ይህ እንዲሳካ የረዳችሁን እህት ወንድሞች በአላህ ሰም አመሰግናችሁዋለሁ🙏 የአዳል ኢሰላማዊ ማህበር አባላት በገጠሪቱ የሀገራችን ክፍል ለሚገኙ የቁርአን መድረሳወች ቁርአንን በማሰራጨት ላይ እያሉ በሚፈለገዉ ቁጥር ልክ ቁርአንን መለገሰ ባለመቻላቸዉ ልባቸዉ ተሰብሮ ኡሰታዝ ሙሀመድ ሲያለቅሱ እና የአዳል ኢሰላማዊ ማህበር አባላት አብሸሩ በማለት” ኢንሻአላህ በቅርብ እንባችሁን እናብሳለን፣ብዛት ያላቸዉን ቁርአኖችንም ይዘን መጥተን በነፃ እንለግሳለን “ የሚል መልዕክትን የያዘ ተንቀሳቃሸ ምሰል በዚሁ በኔ facebook page አጋርቸ ነበረ ። ቪዲዩዉን የተመለከታችሁ ቤተሰቦቸ የቁርአን ድጋፍ እንዲቀጥል በማሰብ በበገንዘባችሁ በዱአችሁ በቻላችሁት አግዛችሁናል። በእናንተ ድጋፍ በቁርአን እጦት ያለቀሰችን አይን ዛሬ አብሳችሁዋል። ይህ እንዲሳካ ላገዛችሁ ወንድም እህቶቸ ሁሉ በአላህ ሰም ምሰጋናየን አቀርባለሁ🙏🙏🙏
Open in Telegram
Munshed Asmamaw Ahmed-አስማማው አህመድ(ደረሴ)
ይህ የኔ የሙንሽድ አስማማው አህመድ የቴሌግራም ቻናሌ ነው ማንኛውንም የኔን የነሽዳ ስራዎች እንዲሁም የሌሎች ሙንሽዶች አዳዲስ ነሽዳወች በተጨማሪም ወቅታዊ ዲናዊ ጉዳዩችን በዚህ የቴለግራም ቻናሌ ማግኘት ይቻላል፡፡ ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካለ በቦት @Mjujubot የ youtub ቻናሌን ለመቀላቀል https://www.youtube.com/channel/UC85eXLIlqYiRTQqz
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 7, 2026 | 454 |
| Nov 15, 2026 | 301 |
| Nov 19, 2026 | 173 |
Most viewed this month
- 01Views454Forwards—Reactions—Comments—
- 02Views301Forwards—Reactions—Comments—
- 03Views173Forwards—Reactions—Comments—
Latest posts
ኢላሂ ቢወደኝ ዘይኔን አሰወደደኝ የጎደለኝ የለም ሰምሮልኝ ህልሜ አንቱን ከአላህ ተሸልሜ “የማር ዉሀ” የተሰኘዉ ነሸዳየን ሊንክ https://youtu.be/7k_mhQy3NtI?si=TIxqpwJg7mWgEUpH
Open in Telegramኢላሂ ቢወደኝ ዘይኔን አሰወደደኝ የቀረብኝ የለም ሰምሮልኝ ህልሜ አንቱን ከአላህ ተሸልሜ ዉዴ ዘይኔ❤️ https://youtu.be/7k_mhQy3NtI?si=3teKgOriL3oUhQw2
Open in Telegramናፍቆቴዋ በAymen recoreds የዩቲዩብ ቻናል ተለቋል https://youtu.be/Cdzvcg7lUzY?si=1aWVmG-_vOQl21IS https://youtu.be/Cdzvcg7lUzY?si=1aWVmG-_vOQl21IS
Open in Telegramናፍቆቴዋ😍 የውዱን ቀዬ የዘዬረውን በሙሀባ ማድ ያጋፈረውን ሀገርሁ ደርሶ የመጣውን ሰው ልብሱን ጀሰዱን ስደባብሰው ዓይኖቹን ስስም እጁን ጉልበቱን ቀየሁን ያዩ የዳበሱቱን ሳልሞት ፈንድቼ ናፍቆቴ ብሶ ደጅሁ ዘለኩኝ ተራዬ ደርሶ በቅርብ ቀን በ Aymen records ይጠብቁን
Open in Telegramናፍቆቴዋ😍 የውዱን ቀዬ የዘዬረውን በሙሀባ ማድ ያጋፈረውን ሀገርሁ ደርሶ የመጣውን ሰው ልብሱን ጀሰዱን ስደባብሰው ዓይኖቹን ስስም እጁን ጉልበቱን ቀየሁን ያዩ የዳበሱቱን ሳልሞት ፈንድቼ ናፍቆቴ ብሶ ደጅሁ ዘለኩኝ ተራዬ ደርሶ በቅርብ ቀን በ Aymen records ይጠብቁን
Open in TelegramConnections
Similar channels
SALAMY | ሠላሚ@abduaberamMusic1.52K
MAHER AHMED☞ Official@maherzain123Music1.49K
Yohannes Posts@brojects_and_resourcesMusic1.23K- አል ሐድራ ቲዩብ@alhadratube1Music1.05K
LEARN_GUITAR_GT@guitarlesson_channelMusic8.11K- ﷽ዚክረ መንዙማﷺ@zekr_menzumaMusic13K
Wase Records ዋሴ ጋ@wase_tergum_film_ethMusic15.5K
Ethio Neshida & Menzuma@ethio_neshidaMusic30.2K