Account

Posts of Zodiac Sign.

newest first

#1148Photo
Views1530%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#1147Link preview
Views377+146%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#1146Text
Views497+225%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#1141Link preview
Views909+494%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#1139Link preview
Views1,510+887%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#1137Text
Views1,510+887%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#1136Text
Views1,850×12vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#1135Text
Views1,780×12vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#1134Text
Views1,840×12vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#1132Text
Views2,160×14vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#1131Text

♈ 1. ኤሪስ (Aries) 📅 መጋቢት 21 – ሚያዝያ 19 👉 ጀግና፣ ንቁ፣ መሪነት ያለው ♉ 2. ታውረስ (Taurus) 📅 ሚያዝያ 20 – ግንቦት 20 👉 ታጋሽ፣ ታማኝ፣ የተረጋጋ ♊ 3. ጂሚኒ (Gemini) 📅 ግንቦት 21 – ሰኔ 20 👉 ተነጋጋሪ፣ ፈጣን አስተሳሰብ፣ ብዙ ፍላጎት ♋ 4. ካንሰር (Cancer) 📅 ሰኔ 21 – ሐምሌ 22 👉 ስሜታዊ፣ እንክብካቤ የሚያደርግ፣ ቤተሰብ ወዳጅ ♌ 5. ሊዮ (Leo) 📅 ሐምሌ 23 – ነሐሴ 22 👉 መሪ፣ ኩሩ፣ ታዋቂነት የሚወድ ♍ 6. ቨርጎ (Virgo) 📅 ነሐሴ 23 – መስከረም 22 👉 ትክክለኛ፣ ተንታኝ፣ ተግባራዊ ♎ 7. ሊብራ (Libra) 📅 መስከረም 23 – ጥቅምት 22 👉 ሚዛናዊ፣ ፍትሃዊ፣ ሰላማዊ ♏ 8. ስኮርፒዮ (Scorpio) 📅 ጥቅምት 23 – ህዳር 21 👉 ጠንካራ፣ ምስጢራዊ፣ ታማኝ ♐ 9. ሳጊታሪየስ (Sagittarius) 📅 ህዳር 22 – ታህሳስ 21 👉 ነፃ አስተሳሰብ፣ ጉዞ ወዳጅ፣ ተስፋ ያለው ♑ 10. ካፕሪኮርን (Capricorn) 📅 ታህሳስ 22 – ጥር 19 👉 ታጋሽ፣ ኃላፊነት ያለው፣ የስራ ወዳጅ ♒ 11. አኳሪየስ (Aquarius) 📅 ጥር 20 – የካቲት 18 👉 ፈጣሪ፣ ልዩ አስተሳሰብ፣ ማህበራዊ ♓ 12. ፓይሲስ (Pisces) 📅 የካቲት 19 – መጋቢት 20 👉 ርኅራኄ ያለው፣ ህልም ወዳጅ፣ ስሜታዊ

