AI ChatbetaAccount

Posts of ዘ ተ ሐ ር ያ ን 🧘🏻‍♂️

newest first

#2597Photo
Views39−84%vs avg
Forwards0
Reactions3
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h15
3 h20
4 h23
8 h25
24 h37
25 h39
  1. After 1 hour15
  2. After 6 hours25
  3. After 24 hours37
  4. Total to date39
#2596Photo

...... ፨ ..... የተወለድኩት ትንሽ መንደር - አድጌም ማታድግ ነገር አድጌም ማላድግ ህፃን - ሳላድግ የሆንኩኝ ማገር እንዲያ ነው እንዲ ነው ብዬ - ቁስሌን ችዬ አልናገር አንገቴ ለራሴ ከብዶ - ተሸከምኩ አንድ ሙሉ ሀገር ... የልጅ ነው ገላዋ የለም - ልጅ ሆኜ አላውቅም ስኖር ልጅነት መራራ ሀሞት ነው - እኔ ጋ አይደለም ክኖር መኖር... ለራሴ ብዬ ባይሆንም - እንዳልጣል አጣፍጦኛል ግን ጨውነት ክብር የለው - ከራሴ ገፅ አጥፍቶኛል በስሜ ወጣ ፁፉ እንጂ - ታሪኩ ስለኔ አይደለም የሰዉ ሕይወት ነው የኖርኩት - የራሴ የምለው የለም ። ... ሲጀመር ቤተሰቦቼ ለራሳቸው ወለዱኝ - ሆንኩኝ ከንብረታቸው አንዱ " ይወዱሻል " አላቹ ኣ? አዎ ቀይዋን ላም እንደሚወዱ። ... ከዛ ሳልጀምረው ( ሳልኖረው ) ልጅነቴን - "ሚጣ ስታድጊ ልምጣ " ሳልባል የማላቀው (የማያውቀኝ) (በዳሌ ጡት የከጀለኝ )- ከሩቅ ሀገር መጣልኝ ባል ። .. እሱ ባሏ ነኝ ቢልም - እኔ ግን ሆኜ አላውቅም ሚስት የኖርኩት ስፈልግ ብቻ - ከዱላው አንዱን እንዲስት ... ከጭኔ መሀከል ግርፊያ ከሌቴ አድካሚ ልፊያ ወለድኩለት ሶስት ልጆቹን - የሱ ናቸው የግሉ ንብረት እኔም የወላጅ ሞግዚት - ገረድ "የአንቺ " ላሉኝ ቤት:: ... እና ታሪኬ ልበል ? - እንዲስ ድፍረት አይወጣኝም እኔኮ አይደለም ታሪክ - ከ " አንቺ " ውጪ ስም የለኝም። ......... :- Written by Geuzel Inspired by " አንቺ "😞( don't know her name ) 03/01/19 እሁድ

Open in Telegram
Views50−79%vs avg
Forwards0
Reactions2
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h7
2 h21
4 h27
7 h39
24 h50
28 h50
  1. After 1 hour7
  2. After 6 hours39
  3. After 24 hours50
  4. Total to date50
#2595Text
Views48−80%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h6
2 h17
4 h24
26 h48
30 h48
  1. After 1 hour6
  2. After 6 hours24
  3. After 24 hours48
  4. Total to date48
#2594Text
Views70−71%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
15 h38
25 h63
47 h70
  1. After 24 hours63
  2. Total to date70
#2593Text

