ሸይኽ ኢልያስ አህመድ ❤ #nesihaexpo ከህዳር 18 እስከ 20 የገቢ ማሰባሰቢያ መርሀግብር በሁሉም የሶሻል ሚድያ አማራጮች ይጠብቁ።
Open in Telegram
Abdul Aziz Nur
في النهاية كلنا سنكون ذكرى በመጨረሻም ሁላችንም ትዝታ እንሆናለን !
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 8, 2026 | 1,310 |
| Nov 22, 2026 | 695 |
| Nov 25, 2026 | 345 |
Most viewed this month
- 01Views1.31KForwards—Reactions52Comments—
- 02Views695Forwards—Reactions27Comments—
- 03Views345Forwards—Reactions7Comments—
Latest posts
አሰላሙ አለይኩም አህባቦች እንዴት ናቹ😎 ሰላምታዬ ከደረሳቹ መልሱልኝ መስራቱን ለማረጋገጥ ነው 🙋♂️ ጠፍተን ነበር ተመለስናል በትንሹም ለመተዋወስ እንሞክራለን በክብር የጠበቃቹኝ አላህ ያክበራቹ 😍
Open in Telegram🔖 ልዩ የኡምራ ፖኬጅ ከቤተሰቦዋ ጋር 📆 ከመስከረም 17 እስከ መስከረም 27 ድረስ 🔹ትኬት 🔹ቪዛ 🔹ሆቴል 🔹ትራንስፖርት 🕋7 ቀን መካ 3 ቀን 🕌መዲና ጥሩ ግዜ ከቤተሰቦ እና ከጓደኛዋ ጋር ያሳልፉ 📁ውስን ቦታዋች ነው የቀሩን ከታች ባለው ስልክ መመዝገብ ይችላሉ 📱+251930517678 🌄albab tour & travel
Open in Telegram🔸ሁሉም ሰው የእሁድ የጳጉሜ አንድ (1) ቀጠሮ የት ቢሆን ስንባል.. ▪️ ያለ ጥርጥር ቃሊቲ ኢህሳን እንድትገኙ ጋብዘናል ◾️በተለይ የቀድሞ ተማሪዋች የዲፕሎማ በመርከዙ የወሰዳቹ እንዲሁም በተለያየ ወቅት ዒልምን የቀሰማችሁ እህት ወንድሞች ተጋባዥ ብቻ ሳይሆን ጋባዦችም ናችሁ። 🔘እኛስ እንዳትሉ ሁሉም ይህ መልእክት የደረሰው ሁሉ ተጋብዛቹሃል !!
Open in Telegram🎉🌟ደሴ እንግዶቿን ተቀብላ ደምቃለች🌟🎉 🫵 እናንተም ነገ ቅዳሜ ነሓሲ 2 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ 🔹በወሎ ባህል አምባ አዳራሽ እንድትገኙ ተጋብዛቹሃል። 🔸በእለቱም ሸይኽ ኢልያስ አህመድ እና ሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ የሚገኙ ይሆናል። 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ወሎ ቅንርጫፍ፣ ደሴ
Open in TelegramConnections
Similar channels
JUMJ Official Page - main campus@jumjofficialpageReligion4.55K- Adoni Gospel channel@adonigospelReligion4.58K
- Nejashi Printing Press@nejashippReligion4.58K
Y4C@youth4christReligion4.48K
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች@ne_siha_eslamikReligion4.65K
Jama'aa Dargaggoota Musliima Dheeraa@derajemeaReligion4.37K
ዋልድባ ገዳም@waldibaReligion4.3K
AASTU-ECSF@aastuecsfReligion4.92K