Account
መልህቅ

መልህቅ

"ይህም ተስፋ እንደነፍስ መልሕቅ አለን!" ዕብ 6:19 Youtube: https://www.youtube.com/@zanchorr Tiktok: https://www.tiktok.com/@zanchorr ቻነሉና ግሩፑ የሚመሩባቸውን የአዲስ ኪዳን መርሆች ከቀጣዮቹ ክፍሎች ማግኘት ትችላላችሁ። Titus 2 : 2, 6 - 8 1 Peter 3: 8 - 12 James 3: 13 - 18

Username
@zanchor
Category
Religion
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers4,615
Avg views per post, 7d761last 7 days
ERR16.49%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Oct 28, 20261,310
Oct 29, 20261,360
Oct 30, 20261,560
Oct 31, 20261,725
Nov 1, 20261,760
Nov 2, 20261,990
Nov 5, 20262,005
Nov 8, 20261,780
Nov 21, 20261,200
Nov 23, 2026645
Nov 25, 2026438

Most viewed this month

  1. 01
    Views2.01K
    Forwards—
    Reactions38
    Comments—
  2. 02

    ጳውሎስ በህግ እንደማይፀደቅ አስተምሯል። ግን ለምንድን ነው በህጉ መፅደቅ ያልተቻለው ? ጳውሎስ መልስ በጣም ግልፅ ነው። ህግ ከእግዚአብሄር ከእራሱ የተቀዳ ነውና በራሱ ሊያፀድቅ ወይም ህይወትን ሊሰጥ ማይችልበት አንዳች ችግር እንደሌለበትና እንደውም ጭራሽ ለህይወት የተሰጠ እንደሆነ ነግሮናል። (ሮሜ 7) ታድያ ችግሩ ማን ጋር ነው ሲባል እኛጋ ያለ ሀጥያተኛ ባህሪ እንደሆነ ሲያስቀምጥ ‘ሕግ መንፈሳዊ እንደ ሆነ እናውቃለንና ፤ እኔ ግን ከኃጢአት በታች ልሆን የተሸጥሁ የሥጋ ነኝ።’ ፤ ‘በእኔ ማለት በሥጋዬ በጎ ነገር እንዳይኖር አውቃለሁና፤ ፈቃድ አለኝና፥ መልካሙን ግን ማድረግ የለኝም።’ ይላል። ለጥቆም ህግ አድርግ አታርግ በማለቱ ሀጥያትን አውቃለሁ ፤ ስለዚህም ‘ኃጢአት .. ምክንያት አግኝቶ ምኞትን ሁሉ በትእዛዝ ሠራብኝ’ ፤ ‘ኃጢአት ምክንያት አግኝቶ በትእዛዝ አታሎኛልና በእርስዋም ገድሎኛል።’ (Rom 7) እንዲሁም ህጉ ማፅደቅ ያልቻለው ከስጋ ድካም የተነሳ ነው (Rom 8) በማለት ህጉን እንዳንፈፅም የሚቋቋመን ሰውነታችን ውስጥ ያለ ሀጥያተኛ ባህሪ ፤ እኛ ጋር ያለ ችግር እንጂ በጭራሽ ከህጉ ጉድለት እንዳልሆነ በግልጥ ይናገራል። በተቃራኒው አቅጣጫም ሄዶ ደግሞ what if ህጉን መፈፀም ብንችልና ብንፈፅም ህይወትን ይሰጠናል ? የሚለውን ጥያቄ ሲመልስ የሚያደርጋቸውና የሚጠይቀውን ሁሉ የሚያሟላ በህይወት ይኖራል ብሎ ቀጥታ አስቀምጧል። (ሮሜ 10:5) ይህን ክፍል የጠቀሰው እግዚአብሄር እራሱ ህጉን በሙላቱ የሚፈፅመው ህይወትን ያገኝበታል ካለበት ከዘሌዋውያን 18:10 መሆኑን መዘንጋት የለብንም። ከዚህም በዘለለ ሮሜና ገላትያ ላይ ቀጥታ ስለፅድቅ እያወራ በህጉ ቃልኪዳኑ የማይወረሰው ህጉ ፍፁም መታዘዝን ስለሚፈልግ እንደሆነ ፤ ለማይፈፅመው ደግሞ እርግማንንና መቅሰፍትን ስለሚያመጣ እንደሆነ አስቀምጧል። እነዚህ ሁሉ ማስረጃዎች እኔ ከኪሴ የመዠረጥኳቸው ሳይሆኑ እራሱ ጳውሎስ ቀጥታ የተናገራቸው ናቸው። ክፍሎቹን ላስቀምጥላቹ። ወደ ሮሜ ሰዎች 3:20 (AMH) •••••••••• ²⁰ ይህም የሕግን ሥራ በመሥራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት ስለማይጸድቅ ነው፤ ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና። ወደ ሮሜ ሰዎች 7:7-11 (AMH) •••••••••• ⁷ እንግዲህ ምን እንላለን? ሕግ ኃጢአት ነውን? አይደለም፤ ነገር ግን በሕግ ባይሆን ኃጢአትን ባላወቅሁም ነበር፤ ሕጉ። አትመኝ ባላለ ምኞትን ባላወቅሁም ነበርና። ⁸ ኃጢአት ግን ምክንያት አግኝቶ ምኞትን ሁሉ በትእዛዝ ሠራብኝ፤ ኃጢአት ያለ ሕግ ምውት ነውና። ⁹ እኔም ዱሮ ያለ ሕግ ሕያው ነበርሁ፤ ትእዛዝ በመጣች ጊዜ ግን ኃጢአት ሕያው ሆነ እኔም ሞትሁ፤ ¹⁰ ለሕይወትም የተሰጠችውን ትእዛዝ እርስዋን ለሞት ሆና አገኘኋት፤ ¹¹ ኃጢአት ምክንያት አግኝቶ በትእዛዝ አታሎኛልና በእርስዋም ገድሎኛል። ወደ ሮሜ ሰዎች 8:3 (AMH) •••••••••• ³ ከሥጋ የተነሣ ስለ ደከመ ለሕግ ያልተቻለውን፥ እግዚአብሔር የገዛ ልጁን በኃጢአተኛ ሥጋ ምሳሌ በኃጢአትም ምክንያት ልኮ አድርጎአልና፤ እንደ መንፈስ ፈቃድ እንጂ እንደ ሥጋ ፈቃድ በባንመላለስ በእኛ የሕግ ትእዛዝ ይፈጸም ዘንድ ኃጢአትን በሥጋ ኰነነ። ወደ ሮሜ ሰዎች 10:3-5 (AMH) •••••••••• ³ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም። ⁴ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና። ⁵ ሙሴ ከሕግ የሆነውን ጽድቅ የሚያደርገው ሰው በእርሱ በሕይወት እንዲኖር ጽፎአልና። ወደ ገላትያ ሰዎች 3:10-12 (AMH) •••••••••• ¹⁰ ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ናቸውና፤ በሕግ መጽሐፍ በተጻፉት ሁሉ ጸንቶ የማይኖር የማያደርግም ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና። ¹¹ ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው። ¹² ሕግም ከእምነት አይደለም ነገር ግን። የሚያደርገው ይኖርበታል ተብሎአል።

