ይህ እንዲሳካ የረዳችሁን እህት ወንድሞች በአላህ ሰም አመሰግናችሁዋለሁ🙏 የአዳል ኢሰላማዊ ማህበር አባላት በገጠሪቱ የሀገራችን ክፍል ለሚገኙ የቁርአን መድረሳወች ቁርአንን በማሰራጨት ላይ እያሉ በሚፈለገዉ ቁጥር ልክ ቁርአንን መለገሰ ባለመቻላቸዉ ልባቸዉ ተሰብሮ ኡሰታዝ ሙሀመድ ሲያለቅሱ እና የአዳል ኢሰላማዊ ማህበር አባላት አብሸሩ በማለት” ኢንሻአላህ በቅርብ እንባችሁን እናብሳለን፣ብዛት ያላቸዉን ቁርአኖችንም ይዘን መጥተን በነፃ እንለግሳለን “ የሚል መልዕክትን የያዘ ተንቀሳቃሸ ምሰል በዚሁ በኔ facebook page አጋርቸ ነበረ ። ቪዲዩዉን የተመለከታችሁ ቤተሰቦቸ የቁርአን ድጋፍ እንዲቀጥል በማሰብ በበገንዘባችሁ በዱአችሁ በቻላችሁት አግዛችሁናል። በእናንተ ድጋፍ በቁርአን እጦት ያለቀሰችን አይን ዛሬ አብሳችሁዋል። ይህ እንዲሳካ ላገዛችሁ ወንድም እህቶቸ ሁሉ በአላህ ሰም ምሰጋናየን አቀርባለሁ🙏🙏🙏
Открыть в Telegram
Munshed Asmamaw Ahmed-አስማማው አህመድ(ደረሴ)
ይህ የኔ የሙንሽድ አስማማው አህመድ የቴሌግራም ቻናሌ ነው ማንኛውንም የኔን የነሽዳ ስራዎች እንዲሁም የሌሎች ሙንሽዶች አዳዲስ ነሽዳወች በተጨማሪም ወቅታዊ ዲናዊ ጉዳዩችን በዚህ የቴለግራም ቻናሌ ማግኘት ይቻላል፡፡ ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካለ በቦት @Mjujubot የ youtub ቻናሌን ለመቀላቀል https://www.youtube.com/channel/UC85eXLIlqYiRTQqz
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 7 нояб. 2026 г. | 454 |
| 15 нояб. 2026 г. | 301 |
| 19 нояб. 2026 г. | 173 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры454Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 02Просмотры301Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 03Просмотры173Пересылки—Реакции—Комментарии—
Новые посты
ኢላሂ ቢወደኝ ዘይኔን አሰወደደኝ የጎደለኝ የለም ሰምሮልኝ ህልሜ አንቱን ከአላህ ተሸልሜ “የማር ዉሀ” የተሰኘዉ ነሸዳየን ሊንክ https://youtu.be/7k_mhQy3NtI?si=TIxqpwJg7mWgEUpH
Открыть в Telegramኢላሂ ቢወደኝ ዘይኔን አሰወደደኝ የቀረብኝ የለም ሰምሮልኝ ህልሜ አንቱን ከአላህ ተሸልሜ ዉዴ ዘይኔ❤️ https://youtu.be/7k_mhQy3NtI?si=3teKgOriL3oUhQw2
Открыть в Telegramናፍቆቴዋ በAymen recoreds የዩቲዩብ ቻናል ተለቋል https://youtu.be/Cdzvcg7lUzY?si=1aWVmG-_vOQl21IS https://youtu.be/Cdzvcg7lUzY?si=1aWVmG-_vOQl21IS
Открыть в Telegramናፍቆቴዋ😍 የውዱን ቀዬ የዘዬረውን በሙሀባ ማድ ያጋፈረውን ሀገርሁ ደርሶ የመጣውን ሰው ልብሱን ጀሰዱን ስደባብሰው ዓይኖቹን ስስም እጁን ጉልበቱን ቀየሁን ያዩ የዳበሱቱን ሳልሞት ፈንድቼ ናፍቆቴ ብሶ ደጅሁ ዘለኩኝ ተራዬ ደርሶ በቅርብ ቀን በ Aymen records ይጠብቁን
Открыть в Telegramናፍቆቴዋ😍 የውዱን ቀዬ የዘዬረውን በሙሀባ ማድ ያጋፈረውን ሀገርሁ ደርሶ የመጣውን ሰው ልብሱን ጀሰዱን ስደባብሰው ዓይኖቹን ስስም እጁን ጉልበቱን ቀየሁን ያዩ የዳበሱቱን ሳልሞት ፈንድቼ ናፍቆቴ ብሶ ደጅሁ ዘለኩኝ ተራዬ ደርሶ በቅርብ ቀን በ Aymen records ይጠብቁን
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
SALAMY | ሠላሚ@abduaberamМузыка1,52 тыс.
MAHER AHMED☞ Official@maherzain123Музыка1,49 тыс.
Yohannes Posts@brojects_and_resourcesМузыка1,23 тыс.- አል ሐድራ ቲዩብ@alhadratube1Музыка1,05 тыс.
LEARN_GUITAR_GT@guitarlesson_channelМузыка8,11 тыс.- ﷽ዚክረ መንዙማﷺ@zekr_menzumaМузыка13 тыс.
Wase Records ዋሴ ጋ@wase_tergum_film_ethМузыка15,5 тыс.
Ethio Neshida & Menzuma@ethio_neshidaМузыка30,2 тыс.