ራሳችሁን ለራሳችሁ አስመስክሩ! ራሳችሁን ለሌሎች ሰዎች ለማስመስከር የምትታገሉትን ትግል አቁሙና ራሳችሁን ለራሳችሁ አስመስክሩ፡፡ ራስን በራስ ማስመስከር ማለት ባጭሩ ካወጣነው ጤናማ የሕይወት ከፍታና የኑሮ ሁኔታ አንጻር ለመኖር ከራስ ጋር በመስማማት የምንችለውን ማድረግ ማለት ነው፡፡ የዚህ ተቃራኒ ራስን ለሌላ ሰው የማስመስከር ጡዘት የእኛን ስኬታማነት ለሰዎቹ እይታ፣ ባህሪይና ማንነት አሳልፈን በመስጠት ዳኞቹ እነሱና እነሱ ብቻ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል፡፡ ስለሆነም ሩጫችንን ካልተቀበሉት የበለጠ እንሮጣለን፣ ሁኔታችን ካልጣማቸው ሌላ ሁኔታ ለመፍጠር እንታገላለን፡፡ •  ምን ያህል እንደምታውቁ ለሌላ ሰው ለማስመስከር መታገል አቁሙና በተሰማራችሁበት ዘርፍ አቅማችሁ የፈቀደውን ያህል እውቀትን አዳብሩ፡፡ •  ምን ያህል ጨዋ እንደሆናችሁ ለሌላ ሰው ለማስመስከር መታገል አቁሙና ማዳበር የሚገባችሁን ጨዋ ባህሪይ በመለየት ያንን ጨዋነት አዳብሩ፡፡ •  ምን ያህል ገንዘብና ሃብት እንዳላችሁ ለሌላ ሰው ለማስመስከር መታገል አቁሙና ላወጣችሁት የሕይወት ደረጃና ለምትከተሉት ዓላማ የሚመጥን የገንዘብ አቅም ላይ የመድረስን ትጋት አዳብሩ፡፡ •  ምን ያህል አሪፍ የፍቅር አጋር እንደሆናችሁ ለፍቅረናችሁ ለማስመስከር መታገል አቁሙና ከአንድ እውነተኛ ፍቅረኛ የሚጠበቀው ባህሪይና ማንነት ምን እንደሆነ በመለየት ያንን አዳብሩ፡፡ ራሳችሁን ለማስመስከር የምትታገሉት ትግል የማያዛልቃችሁ፣ ስለሆናችሁትና አለኝ ስለምትሉት ነገር እንዲያዩላችሁ የምትፈልጓቸው ሰዎች መስፈርት እንደየግል እይታቸውና ባህሪያቸው የተለያየ ስለሆነ ምንም ያህል ብትታገሉም ከቁጥርም ላይከቱት ስለሚችሉ ነው፡፡ ይህ ጉዞ የማያልቅና አድካሚ ጉዞ ነው፡፡ Dr. Eyob Mamo

Open in Telegram
Views154−36%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#2592Photo
Views92−62%vs avg
Forwards1
Reactions4
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
7 h38
66 h92
70 h92
  1. After 6 hours38
  2. Total to date92
#2590Text
Views108−55%vs avg
Forwards1
Reactions6
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
3 h21
19 h69
35 h81
68 h106
  1. After 24 hours69
  2. Total to date108
#2587Text
Views103−57%vs avg
Forwards0
Reactions3
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
8 h35
39 h69
70 h103
  1. Total to date103
#2585Text
Views114−52%vs avg
Forwards0
Reactions4
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
4 h30
19 h37
34 h72
  1. After 6 hours30
  2. After 24 hours37
  3. Total to date114
#2584Text
Views90−62%vs avg
Forwards0
Reactions2
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
11 h26
26 h54
72 h90
  1. After 24 hours54
  2. Total to date90
#2583Textedited
Views430+80%vs avg
Forwards4
Reactions3
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
13 h180
28 h311
74 h430
  1. After 24 hours311
  2. Total to date430
#2582Text
Views109−54%vs avg
Forwards0
Reactions0
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
7 h25
36 h73
  1. After 6 hours25
  2. Total to date109
#2581Text
Views416+74%vs avg
Forwards1
Reactions6
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
31 h250
74 h416
  1. After 24 hours250
  2. Total to date416
#2579Text
Views108−55%vs avg
Forwards0
Reactions2
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
32 h78
75 h108
  1. After 24 hours78
  2. Total to date108
#2578Text
Views119−50%vs avg
Forwards1
Reactions7
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
33 h91
76 h119
  1. Total to date119
#2575Text
Views124−48%vs avg
Forwards0
Reactions4
Comments0
#2574Text
Views155−35%vs avg
Forwards2
Reactions1
Comments0
#2573Text
Views162−32%vs avg
Forwards3
Reactions8
Comments0
#2571Photo
Views184−23%vs avg
Forwards0
Reactions1
Comments0
#2569Photo
Views213−11%vs avg
Forwards0
Reactions1
Comments0
#2568Photo

