Кабинет

Посты канала Adoni Gospel channel

сначала новые

#3397Текст
Просмотры307−63%к среднему
Пересылки—
Реакции11
Комментарии—
#3396Текст
Просмотры459−44%к среднему
Пересылки—
Реакции22
Комментарии—
#3394Текст
Просмотры579−29%к среднему
Пересылки—
Реакции11
Комментарии—
#3393Текст
Просмотры657−20%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#3392Текст
Просмотры716−13%к среднему
Пересылки—
Реакции13
Комментарии—
#3391Текст
Просмотры632−23%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#3390Текст
Просмотры672−18%к среднему
Пересылки—
Реакции14
Комментарии—
#3389Текст
Просмотры767−7%к среднему
Пересылки—
Реакции12
Комментарии—
#3388Текст
Просмотры924+13%к среднему
Пересылки—
Реакции18
Комментарии—
#3382Текст

«እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን።» (1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23)      በዘመናት ውስጥ  ብዙ የተሰቀሉ አሉ፤ ግን የተሰቀሉትን ሁሉ አንሰብክም። ብዙ የተወጉ አሉ፤ ግን የተወጉትን ሁሉ አንሰብክም። ብዙ የተገረፉ አሉ፤ ግን የተገረፉትን ሁሉ አንሰብክም። ብዙ የሞቱ አሉ፤ ግን የሞቱትን ሁሉ አንሰብክም። አንዳንዶቹ በወንጀላቸው፣ በበደላቸውና በሕግ መተላለፋቸው ተቀጥተዋል። ክርስቶስ ግን ለራሱ ኃጢአት አልተሰቀለም። ለእኛ ኃጢአት ተሰቀለ! እርሱ ንጹሕ ሆኖ ለበደለኞች ሞተ። እርሱ ጻድቅ ሆኖ ለኃጢአተኞች ተሠዋ። እርሱ ሕይወት ሆኖ ሞትን ተቀበለ፤ እኛ ሕይወትን እንድናገኝ፤ አንድ ጊዜ ለሁልጊዜ ተሰቀለ እኛም አምነን ዳንበት።     እኛ የሰውን መስቀል አንሰብክም፤ የክርስቶስን መስቀል እንሰብካለን። የሰው መስቀል የቅጣት ምልክት ሊሆን ይችላል፤ የክርስቶስ መስቀል ግን የፍቅር፣ የይቅርታና የመዳን ምልክት ነው።       እኛ የምንሰብከው የተሰቀለውን ብቻ ሳይሆን፣ ለእኛ ተሰቅሎ በሦስተኛው ቀን ከሞት የተነሣውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ነው!       ኢየሱስ የሚሰበክ ስብከት፤ የሚኖር ሕይወት ነው።               ተባረክ ኢየሱስ!!! ✍አዶኒ Telegram👉 t.me/adonigospel    Whatsapp👉 https://chat.whatsapp.com/BnTcBA0mML6E7gakQUIJ8

Открыть в Telegram
Просмотры1 130+38%к среднему
Пересылки—
Реакции20
Комментарии—
#3381Текст

የጸሎት ሸክም ክርስቲያን እርስ በእርሱ ከሚደጋገፍበት ትልቁና ዋነኛው ነገር አንዱ ጸሎት ነው። ጸሎት የመለኮትን እጅ መጋበዝ ነው። ዛሬ ለሁላችሁም የጸሎትን ሸክም ልሰጣችሁ ነው። ብዙ ውጣ ውረዶችን ያለፈች፤ እግዚአብሔርን ብቻ ተስፋዋ አድርጋ የኖረች እንደማንኛውም ሰው የወደፊት ህልም ያላት በጣም ወጣት ልጅ ማርታ የምትባል እህታችን አለች።  ማርታ ባደረባት የጡት ካንሰር ህመም እየተሰቃየች ነው። በብርቱ የእኛ የወንድም እህቶቿ ጸሎት ያስፈልጋታል። የእግዚአብሔር ቃል   " ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች። (ያዕቆብ 5:16) እንደሚል በጌታ ፊት በጸሎት እንድናስባት ወንድማዊ ልመናዬን አቀርብላችኋለሁ። ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም የታመመን ቀርቶ የሞተንም የሚያስነሳ አምላክ ነውና እግዚአብሔር ፈውሱን ይልክላት ዘንድ ዳግም ለምስጋና ያቆማት ዘንድ የኛን ብርቱ ጸሎት ትሻለች። እግዚአብሔር እንዲፈውሳት፣ በህመሟ ጊዜ በእግዚአብሔር ላይ ያላት እምነት እንዳይሸረሸር፣ በእርሱ ላይ እንዳትመረር፣ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የሚል እምነትን እንድታዝል የእዮብን እድል ዳግም እንዲሰጣት እንጸልይላት ዘንድ በክርስቶስ ስም እለምናችኋለሁ። ወንድማችሁ አዶኒ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

