Account
ግጥም የልብ ድምፅ

ግጥም የልብ ድምፅ

“የልብ ዝምታ በቃላት ሲገለጥ… ግጥምን ይወለዳል።” ✍️🖤 የማይነገሩ ስሜቶች • የማይረሱ ቃላት • የልብ ታሪኮች 🥀 աeʟƈօʍɛ Tօ ግጥም የልብ ድምፅ ✍️ 𓍼 ✍ ، ᭡፝֟ 💁‍♂️ እንኳን በሰላም መጣቹ ወደዚህ channel 🚪🕯 for any comment and cross 👉 @D_Judson Join us https://t.me/yenegitiem21

Username
@yenegitiem21
Category
Art
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers2,202
Avg views per post, 7d164−37.8% vs prev 7d
ERR7.46%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 14, 2026330
Nov 15, 2026306
Nov 16, 2026273
Nov 17, 2026248
Nov 18, 2026214
Nov 19, 2026208
Nov 20, 2026180
Nov 21, 2026167
Nov 23, 2026121
Nov 24, 2026109

Most viewed this month

  1. 01
    Views346
    Forwards—
    Reactions12
    Comments—
  2. 02
    Views314
    Forwards—
    Reactions14
    Comments—
  3. 03
    Views306
    Forwards—
    Reactions22
    Comments—
  4. 04
    Views273
    Forwards—
    Reactions10
    Comments—

Latest posts

#697Link preview
Views112−46%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
15 h97
27 h112
  1. After 24 hours112
  2. Total to date112
#696Link preview
Views108−48%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
16 h94
28 h108
  1. After 24 hours108
  2. Total to date108
#695Text
Views106−49%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#694Text
Views121−42%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#693Link preview

🛑 ለወላጆች እና አሳዳጊዎች ሁሉ የሚሆን የወርቅ ማዕድን የሆነ አዲስ መጽሐፍ! ልጅ ማሳደግ ትዕግስት፣ እውቀት እና ጥበብን ይጠይቃል። ከ 0 እስከ 10 ዓመት ባለው የልጅነት ዕድሜ ውስጥ ልጆች የሚሰሩት ስራ፣ ስሜታቸው እና አያያዛቸው ለወደፊት ህይወታቸው ትልቅ መሠረት ነው። ግን፦ • ልጆችዎ ሲያለቅሱ ወይም ሲእለከለኩ ምን ማድረግ እንዳለብዎ ግራ ይገባዎታል? • ያለ ጩኸት፣ ያለ ቅጣት እና ያለ ግፊት ልጆችን በዲሲፕሊን ማሳደግ ይፈልጋሉ? • ከልጅዎ ጋር ጠንካራ የፍቅር እና የመተማመን ትስስር መፍጠር ተስኖዎታል? እነዚህን እና ሌሎች ወሳኝ የወላጅነት ፈተናዎችን በዘመናዊ እና በሳይንሳዊ መንገዶች ለመመለስ የተዘጋጀው፦ 📖 "የፍቅር አስተዳደር ከ0 እስከ 10 ዓመት" የተሰኘው አዲሱ መጽሐፍ እነሆ ለእርስዎ ወጥቷል! 📚 በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ምን ያገኛሉ? • 👶 ከ0-3 ዓመት፡ የህፃናትን መሰረታዊ ስሜታዊ ፍላጎቶች ማሟላት እና የአዕምሮ እድገታቸውን መደገፍ። • 👦 ከ4-7 ዓመት፡ የባህሪ ለውጦችን፣ ግትርነትን (Stubbornness) እና እልከኝነትን በፍቅር እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል? • 👧 ከ8-10 ዓመት፡ ከልጆች ጋር ክፍት ውይይት ማድረግ፣ ማዳመጥ እና በራስ መተማመናቸውን ማዳበር። • 🧠 ልጆችዎ ስህተት ሲሰሩ እንዲረዱ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ሰዎች ሆኖ እንዲያድጉ የሚያስችሉ ውጤታማ ዘዴዎች። • ❤️ በቤተሰብ ውስጥ ሰላምን፣ ደስታን እና የጠበቀ የፍቅር ትስስርን የሚፈጥሩ ተግባራዊ ምክሮች። ✨ "ለልጅ የሚሰጥ ከሁሉ የተሻለ ውርስ መልካም ስነ-ምግባር እና ፍቅር የተሞላ አስተዳደር ነው!" ይህን መጽሐፍ በማንበብዎ ለልጅዎ ብሩህ የወደፊት ዕጣ ፈንታ መሠረት ይጥላሉ፣ የቤተሰብዎን ህይወትም ከጭንቀት ነጻ በማድረግ በደስታ ይሞላሉ። 📦 መጽሐፉን አሁን ማግኘት ይፈልጋሉ? • 📄 በዲጂታል ፎርማት (PDF) በስልክዎ ወይም በኮምፒዩተርዎ በቀላሉ ማንበብ የሚችሉት! 📲 እንዴት መግዛት ይቻላል? • መፅሃፉን ለመግዛት  ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👉 https://ye-shay.com/maedote • ወይም በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን :- 0920380554 በቴሌግራም ያነጋግሩን፦ @maedote23 🚀 ዛሬውኑ የዚህ ጠቃሚ መጽሐፍ ባለቤት በመሆን የወላጅነት ጉዞዎን ይቀልሉት!

Open in Telegram
Views167−20%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#692Photo
Views177−15%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#691Text
Views182−13%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#690Photo
Views184−12%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#689Text
Views204−2%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#688Text

ሰርቄ ልቅመስሺ የኔ አበባ ስለ ፍቅር ሼህ ይርገመን ቄስ ያውግዘን፤ ህግ አፍርሰን ህግ እናውጣ ለብቻችን፤ ተሳልሜ ከአጥሩ ከእግዜር ቤት፤ መባ አቅርቤ ለፍቅር አባት። እጠብቅሻለሁ ከዚያች ልዩ ስፍራ፤ ማንም በሌለበት ማንንም ሳልጠራ። መስጊድ 🕋🕌          ሔደሽ ሶላት ሰግደሺ፤ የኔ አበባ ነጽተሺ ስትመልሺ። ማንም በሌለበት ሰርቄ ልቅመስሺ። ሰርቄ ልቅመስሺ ከዛፉ ጥላ ስር በፍቅር ተቃቅፈን፤ ቅዱሱን ቃል ትተን ቁራኑን ረስተን፤ ለፍቅር እንዘምር ቅኔ እየደረደርን። ልባችን አንድ ይሁን ማንም እንዳይለየን። ከጣፋጪ ከንፈርሺ ከማር ከሚበልጠው፤ ንብ ሆኜ ልምጣና ሰፈፉን ልቅሰመው። የአለም ህግ ይሰበር ሁሉም ይቅር እና፤ እኛ ህግ እንጻፍ ፍቅር በፍቅር ይጽና። እና ስሚኝማ በገሀድ ለማግኘት ጊዜው ካልተመቸሺ፤ ከቤትሽ ውጪና መስጊድ ልሂድ ብለሺ። ነይልኝ በእኔ ሞት እኔም አመጣለሁ፤ ከቤት ከጠየቁኝ ቅዳሴ እላለሁ። እናም የኔ 🌎 መንገዱ ከጠፋሽ ከቤት መውጫ ካጣሺ፤ እሺ በይኝ እና ሰርቄ ልቅመስሺ የኮኮብ ልጅ ✍️ https://t.me/AB_Bier

Open in Telegram
Views219+5%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—

All posts

Connections