    Text
    Views2K
    Forwards—
    Reactions24
    Comments—
  3. 03

    የትላንቱ ውይይት ላይ ላልነበራችሁ ይኅው በአጭሩ 😁 እኔ - ፅደቅ ከሮሜ 1 እስከ 4 ባለው አውድ በ law court Contex ውሰጥ የገባና የኩነኔ ተቃራኒ ሆኖ ጥቅም ላይ የዋለ ነውና legal pronouncement ነው አኖኒ ፦ አዎ ነው እቀበላለሁ እኔ ፦ በዚህ law court ውስጥ እየተገመገመ ያለው ጉዳይ የወራሽነት ጉዳይ ነው አኖኒ ፦ አዎ ነው እቀበላለሁ እኔ ፦ ጳውሎስ ይሄ ወራሽነት የሚገኘው በህግ ስራ ሳይሆን በእምነት ነው ይላል። ለምንድነው ህግ (ያላስወረሰው) ያላፀደቀው ? አኖኒ ፦ በቃ ስለማያፀድቅ ነዋ (yes he actually said that😅) እኔ ፦ አብርሀም በስራው አልፀደቀም ሲል ይሄ ስራ በዛ ሰአት ሊሰራ የሚችለውን ስራ ሁሉ የሚጠቀልል ነው ወይስ የሙሴ ህግን ብቻ ነው ? አኖኒ ፦ የሙሴን ህግ ብቻ ነው እኔ ፦ ግንኮ ሮሜ 4:4 ላይ ‘ለሚሰራ ደሞዝ እንደ እዳ ነው ‘ የሚለው principle በሙሴ ህግ ብቻ የሚገደብ አይደለም ይልቁኑ ይሄን principle የሚያሟሉ ማንኛውም ስራዎችን ሁሉ ይጠቀልላል አኖኒ ፦ አይ አይጠቀልልም ምክንያቱም ለምሳሌ አንድ ባርያ ለጌታው ስራ ሰርቶ ስላስደሰተው ጌታው ራርቶለት ነፃ ሊያወጣው ይችላል ስለዚህ በዚህ አውድ እሱ principle አይሰራም እኔ ፦ እንዴ ከላይ ሮሜ ከ1 እስከ 4 አውዱ law court ውስጥ ያለ መሆኑን ተስማምተን አልነበርንዴ ? እሱን ጥለህ የጌታና የባሪያን relationship ከየት አመጣህ ? በሮሜ 1-4 ውሰጥ ምኑ ጋር ነው ያለው ? ይሄ categorical fallacy አይደለምን ? አኖኒ፦ የጳውሎስን አውድ ጥዬ በፈለኩት በማይገናኝ ሀሳብ Principleኡን መስበር እችላለሁ (emphasis mine😁) እኔ፦ ግን በሎጂክ ህግ አንድን ነገር ለመቃረን እና እንደማይሰራ ለማሳየት ከሁሉ አስቀድመህ በተመሳሳይ አውድ ውስጥ መግባት የለብህም ? አኖኒ ፦ እሱማ አለብኝ እኔ ፦ አሪፍ ታድያ ያ ማለትኮ ጳዎሎስን ያመጣውን መርህም ለመስበርኮ መጀመሪያ በአውዱ መግባት አለብህ ማለት ነው አኖኒ፦ አያይ በቃ በክፍሉ ሽታውም በሌለ በማይገናኝ ሀሳብ Principleኡን መስበር እችላለሁ አለቀ! (emphasis mine😅) እኔ ፦ እሺ እሱን ተወውና ለምንድን ነው የሙሴ ህግ አያፀድቅም የተባለው? አኖኒ ፦ ስለማያፀድቅ ነዋ እኔ ፦ እሱ መልስ አይሆንም አንደኛ circular ይሆናል ሁለተኛ የጳውሎስ claim arbitrary ይሆናል ሌላ ምክንያት መኖር አለበት አኖኒ ፦ አይ በቃ ስለማያፀድቅ ነው አለቀ! በቃ ከሞላ ጎደል ጠቃሚው ፓርት ይኅው ነበር እሱም በዚህ መልኩ አለቀ። ጉዳዩ በጣም Nounce የበዛበት ስለሆነ እዚህ እንደለመድነው ተደማምጠን ለመረዳት ብናወጋ ከዚ በጣም የተሻለ እናወራ ነበር። የተለመደውን ደስ የማይል የቲክቶክ የውይይት አካሄድ አኖኒ ላይ በማየቴ ባዝንም ያም ሆነ ይህ በመጣበት መንገድ አስተናግጄው ባወራንበት ነጥብ ሁሉ ላይ የአስተምህሮውን ጥንካሬ አሳይቻለሁ ብዬ አስባለሁ።

    Text
    Views1.99K
    Forwards—
    Reactions54
    Comments—
  4. 04
    Views1.96K
    Forwards—
    Reactions24
    Comments—

Latest posts

#1682Text
Views1,200−21%vs avg
Forwards—
Reactions51
Comments—
#1680Text
Views2,010+32%vs avg
Forwards—
Reactions38
Comments—
#1679Text

Open in Telegram
Views2,000+31%vs avg
Forwards—
Reactions24
Comments—
#1677Text

Views1,990+31%vs avg
Forwards—
Reactions54
Comments—
#1674Link preview
Views1,960+29%vs avg
Forwards—
Reactions24
Comments—

All posts

Connections