Открыть в Telegram
Просмотры1 240+51%к среднему
Пересылки—
Реакции25
Комментарии—
#3380Текст
Просмотры1 470+79%к среднему
Пересылки—
Реакции27
Комментарии—
#3379Текст

አቤቱ🙏 ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተመስገን። አንተ ሞተን የወደድከን ለምፃም ሳለን ሳትጸየፍ ያፈቀርከን ደጉ ወዳጃችን እናመሰግንሃለን። እንደ ከራድዮን ወፍ በሽታችንን ወስደህ ህይወትን የዘራህብን ሲዖል ወርደህ ያወጣኸን በሞትህ ከሞት የቀሰቀስከን የፍቅር አባት ተመስገን።          ተስፋ በተቆረጠበት ቦታ ተስፋን፣ መንገድ በጠፋበት ቦታ መውጫን፣ ጨለማ በበዛበት ቦታ ብርሃንን፣ በዝግ በሮች ፊት ቆመን ሳለ በማንም ኃይል ያልተከፈተውን በር ዐለት የሆነው ክንድህ ስለከፈተልን መድኅን ሆይ እናመሰግንሃለን።          በድካማችን ጊዜ ኃይል፣ በፍርሃታችን ጊዜ ሰላም፣ በችግራችን ጊዜ መጠለያ ሆነኸናል። ሰው ሊረዳን ባልቻለበት ጊዜ አንተ አልተውከንም። እንባችንን አባሽ፣ ምስጢራችንን አዋቂ፣ ጩኸታችንን ሰሚ ሆነህ በከፍታም በዝቅታም ከእኛ ጋር ስለሆንክ የናዝሬቱ ኢየሱስ አንተን እናመሰግንሃለን።                 ነገርን ሁሉ ለበጎ የቀየርክልን፣ በጸሎት የጠየቅነውን በራስህ ጊዜ ስለሰጠኸን፣ የኛ ብልሃት ሳይሆን ያንተ ጸጋ እዚህ ስላደረሰን፣ የኛ ኃይል ሳይሆን እጅህ፣ የኛ ጥበብ ሳይሆን መሪነትህ እዚህ ስላደረሰን፣ ያሰብነውን መልካም ነገር ሁሉ ስላሳካህልን አማኑኤል ሆይ እናመሰግንሃለን። ደግሞም በእኛ የጀመርከውን ስራ እስከ መምጣትህ ቀን ድረስ ፈፅምልን።        ለሰጠኸን ሕይወት፣ ላበዛህልን ሰላምና ጤና፣ ለሰጠኸን መልካም ወዳጆች መልካም ቤተሰቦች ሁሉ ክርስቶስ ሆይ ምስጋና ይብዛልህ። አሜንንን!! ✍አዶኒ Telegram👉 t.me/adonigospel    Whatsapp👉 https://chat.whatsapp.com/BnTcBA0mML6E7gakQUIJ8

Открыть в Telegram
Просмотры1 450+77%к среднему
Пересылки—
Реакции14
Комментарии—
#3378Текст

