Кабинет

Adoni Gospel channel

ኢየሱስ፦ የዘላለም መድኃኒት፤ የመጨረሻ መፍትሄ ነው።        Telegram- @adonigospel       Whatsapp 👉 https://chat.whatsapp.com/BnTcBA0mML6E7gakQUIJ8X                  

Юзернейм
@adonigospel
Категория
Религия
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики4 576
Просмотров на пост, 7 дн.472−37,5% к пред. 7 дн.
ERR10,30 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
28 окт. 2026 г.1 470
2 нояб. 2026 г.1 240
9 нояб. 2026 г.1 130
10 нояб. 2026 г.918
11 нояб. 2026 г.926
12 нояб. 2026 г.1 010
13 нояб. 2026 г.918
15 нояб. 2026 г.767
17 нояб. 2026 г.673
18 нояб. 2026 г.657
20 нояб. 2026 г.560
22 нояб. 2026 г.459
24 нояб. 2026 г.307

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры1,47 тыс.
    Пересылки—
    Реакции27
    Комментарии—
  2. 02

    የጸሎት ሸክም ክርስቲያን እርስ በእርሱ ከሚደጋገፍበት ትልቁና ዋነኛው ነገር አንዱ ጸሎት ነው። ጸሎት የመለኮትን እጅ መጋበዝ ነው። ዛሬ ለሁላችሁም የጸሎትን ሸክም ልሰጣችሁ ነው። ብዙ ውጣ ውረዶችን ያለፈች፤ እግዚአብሔርን ብቻ ተስፋዋ አድርጋ የኖረች እንደማንኛውም ሰው የወደፊት ህልም ያላት በጣም ወጣት ልጅ ማርታ የምትባል እህታችን አለች።  ማርታ ባደረባት የጡት ካንሰር ህመም እየተሰቃየች ነው። በብርቱ የእኛ የወንድም እህቶቿ ጸሎት ያስፈልጋታል። የእግዚአብሔር ቃል   " ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች። (ያዕቆብ 5:16) እንደሚል በጌታ ፊት በጸሎት እንድናስባት ወንድማዊ ልመናዬን አቀርብላችኋለሁ። ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም የታመመን ቀርቶ የሞተንም የሚያስነሳ አምላክ ነውና እግዚአብሔር ፈውሱን ይልክላት ዘንድ ዳግም ለምስጋና ያቆማት ዘንድ የኛን ብርቱ ጸሎት ትሻለች። እግዚአብሔር እንዲፈውሳት፣ በህመሟ ጊዜ በእግዚአብሔር ላይ ያላት እምነት እንዳይሸረሸር፣ በእርሱ ላይ እንዳትመረር፣ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የሚል እምነትን እንድታዝል የእዮብን እድል ዳግም እንዲሰጣት እንጸልይላት ዘንድ በክርስቶስ ስም እለምናችኋለሁ። ወንድማችሁ አዶኒ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

    Текст
    Просмотры1,24 тыс.
    Пересылки—
    Реакции25
    Комментарии—
  3. 03

    «እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን።» (1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23)      በዘመናት ውስጥ  ብዙ የተሰቀሉ አሉ፤ ግን የተሰቀሉትን ሁሉ አንሰብክም። ብዙ የተወጉ አሉ፤ ግን የተወጉትን ሁሉ አንሰብክም። ብዙ የተገረፉ አሉ፤ ግን የተገረፉትን ሁሉ አንሰብክም። ብዙ የሞቱ አሉ፤ ግን የሞቱትን ሁሉ አንሰብክም። አንዳንዶቹ በወንጀላቸው፣ በበደላቸውና በሕግ መተላለፋቸው ተቀጥተዋል። ክርስቶስ ግን ለራሱ ኃጢአት አልተሰቀለም። ለእኛ ኃጢአት ተሰቀለ! እርሱ ንጹሕ ሆኖ ለበደለኞች ሞተ። እርሱ ጻድቅ ሆኖ ለኃጢአተኞች ተሠዋ። እርሱ ሕይወት ሆኖ ሞትን ተቀበለ፤ እኛ ሕይወትን እንድናገኝ፤ አንድ ጊዜ ለሁልጊዜ ተሰቀለ እኛም አምነን ዳንበት።     እኛ የሰውን መስቀል አንሰብክም፤ የክርስቶስን መስቀል እንሰብካለን። የሰው መስቀል የቅጣት ምልክት ሊሆን ይችላል፤ የክርስቶስ መስቀል ግን የፍቅር፣ የይቅርታና የመዳን ምልክት ነው።       እኛ የምንሰብከው የተሰቀለውን ብቻ ሳይሆን፣ ለእኛ ተሰቅሎ በሦስተኛው ቀን ከሞት የተነሣውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ነው!       ኢየሱስ የሚሰበክ ስብከት፤ የሚኖር ሕይወት ነው።               ተባረክ ኢየሱስ!!! ✍አዶኒ Telegram👉 t.me/adonigospel    Whatsapp👉 https://chat.whatsapp.com/BnTcBA0mML6E7gakQUIJ8

    Текст
    Просмотры1,13 тыс.
    Пересылки—
    Реакции20
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры1,01 тыс.
    Пересылки—
    Реакции16
    Комментарии—

Новые посты

#3397Текст
Просмотры307−63%к среднему
Пересылки—
Реакции11
Комментарии—
#3396Текст
Просмотры459−44%к среднему
Пересылки—
Реакции22
Комментарии—
#3394Текст
Просмотры579−29%к среднему
Пересылки—
Реакции11
Комментарии—
#3393Текст
Просмотры657−20%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#3392Текст
Просмотры716−13%к среднему
Пересылки—
Реакции13
Комментарии—
#3391Текст
Просмотры632−23%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#3390Текст
Просмотры672−18%к среднему
Пересылки—
Реакции14
Комментарии—
#3389Текст
Просмотры767−7%к среднему
Пересылки—
Реакции12
Комментарии—
#3388Текст
Просмотры924+13%к среднему
Пересылки—
Реакции18
Комментарии—

Все посты

Связи