Forwarded from ኖህቶኤል ከመጻሕፍት ገፅ📚

ሁላችሁም በምሽት እንቅልፍ የማይወስዳችሁ፣ ሁሌም ብቻችሁን መሆንን የምትመርጡ እና ውስጣችሁ በጭንቀት የተሞላ ሰዎች... ​እስከዚህ ድረስ፣እንዲህ እስክትሰበሩ ድረስ የጎዳችሁ ምንድን ነው? ​ይህንን ጥያቄ እዚህ መመለስ ግዴታ አይደለም። የሁሉም ጥያቄ መልስ ለኮሜንት section የሚሆን አይደለም፤ ማወቅ ፈልጌም አይደለም የጠየኳችሁ ቢያንስ ዝም ብላችሁ ለራሳችሁ መልሱለት። ​እስከዛሬ ካላደረጋችሁት  ዛሬ ማንም ሳያይ፣ ማንም ሳይሰማ የውስጣችሁን ጫጫታ በትኩረት አዳምጡት። ​ያለፋችሁበትን ሕመም፣ የተሸከማችሁትን ከባድ ሸክም እና ውስጣቹህን እየረበሸውም ፈርታቹህ የተዋችሁትን ጥያቄዎች ለራሳችሁ ግልጽ በመሆን ብቻ አስቧቸው። ​ዛሬ ያላችሁበት ከባድ ስሜት እና ውጣ ውረድ ዘላለማዊ አይደለም! ደረጃው ይለያያል እንጂ ሁሉም ሰው በራሱ ዓይን ሲታይ በራሱ ትከሻ የሚከብደው የራሱ የሆነ ችግር አለበት። ​የቱንም ያህል ከባድ ጊዜ እና ስሜት እያሳለፋችሁ ቢሆንምኳን በዛው ቅጽበት ግን ከእናንተ የባሰ ችግር ውስጥ ያለ ሰው እንዳለ አስታውሱ። ከእናንተ የባሰ ከባድ ፈተና አሳልፈው በጸጥታ የሚኖሩ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ሰዎች አሉ። እናንተ ከዚህ በፊት የማያልፍ የሚመስል፣ ዛሬ አይነጋም ያላችሁበትን ቀን አልፋቹሃል እነዚህን ማስተንተን ላለንበት ነገር ለማመስገንም በራሳችን ተስፋ ከመቁረጥ ይልቅ በራሳችን እንድንኮራም ​ዕድል ይሰጠናል! አንዳንዴኮ ዞር ብለህ ብለሽ ብታይ  ያንንም አልፌ ነበር ጀግና ነኝ ትላለህ ለራስህ ​ራሳችሁን ስትረዱ ዝምታችሁ ራሱ ህመም ብቻ ሳይሆን መሸሸጊያ ሆኖ መፈወስ ይጀምራል። ​አንዳንዴ ትልቁ ፈውስ የሚጀምረው ማንም ሳይሰማ ለራሳችን እውነተኛና ግልጽ ስንሆን ነው።😇

Open in Telegram
Views211−12%vs avg
Forwards1
Reactions7
Comments0
#2566Text
Views744+211%vs avg
Forwards3
Reactions3
Comments0
#2565Text
Views215−10%vs avg
Forwards0
Reactions2
Comments0