Open in Telegram
Views2,080×14vs avg
Forwards—
Reactions13
Comments—
#1130Text

የዞዲያክ (Zodiac) ምልክቶች እና የእርስ-በ-እርሳቸው ተስማሚነት (Compatibility) ♈ አሪየስ (Aries) ባህሪ፡ ደፋር፣ ኃይለኛ፣ መጀመሪያ የሚወድ ተስማሚ፡ ሊዮ፣ ሳጂታሪየስ፣ ጄሚኒ የማይስማማ፡ ካንሰር፣ ካፕሪኮርን ♉ ቶረስ (Taurus) ባህሪ፡ ታጋሽ፣ ታማኝ፣ የሚያረጋግጥ ተስማሚ፡ ቨርጎ፣ ካፕሪኮርን፣ ካንሰር የማይስማማ፡ አኳሪየስ፣ ሊዮ ♊ ጄሚኒ (Gemini) ባህሪ፡ ተነጋጋሪ፣ ፈጣን አስተሳሰብ ተስማሚ፡ ሊብራ፣ አኳሪየስ፣ አሪየስ የማይስማማ፡ ፒሲስ፣ ቨርጎ ♋ ካንሰር (Cancer) ባህሪ፡ ስሜታዊ፣ ቤተሰብን የሚወድ ተስማሚ፡ ስኮርፒዮ፣ ፒሲስ፣ ቶረስ የማይስማማ፡ አሪየስ፣ ሊብራ ♌ ሊዮ (Leo) ባህሪ፡ መሪ፣ የሚታይ መሆን የሚወድ ተስማሚ፡ አሪየስ፣ ሳጂታሪየስ፣ ሊብራ የማይስማማ፡ ቶረስ፣ ስኮርፒዮ ♍ ቨርጎ (Virgo) ባህሪ፡ ትክክለኛ፣ ዝርዝርን የሚያውቅ ተስማሚ፡ ቶረስ፣ ካፕሪኮርን፣ ካንሰር የማይስማማ፡ ጄሚኒ፣ ሳጂታሪየስ ♎ ሊብራ (Libra) ባህሪ፡ ሚዛን፣ ፍቅርን የሚወድ ተስማሚ፡ ጄሚኒ፣ አኳሪየስ፣ ሊዮ የማይስማማ፡ ካንሰር፣ ካፕሪኮር ♏ ስኮርፒዮ (Scorpio) ባህሪ፡ ጥልቅ፣ ታማኝ፣ ሚስጥራዊ ተስማሚ፡ ካንሰር፣ ፒሲስ፣ ካፕሪኮርን የማይስማማ፡ ሊዮ፣ አኳሪየስ ♐ ሳጂታሪየስ (Sagittarius) ባህሪ፡ ነፃነትን የሚወድ፣ ተጓዥ ተስማሚ፡ አሪየስ፣ ሊዮ፣ አኳሪየስ የማይስማማ፡ ቨርጎ፣ ፒሲስ ♑ ካፕሪኮርን (Capricorn) ባህሪ፡ ታጋሽ፣ ተግባራዊ ተስማሚ፡ ቶረስ፣ ቨርጎ፣ ስኮርፒዮ የማይስማማ፡ ሊብራ፣ አሪየ ♒ አኳሪየስ (Aquarius) ባህሪ፡ ፈጠራዊ፣ ነፃ አስተሳሰብ ተስማሚ፡ ጄሚኒ፣ ሊብራ፣ ሳጂታሪየስ የማይስማማ፡ ቶረስ፣ ስኮርፒዮ ♓ ፒሲስ (Pisces) ባህሪ፡ ህልማዊ፣ ርኅራኄ ያለው ተስማሚ፡ ካንሰር፣ ስኮርፒዮ፣ ቶረስ የማይስማማ፡ ጄሚኒ፣ ሳጂታሪየስ

Open in Telegram
Views2,030×13vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#1128Text

አስደሳች ሰበር ዜና - የርህራሄው ማዕበል ቀጥሏል! በሕፃፅ ለሚገኙ ወገኖቻችን በሰዓታት ውስጥ 2,000,000 (ሁለት ሚሊዮን) ብር ተሰበሰበ! 🇪🇹 የኢትዮጵያዊነት ትልቅነት በተግባር እየታየ ነው! የዓመቱ ምርጥ TikToker አዶናይ (Adonay) የጀመረው የ #100_ብር_Challenge የሁላችንንም ልብ ነክቶ ድንቅ ታሪክ እየተሰራ ይገኛል። በትንሽ ጊዜ ውስጥ 1 ሚሊዮን የነበረው ድጋፍ አሁን 2 ሚሊዮን ብር አልፏል! ይህ በሕፃፅ መጠለያ በረሃብ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ትልቅ የተስፋ ብርሃን ነው። ይሁን እንጂ ፍላጎቱ አሁንም ሰፊ በመሆኑ የጀመርነውን የቸርነት ጉዞ አናቆምም! አሁኑኑ ተሳተፉ - በ 100 ብር ህይወት ይታደጉ! አሁንም የእርስዎ ድጋፍ ያስፈልጋል። 100 ብር ለሰጪው ትንሽ ብትሆንም፣ ለተረጂው ግን የህይወት ዋስትና ናት። * የባንክ አካውንት፦ 1000737705432 * የባንክ ስም፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) * የአካውንቱ ስም፦ ADONAY&HAILEAB & YORDANOS&BIRUK "እኛ ኢትዮጵያውያን ስንደጋገፍ የማይቻል የለም!" ይህንን የድል ዜና Share በማድረግ ሌላውም እንዲሳተፍ እና የዚህ ታሪካዊ በጎ አድራጎት አካል እንዲሆን ያድርጉ። ገና ብዙ ወገኖችን መታደግ እንችላለን! ©️ጉርሻ page

Open in Telegram
Views1,920×13vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—