቃኖስ፣ 8👉 አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን፣ 9👉 ደብረ ዓሣ አቡነ ዮሐኒ ወአባ አሞኒ፣ 10👉 ደብረ በንኮል አቡነ መድኃኒነ እግዚእ፣ 11👉🏾 መካነ ሰማእታት አቡነ አቤል ግብጻዊ፣ 12👉🏾 ማይበራዝዮ አቡነ አላኒቆስ፣ 13👉🏾 ማኅበረ ዴጎ ጻድቃን ወአቡነ ያፍቅረነ እግዚእ፣ 14👉🏾 አክሱም ጽዮን ማርያም፣ 15👉🏾 ሙራደ ቃል አርባዕቱ እንስሳ፣ አክሱም ኢየሱስ፣ አባ ሊባኖስ 16👉🏾 ደብረ ኖሕ ቅዱስ ያሬድ፣ 17👉🏾 ውቕሮ ቂርቆስ፣ 18👉🏾 አብርሃ ወአጽብሃ፣ 19👉🏾 ሐውዜን ቅ/ጊዮርጊስ ወአቡነ ተክለሃይማኖት፣ 20👉🏾 እንዳ ማርያም ደሓን (በገመድ ታስረው የሚወረወሩበት ጸበል)፣ 21👉🏻 ዕዳጋ ዓርቢ አቡነ አረጋዊ፣ 22👉🏻 ጎሕ ሥላሴ፣ 23👉🏻 አላማጣ ኢየሱስ፣ 24👉🏻 ሐይቅ ቅ.እስጢፋኖስ፣ 25👉🏻 ሸዋሮቢት አቡነ አረጋዊ (ሙቅ ጸበል)፣ 26👉🏻 ሳርአምባ ቅ.ኪዳነ ምሕረት፣ 27👉🏻 አርማኒያ ቅ.መርቆሬዎስ፣ 28👉🏻 ተአምረኛዋ ሽብሻቦ ማርያም ወቅ.ክርስቶስ ሠምራ እና ሌሎችም... ★ ለበለጠ መረጃ፦ 0901070707 / 0911289877 ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ • በአካል ለመመዝገብ፦ 👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 36 👉🏾 ቀጨኔ መድኃኔዓለም ማርሶሊ ዲጂታል ስቱዲዮ 👉🏽 በባንክ ወይም በቴሌብር ከፍሎ ለመመዝገብ አንተነህ ውብሸት ☞ CBE 1000355477448 Swift Code: CBETETAA ☞ አቢሲኒያ 73439825 Swift Code: ABYSETAA ☞ አሐዱ 0042939910101 ☞ አማራ 9900001752271 ☞ አዋሽ 01320104564900 ☞ ቴሌ ብር 0901070707
Открыть в Telegramየዓመቱ 2ኛ ዙር መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ምድራዊው ገነት እመጓ ቅ.ዑራኤል መነሻ፦ ጥቅምት 13 መመለሻ፦ ጥቅምት 15 የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 4600 ብር ለበለጠ መረጃ፦ ☞ 0901070707 ☞ 0911289877 ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ✞❖✞ አስቀድማችሁ ደውሉልና ኑ አብረን እንሂድ! አስቀድመው ድርሣነ ዑራኤልንና እመጓ መጽሐፍን ቢያነቡ ጥሩ ነው 👉 {በእመጓ ላይ ጌታችን ለቅ/ዑራኤል፦ "አስቀድሜ በታላቁ ዐምደ ወርቅ ስሙን ያልጻፍኩትን ሰው ይህንን ደጅ አላስረግጠውም!" ብሎ የተገባለትን ቃል ልብ ይበሉ!!! 🎁 በጉዟችን የምንሳለማቸው ቅዱሳት መካናት፦ → አፍሮ አይገባም መድኃኔዓለም ወአቡነ ዘርዓ ብሩክ ገዳም፣ → ምሥጢራዊው እመጓ ቅ/ዑራኤል፣ → ደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም፣ → ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ → ስዕለት ሰሚዋ ቀጭን አምባ ምስዓለ ማርያም፣ → እመ እጓል ቅ/እግዚአብሔር አብ፣ → መካነ ኅቡዓን ደብረ ክሊና (ገሊላ)፣ → ምስጢራዊው ደብረ ቆጵሮስ፣... እና ሌሎችም መነሻ፦ ጥቅምት 13 ዓርብ ከጠዋቱ → 10:30 አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ፣ → 11:00 