ተወዳጁ ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። በበርካታ የሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ተወዳጁ ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት እንደተለየ ከስራ ባልደረቦቹና ጓደኞቹ ማረጋገጥ ተችሏል። ድምጻዊው በስራ ላይ በነበረበት ወቅት በድንገት ባጋጠመው ህመም ህይወቱ አልፏል፡፡ ነፍስ ይማር !
Open in Telegram
Zodiac Sign.
Check your birth horoscope @zodaics
Latest posts
አስጠኝ ይፈልጋሉ? ኢትዮአስጠኝ ትክክለኛ እና አስተማማኝ ጥናት በተመጣጣኝ ዋጋ ልምድ ባላቸው አስጠኚዎች ከአዲስ_አባባ_ዩኒቨርስቲ የተመረቁ መምህራን እና አስጠኚዎች Place: Addis Ababa, ከኬጂ እስከ 12 እናስጠናለን:: በተለየ መልኩ የማትሪክ ፈተናዎች እንሰራለን አሁኑኑ ይደውሉ #09 36 54 84 48 #09 48 53 17 57 ወይም አጭር የፅሁፍ መልእክት ይላኩልን ይላኩ በቴሌግራም @abv5k ያናግሩን
Open in Telegramእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ላይ እያንዳንዱ ትልልቅ ጨዋታ ላይ በማግስቱ ቁም ነገሮችን በቀልድ እያዋዛ ቲክቶክ ላይ ሪቪው እየሰራ የሳቃችን ምንጭ በመሆን ብዙ ግዜ አሳልፏል…… ሄና ለመጨረሻ ግዜ ዩናይትድ ከ ስፐርስ ፖስቶ ሊቨርፑል ከ ሲቲ ያደረጉትን ጨዋታ ሪቪው ይሰራል ብለን እየጠበቅን ወደ ማይቀረው ዓለም ትቶን በመሄድ በሳቅ ፋንተ መርዶ አረዳን ሄና ከአሁን ወዲህ እንስቃለን ወይ? ኑዛዜ እንኳ አልነገርከን
Open in Telegramእንኳን ለ 2019 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ!🌼💥 ዓመቱ የጤና ፣ የስኬት ፣ የበረከትና የሰላም ዓመት ይሁንላችሁ። ያሰባችሁት ይሳካ ፣ የምትወዷቸው ሁሉ በሰላም አይኖቻችሁን ይመልከቱ ፤ በየቀኑም ለመደሰት አዲስ ምክንያት ይኑራችሁ። ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምን፣ ለህዝባችን ተስፋን፣ ለእያንዳንዳችንም ጤናና በረከትን ይስጠን ! መልካም አዲስ ዓመት ! 🎉🇪🇹 Check your birth horoscope @zodaics
Open in Telegramአስጠኝ ይፈልጋሉ? ኢትዮአስጠኝ ትክክለኛ እና አስተማማኝ ጥናት በተመጣጣኝ ዋጋ ልምድ ባላቸው አስጠኚዎች ከአዲስ_አባባ_ዩኒቨርስቲ የተመረቁ መምህራን እና አስጠኚዎች Place: Addis Ababa, ከኬጂ እስከ 12 እናስጠናለን:: በተለየ መልኩ የማትሪክ ፈተናዎች እንሰራለን አሁኑኑ ይደውሉ #09 36 54 84 48 #09 48 53 17 57 ወይም አጭር የፅሁፍ መልእክት ይላኩልን ይላኩ በቴሌግራም @abv5k ያናግሩን
Open in Telegramዛሬ የእናቶች ቀን እየተከበረ ይገኛል ለሁሉም እናቶች እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ። ፈጣሪ ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጠልን።🙏 🙏ክብር ለነዛ የሰው ፊት እየገረፋቸው በመከራ መሀል ሰው ላደረጉን እናቶች🥰 እስቲ ለእናቶቻችን ❤️ SHARE | @zodaics
Open in Telegram#ትንሣኤ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ ! " በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቷል " በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የእግዚአብሔር መልአክ ከሰማይ ወርዶአልና ፤ ቀርቦም በመቃብሩ አፍ ላይ ድንጋይዋን አንከባሎ በላይዋ ተቀመጠ፡፡ መልኩም እንደ መብረቅ ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር፡፡ እርሱንም ከመፍራት የተነሣ መቃብሩን የሚጠብቁ ታወኩ ፤ እንደ በድንም ሆኑ፡፡ መልአኩ መልሶ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፥ ' እናንተስ አትፍሩ ፤ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንደምትሹ አውቃለሁና፡፡ በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል ' " ተብሎ እንደተጻፈው መድኃኒዓለም ብርሃንን ተጎናጽፎ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን በክብር ተነሥቶአል፡፡ መልካም የትንሣኤ በዓል ! በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !
Open in TelegramConnections
Similar channels
Professional CV Hub & Vacancy News@naolresumestudioCareer1.59K
Tsegaw TGD@realtsegTechnologies1.59K
ኢትዮ ሪያል ማድሪድ Troll 😁⚽️@ethio_real_madrid_trollSport1.58K
Dire Soccer@diresoccerSport1.59K
መንፈሳዊ ትረካና አጫጭር ፅሁፎች@recordingytReligion1.6K
💎ቲብያን 💎 የተለያዩ ዳዕዋዎች የሚተላለፉበት ቻናል!@tibyaan54Religion1.62K
ÃL~Fãlâh Dãwã grøúp@alfalahdawagrpReligion1.54K- ETHIO LIVERPOOL EFOOTBALL@ethioliverpoolefootballGames1.63K