ጸሎት በገንዘብ እጥረት ለሚሰቃዩ               እግዚአብሔር ሆይ የሰው ሁሉ ተስፋ አንተ ነህ። ተስፋችንን ከሰቀልንበት ሁሉ ላይ አንስተን አንተ ላይ እናደርጋለን።       አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተ በሚያምንህም በሚክድህም ሁሉ ላይ ፀሀይን የምታወጣ ሁሉን አደላዳይ አምላክ ነህና የተሰበሩትን ልብ እንድትፈውስ፣ የተጠሙትን ምንጭ ሆነህ እንድታረካ፣ የተራቡትን በበረከትህ ጠል እንድታጠግብ፣ በገንዘብ እጥረት የሚሰቃዩትን ሁሉ በምህረትህ እንድትመለከት እለምንሃለው።            ቸሩ ሆይ ለልጆቻቸው የዕለት ጉርስ ማቅረብ የተሳናቸውን እጃቸው ያጠረባቸውን ቤተሰብ ተመልከት፣ ለልጆቻቸው የትምህርት ቤት ክፍያ መክፈል ያቃታቸውን ወላጆች እንድትመለከት በጌታ በኢየሱስ ስም ለመንኩህ።             ዕዳ የከበዳቸውን በመንገድ ሲሄዱ በሃሳብ የሚዋልሉትን ወገኖች፣ ቤተሰባቸውን መመገብ የሚችሉበትን አቅምና ገንዘብ አጥተው በህሊናቸው የሚሰቃዩትን፣ ስራ ፈልገው ማግኘት ያልቻሉ ወንድም እህቶችን፣ በደጃቸው ጎዳና የመውጣት የሰው እጅ የማየት አደጋ የተጋረጠባቸውን፣ ሲያጡ ሰው ሁሉ የራቃቸውን ሁሉ የረሳቸውን አንተ ታስባቸው ዘንድ እለምንሃለው።           አገልጋዮችህ ስለ ዕለት ጉርሻ እያሰቡ ወንጌልህን መሸቀጫ እንዳያደርጉት፣ በድህነት የተጎዱት በተስፋ መቁረጥ እንዳይመቱ የአንተ ምህረት ይያዛቸው።             ቸሩ ሆይ አንተ ሰማይና ምድርን በእጅህ መዳፍ የያዝህ የሁሉ ነገር ገዢና ፈጣሪ ገንዘብ ለሚያስጨንቃቸው ሁሉ ታቀርብላቸው ዘንድ እለምንሃለው። ገንዘብ በማጣት የሚጨነቁትን ሁሉ እጃቸው ባዶ ከመሆን ታደጋቸው። ያላሰቡትን የበረከት ጠል ሰማይህን ነድለህ አፍስስላቸው። የሚሰሩትን ስራ ትባርክላቸው፣ ድካማቸውን በፍሬ ታጅብላቸው ዘንድ፣ የገቢ ምንጭ ላጡ ትከፍትላቸው ዘንድ ግራ ግብት ያላቸውን አዕምሯቸውን በማስተዋል ትጎበኘው ዘንድ፣ በራሳቸው አቅምን የማይችሉትን በአንተ ጉልበት እንዲችሉ ጥበብና ኃይልን ስጣቸው።           በተቸገሩበት ነገር ሁሉ የሚረዳቸውን መልካም ሰው ታዘጋጅላቸው ዘንድ እለምንሃለው። የተዘጉ በሮችን ትከፍትላቸው፣ የራቃቸውን በረከት ታቀርብላቸው ዘንድ እለምንሃለው። ገንዘብ ስትሰጣቸው በትዕቢት እንዳይሞሉ፣ በብዛት ስትባርካቸው አንተን እንዳይረሱ፣ በእጃቸው የሚገባውንም በጥበብ እንዲጠቀሙበት አስተምራቸው።                  አቤቱ ለሌሎች የሚቆረስ ልብ ያጡትን ልባቸው የደነደነባቸው፣ ገንዘብን ለማከማቸት እንጂ ለመስጠት እጃቸው ያጠረባቸውን ሁሉ ትፈውስ ዘንድ እለምንሃለው። ያለንን ከሌላቸው ጋር መካፈልን አስተምረን። የድሆችን ጩኸት እንዳንንቅ፣ የተራቡትን እንዳንረሳ፣ በችግር የወደቁትን እንዳንፈርድባቸው ልባችንን በፍቅርህ ሙላው። ሀብት ሲመጣ  ትዕቢተኞች እንዳንሆን፣ በድህነት ስንኖርም ተስፋ እንዳንቆርጥ ጠብቀን። በሁሉም ሁኔታ አንተን እንድንታመንና ለወገኖቻችን የምሕረት እጅ እንድንዘረጋ እርዳን።          በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለመንኩህ። ስለሰማኸን ተመስገን!!! ✍አዶኒ Telegram👉 t.me/adonigospel    Whatsapp👉 https://chat.whatsapp.com/BnTcBA0mML6E7gakQUIJ8

Открыть в Telegram
Просмотры1 530+86%к среднему
Пересылки—
Реакции20
Комментарии—