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ → 11:30 ጣፎ አደባባይ መመለሻ ጥቅምት 15 (ለ3 ቀናት) 👉 በዚህ ዙር ላልተመቻችሁ ከጥቅምት 20- 22 ድረስ 3ኛ ዙር ጉዞ ይኖረናል። ❖ አድራሻ፦ 👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር «መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት» ❖ በባንክ / በቴሌብር / ከፍሎ ለመመዝገብ 👉🏾 አንተነህ ውብሸት ☞ CBE 1000355477448 Swift Code: CBETETAA ☞ አቢሲኒያ 73439825 Swift Code: ABYSETAA ☞ አሐዱ 0042939910101 ☞ አማራ 9900001752271 ☞ አዋሽ 01320104564900 ☞ ቴሌ ብር 0901070707 / 0911289877
Открыть в Telegramመንፈሳዊ ጉዞ ወደ ምድራዊው ገነት እመጓ ቅ.ዑራኤል * መነሻ፦ ጥቅምት 6 * መመለሻ፦ ጥቅምት 8 * የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 4600 ብር ለበለጠ መረጃ፦ ☞ 0901070707 ☞ 0911289877 ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ✞❖✞ የቀሩን ወንበሮች ጥቂት ብቻ ናቸው፤ አስቀድማችሁ ደውሉልና ኑ አብረን እንሂድ! አስቀድመው ድርሣነ ዑራኤልንና እመጓ መጽሐፍን ቢያነቡ ጥሩ ነው 👉 {በእመጓ ላይ ጌታችን ለቅ/ዑራኤል፦ "አስቀድሜ በታላቁ ዐምደ ወርቅ ስሙን ያልጻፍኩትን ሰው ይህንን ደጅ አላስረግጠውም!" ብሎ የተገባለትን ቃል ልብ ይበሉ!!! 👉 እመጓ ( እመ እጓል) 👈 [ጌታችን፦ "አስቀድሜ በታላቁ ዐምደ ወርቅ ስሙን ያልጻፍኩትን ይህንን ደጅ አላስረግጠውም! ይህንን ደጅ የተሳለመ በግንባሩ ላይ «ቅዱስ ዑራኤል» የሚል ስውር ጽሑፍ በወርቅ ቀለም ይጻፍበታል፤ ባረፈ ጊዜም ዋስ ጠበቃ ሆኖት ባሕረ እሳትን ይሻገራል ወቀሳ ከሰሣም አይኖርበትም።" ብሎ ለቅዱስ ዑራኤል ቦታውን ባርኮ አስራት አድርጎ ሲሰጠው ቃል የገባበት፣ ✝️ ለሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስና ለጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኢትዮጵያን አስራት አድርጎ የሰጠበት፣ ✝️ እመቤታችን በስደቷ ጊዜ በኪደተ እግሯ የባረከቺውና ልጇ ወዳጇም፦ ይህንን ቅዱስ ቦታሽን "እስከ ዳግም ምጽዓቴ ድረስ 6000 እሳታዊያን መላእክት ይጠብቁልሻል።" ብሎ ቃልኪዳን የሰጠበት፣ ✝️ የአረመኔዋ ዮዲት ጉዲት ጦር በጥበበ እግዚአብሔር የተደመሰሰበት ደብረ መዊዕ፣ ✝️ እልፍ አዕላፍ ቅዱሳን የተጋደሉበትና የሚጋደሉበት መካነ ሱባዔ ወአርምሞ፣ ✝️ በርካታ ምስጢሮችን የያዘና ላደለውም የሚገለጥበት መካነ ኅቡዓን፣ ✝️ ግማደ መስቀሉ ለ14 ቀናት የተቀመጠበት፣ ✝️ ቅዱስ ዑራኤል በደመ ክርስቶስ ዓለምን የቀደሰበት የብርሃን ጽዋ የተቀመጠበት ድንቅ ቦታ፣ ✝️ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጢረ ቁርባንን ሲመሰርት በቅዱሳት መለኮታዊ እጆቹ የጨበጠው ጽዋ የሚገኝበት መካነ ቅርስ፣ ✝️ ከአዳም ጀምሮ የተነሱ ነቢያትና የሌሎችም ቅዱሳን ቅዱስ ዐጽም ከመስቀሉ ጋር ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ ያረፈበት ቅዱስ ቦታ፣ ✝️ መስቀሉን ይዘው የመጡ ቅዱሳን የባረኩት የቅዱሳን መካነ ጸሎት፤ ✝️ ከዕለተ ዓርብ ስቅለት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ወደፊትም ከዋክብት ዘወትር የሚረግፉበትና ይህንንም ብዙዎች በቦታው ላይ ሱባዔ የያዙና ኑዋሪዎቹ ማታ ማታ የሚያዩበትና ሕያው ምስክር ያለው ተአምረኛ ገዳም፣ ✝️ "ጌታ በማቴ ፳፬ ላይ የተናገረው ቃል የሚፈጸምበትን፣ ወንድም በወንድሙ ላይ የሚከፋበትን ክፉውን ዘመን 8ኛውን ሺህ እንዳታሳይኝ ከልጅሽ አማልጅኝ?" ብሎ እጅግ የሚወዳትና የሚያገለግላትን እመቤታችንን በመለመን ፰ኛው ሺህ በመስከረም ከመግባቱ በፊት በወርኀ ነሐሴ ያረፈው ደጉ ንጉሥ አፄ ናዖድ ያሰራት ስዕለት ሰሚዋ ምስዓለ ማርያም (ቀጭን አምባ ማርያም) የምትገኝበት፣ ...ግሩም ገዳም ነው። 🎁 በጉዟችን የምንሳለማቸው ቅዱሳት መካናት፦ → ጌታችን በዘመነ ስደቱ በኪደተ እግሩ የባረከውና "እንደተወለድኩባት ቤተልሔም ትሁን!" ብሎ በማይሻር ቃልኪዳን ያጸናው፣ እመቤታችን ልጇ ወዳጇን አቅፋ ከእመጓ ወደ በልበሊት ኢየሱስና ጣና ቂርቆስ ስትሄድ የባረከችው፣ ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በዓት ሠርተው የጸለዩበት፣ ጻድቁ አቡነ ዘርዓ ብሩክ ለስብከተ ወንጌል ሲዘዋወሩ የባረኩት ዳግማዊ ቤተልሔም አፍሮ አይገባም መድኃኔዓለም አቡነ ዘርዓ ብሩክ ገዳም፣ → ምሥጢራዊው እመጓ ቅ/ዑራኤል፣ → ደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም፣ → ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ → ስዕለት ሰሚዋ ቀጭን አምባ ምስዓለ ማርያም፣ → እመ እጓል ቅ/እግዚአብሔር አብ፣ → እመቤታችን በስደቷ ጊዜ ያረፈችበትና በኪደተ እግሯ የባረከቺው የኅቡዓን በዓት ደብረ ክሊና (ገሊላ)፣ → ቅ/ዑራኤል ደመ መለኮትን ለዓለም ሁሉ የረጨበት ብርሃናዊው ቅዱስ ጽዋ በክብር የተቀመጠበት እና ፲ሩ ቅዱሳን ቅዱስ መስቀሉን ወደ ግሸን ሲወስዱ ለ14 ቀናት ያሳረፉበት ምስጢራዊው ደብረ ቆጵሮስ፣... ወዘተ የምንሳለምበት ልዩ ጉዞ ነው። * መነሻ፦ ጥቅምት 6 ዓርብ ከጠዋቱ → 10:30 አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ፣ → 11:00 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ → 11:30 ጣፎ አደባባይ * መመለሻ ጥቅምት 8 (ለ3 ቀናት) ❖ አድራሻ፦ 👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር «መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት» ❖ በባንክ / በቴሌብር / ከፍሎ ለመመዝገብ 👉🏾 አንተነህ ውብሸት ☞ CBE 1000355477448 Swift Code: CBETETAA ☞ አቢሲኒያ 73439825 Swift Code: ABYSETAA ☞ አሐዱ 0042939910101 ☞ አማራ 9900001752271 ☞ አዋሽ 01320104564900 ☞ ቴሌ ብር 0901070707 / 0911289877 👉 ለመንፈሳዊ ጉዞዎቹ የሚያስፈልጉ ነገሮች፦ የቀበሌ መታወቂያ (ፓስፖርት)፣ ለብርድ የሚሆን ወፍራም ጃኬት፣ ለእግር መንገድ የሚሆኑና ተቀያሪ ጫማዎች፣ ሌሊት የሚለበስ ስሊፒንግ ባግ / ወፍራም ጋቢ/ ወፍራም ወይባ/ ፎጣ/ ቀለል ያለ ብርድ ልብስ/፣ ክርስቲያናዊ አለባበስ፣ ጃንጥላ፣ የእጅ ባትሪ፣ ሰዓት አክባሪነት፣ ታጋሽነት፣ የወጡበትን መንፈሳዊ ዓለማ ለማሳካት በጋራ መትጋት... ✥✞✥ ቅዱሳት መካናትን ለተዋህዶ ልጆች ሁሉ ማስተዋወቅ የሁላችንም ክርስቲያናዊ ግዴታ ነውና ጦማሩን አንብበው እርስዎ በሚጠቀሙባቸው ድረገጾች ላይ Share, Tag, Like, Comment & Forward... በማድረግ የቅዱሳት መካናቱን በረከት እንዲያገኙ ለተፈቀደላቸው ሁሉ የመባረካቸው ምክንያት ይሁኑ።
Открыть в Telegramቢቀሩ የሚቆጩበት የንግሥ ጉዞ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ * መነሻ መስከረም 15 እና 17 * መመለሻ ለሁሉም መስከረም 24 ያስታውሱ! ከእኛ ጋር ወደ ግሸን ሲጓዙ፦ 👉🏾 በዓለ መስቀልን ከደመራ ጀምሮ ቅዱስ መስቀሉ በሚገኝባት በመስቀለኛዋ ግሸን ደብረ ከርቤ እናከብራለን። 👉🏾 ግሸን ቅዱስ ዑራኤልን እናነግሣለን። 👉🏾 በጉዟችን ላይ ፅጋጃ አቡነ አኖሬዎስን፣ ሐይቅ ቅ/እስጢፋኖስን፣ ሳር አምባ ቅ/ኪዳነ ምሕረት፣ ሽብሻቦ ማርያምና ሌሎችንም ገዳማት እንሳለማለን * ማረፊያ ቤታችን፦ 👉 እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን በር ላይ ነው። * የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ፦ 👉 በ15 ለሚነሳው 12000 ብር 👉 በ17 ለሚነሳው 11000 ብር ❖ አስቀድመው መጽሐፈ ጦቢትን፣ ገድለ አቡነ ሙሴ ግብጻዊን እና ድርሣነ ዑራኤልን ቢያነቡ ስለቦታው ጥሩ መረጃ ይኖረዎታል። ለበለጠ መረጃ፦ ☎️ 0901070707 📱 0911289877 አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ❖ አድራሻ፦ 👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር «መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት» ❖ በባንክ / በቴሌብር / ከፍሎ ለመመዝገብ 👉🏾 አንተነህ ውብሸት ☞ CBE 1000355477448 Swift Code: CBETETAA ☞ አቢሲኒያ 73439825 Swift Code: ABYSETAA ☞ አዋሽ 01320104564900 ☞ ዓባይ 1931019728607012 ☞ አማራ 9900001752271 ☞ አሐዱ 0042939910101 ☞ ቴሌ ብር 0901070707 / 0911289877 ያስተውሉ! 👉 አብረውን ቢጓዙ ብዙ በረከት ያተርፋሉና ቢቀሩ ይቆጩበታል!
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Jama'aa Dargaggoota Musliima Dheeraa@derajemeaРелигия4,37 тыс.
Y4C@youth4christРелигия4,48 тыс.
Abdul Aziz Nur@zizuqРелигия4,55 тыс.
JUMJ Official Page - main campus@jumjofficialpageРелигия4,55 тыс.- Adoni Gospel channel@adonigospelРелигия4,58 тыс.
Nejashi Printing Press@nejashippРелигия4,58 тыс.
Abdu & Hasu@abduftsemierРелигия3,98 тыс.
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች@ne_siha_eslamikРелигия4,65 тыс.