ይህ እንዲሳካ የረዳችሁን እህት ወንድሞች በአላህ ሰም አመሰግናችሁዋለሁ🙏 የአዳል ኢሰላማዊ ማህበር አባላት በገጠሪቱ የሀገራችን ክፍል ለሚገኙ የቁርአን መድረሳወች ቁርአንን በማሰራጨት ላይ እያሉ በሚፈለገዉ ቁጥር ልክ ቁርአንን መለገሰ ባለመቻላቸዉ ልባቸዉ ተሰብሮ ኡሰታዝ ሙሀመድ ሲያለቅሱ እና የአዳል ኢሰላማዊ ማህበር አባላት አብሸሩ በማለት” ኢንሻአላህ በቅርብ እንባችሁን እናብሳለን፣ብዛት ያላቸዉን ቁርአኖችንም ይዘን መጥተን በነፃ እንለግሳለን “ የሚል መልዕክትን የያዘ ተንቀሳቃሸ ምሰል በዚሁ በኔ facebook page አጋርቸ ነበረ ። ቪዲዩዉን የተመለከታችሁ ቤተሰቦቸ የቁርአን ድጋፍ እንዲቀጥል በማሰብ በበገንዘባችሁ በዱአችሁ በቻላችሁት አግዛችሁናል። በእናንተ ድጋፍ በቁርአን እጦት ያለቀሰችን አይን ዛሬ አብሳችሁዋል። ይህ እንዲሳካ ላገዛችሁ ወንድም እህቶቸ ሁሉ በአላህ ሰም ምሰጋናየን አቀርባለሁ🙏🙏🙏
Открыть в TelegramПосты канала Munshed Asmamaw Ahmed-አስማማው አህመድ(ደረሴ)
ኢላሂ ቢወደኝ ዘይኔን አሰወደደኝ የጎደለኝ የለም ሰምሮልኝ ህልሜ አንቱን ከአላህ ተሸልሜ “የማር ዉሀ” የተሰኘዉ ነሸዳየን ሊንክ https://youtu.be/7k_mhQy3NtI?si=TIxqpwJg7mWgEUpH
Открыть в Telegramኢላሂ ቢወደኝ ዘይኔን አሰወደደኝ የቀረብኝ የለም ሰምሮልኝ ህልሜ አንቱን ከአላህ ተሸልሜ ዉዴ ዘይኔ❤️ https://youtu.be/7k_mhQy3NtI?si=3teKgOriL3oUhQw2
Открыть в Telegramናፍቆቴዋ በAymen recoreds የዩቲዩብ ቻናል ተለቋል https://youtu.be/Cdzvcg7lUzY?si=1aWVmG-_vOQl21IS https://youtu.be/Cdzvcg7lUzY?si=1aWVmG-_vOQl21IS
Открыть в Telegramናፍቆቴዋ😍 የውዱን ቀዬ የዘዬረውን በሙሀባ ማድ ያጋፈረውን ሀገርሁ ደርሶ የመጣውን ሰው ልብሱን ጀሰዱን ስደባብሰው ዓይኖቹን ስስም እጁን ጉልበቱን ቀየሁን ያዩ የዳበሱቱን ሳልሞት ፈንድቼ ናፍቆቴ ብሶ ደጅሁ ዘለኩኝ ተራዬ ደርሶ በቅርብ ቀን በ Aymen records ይጠብቁን
Открыть в Telegramናፍቆቴዋ😍 የውዱን ቀዬ የዘዬረውን በሙሀባ ማድ ያጋፈረውን ሀገርሁ ደርሶ የመጣውን ሰው ልብሱን ጀሰዱን ስደባብሰው ዓይኖቹን ስስም እጁን ጉልበቱን ቀየሁን ያዩ የዳበሱቱን ሳልሞት ፈንድቼ ናፍቆቴ ብሶ ደጅሁ ዘለኩኝ ተራዬ ደርሶ በቅርብ ቀን በ Aymen records ይጠብቁን
Открыть в Telegramኸሚሰ 💚 አንቱ የመካ ጀንበሩ የረውዳው መቃም መንበሩ ና በሉኝ ይላል ወዳጅሁ ና ብለሁ አዝልቁት ደጅሁ ቀልብ አሻሪው አበሻሪው ፊርዶስ ቀዬ ተሞሻሪው ሰላቱላህ አላ ሀዲል በራያ ተሰው መሀል አንቱ መርጦ ተነብያት ሁሉ አብልጦ አደረገሁ የከውኑ እጣ ታንቱ ወዲያም ሌላ አይመጣ መደምደሚያው መገምደያው የሀውዱ ሹም መታደሊያው ሰላቱላህ አላ ሀዲል በራያ Coming soon/በቅርብ ቀን በአይመን ሪከርድሰ ይጠብቁን
Открыть в TelegramComing soon/በቅርብ ቀን አንቱ የመካ ጀንበሩ የረውዳው መቃም መንበሩ ና በሉኝ ይላል ወዳጅሁ ና ብለሁ አዝልቁት ደጅሁ ቀልብ አሻሪው አበሻሪው ፊርዶስ ቀዬ ተሞሻሪው ሰላቱላህ አላ ሀዲል በራያ ተሰው መሀል አንቱ መርጦ ተነብያት ሁሉ አብልጦ አደረገሁ የከውኑ እጣ ታንቱ ወዲያም ሌላ አይመጣ መደምደሚያው መገምደያው የሀውዱ ሹም መታደሊያው ሰላቱላህ አላ ሀዲል በራያ
Открыть в Telegram🎉 መልካም ዜና ለነሺዳ እና መንዙማ ወዳጆች! 🎉 የዒናያ ሪከርድስ (Inaya Records) አፕሊኬሽን በበርካታ አዳዲስ ማሻሻያዎች እና አሰራሮች በአዲስ ቨርዢን ተለቋል! 🥳✨ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.inayarecords.song በአዲሱ ስሪት ምን አዘጋጅተንልዎታል? 🔹 ከ57 በላይ ማዲሆች 🔹 ከ350 በላይ መንዙማዎች እና ነሺዳዎች 🔹 እጅግ ፈጣን እና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ አቀራረብ 🔹 ቀደም ሲል ይጠቀሱ የነበሩ ችግሮች ሙሉ በሙሉ የተስተካከሉበት 📲 አሁኑኑ ይጫኑ ወይም አፕዴት ያድርጉ! * ነባር ተጠቃሚዎች፡ በGoogle Play Store ላይ በመግባት Update ያድርጉ። * አዲስ ተጠቃሚዎች፡ አፕሊኬሽኑን Install በማድረግ የነሺዳ እና የመንዙማ ስብስቦችን በጥራት ያግኙ! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.inayarecords.song #InayaRecords #ዒናያ_ሪከርድስ #Neshida #Manzuma #AppUpdate
Открыть в Telegramሙንሽድ አስማማው አህመድ - ዓለይከ ረበና ኮድ - 5247679 video Link - https://www.tiktok.com/@crbt_menzuma_and_neshida/video/7685368780402265364?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Открыть в Telegramአስማማው አህመድ - ደረሳ ነኝ እኔ ኮድ - 5247697 video Link - https://www.tiktok.com/@crbt_menzuma_and_neshida/video/7689472574731930900?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Открыть в Telegramዛሬ ከመረቅነዉ የወንድም Mohammed Ferej “የሰማያት በሮች” ከተሰኘዉ የግጥም መድብል ዉሰጥ የነፍሰ እንጉርጉሮ በተሰኘዉ ምዕራፍ ሰር ከታች የተቀመጡት የነሸዳ የግጥም ሰራወችም ተካተዋል። ማሜ በረካ ሁን🤲
Открыть в Telegram