AI ChatbetaAccount
ዘ ተ ሐ ር ያ ን 🧘🏻‍♂️

ዘ ተ ሐ ር ያ ን 🧘🏻‍♂️

እኔ ምናቤ ውስጥ የተፈጠረብኝን አልያም አንብቤ የወደድኩትን አሰፍራለሁ። . . . ለማንኛውም ሀሳብ ወይም አስተያየት inbox:- @Beck1me

Username
@whispers_of_thought
Category
Quotes
Country
EthiopiaEthiopia
Created
, 4 years
Subscribers1,140−4 last week
Avg views per post, 7d89−58.4% vs prev 7d
ERR7.79%last 7 days

Subscribers, 30 days

Nov 17 – Nov 24−4 (−0.3%)

Show as table
DateSubscribers
Nov 17, 20261,144
Nov 18, 20261,144
Nov 19, 20261,143
Nov 20, 20261,143
Nov 21, 20261,143
Nov 22, 20261,143
Nov 23, 20261,142
Nov 24, 20261,140

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 2, 20261,322
Nov 3, 2026257
Nov 4, 2026538
Nov 6, 2026480
Nov 7, 2026222
Nov 8, 2026211
Nov 9, 2026213
Nov 10, 2026179
Nov 11, 2026184
Nov 12, 2026159
Nov 13, 2026288
Nov 14, 2026123
Nov 15, 2026214
Nov 16, 2026109
Nov 17, 2026260
Nov 18, 2026114
Nov 19, 2026106
Nov 21, 202696
Nov 22, 2026112
Nov 23, 202646

Most viewed this month

  1. 01
    Views1.32K
    Forwards6
    Reactions8
    Comments0
  2. 02
    Views832
    Forwards4
    Reactions2
    Comments0
  3. 03
    Views744
    Forwards3
    Reactions3
    Comments0
  4. 04
    Views452
    Forwards4
    Reactions5
    Comments0

Latest posts

#2597Photo
Views39−84%vs avg
Forwards0
Reactions3
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h15
3 h20
4 h23
8 h25
24 h37
25 h39
  1. After 1 hour15
  2. After 6 hours25
  3. After 24 hours37
  4. Total to date39
#2596Photo

...... ፨ ..... የተወለድኩት ትንሽ መንደር - አድጌም ማታድግ ነገር አድጌም ማላድግ ህፃን - ሳላድግ የሆንኩኝ ማገር እንዲያ ነው እንዲ ነው ብዬ - ቁስሌን ችዬ አልናገር አንገቴ ለራሴ ከብዶ - ተሸከምኩ አንድ ሙሉ ሀገር ... የልጅ ነው ገላዋ የለም - ልጅ ሆኜ አላውቅም ስኖር ልጅነት መራራ ሀሞት ነው - እኔ ጋ አይደለም ክኖር መኖር... ለራሴ ብዬ ባይሆንም - እንዳልጣል አጣፍጦኛል ግን ጨውነት ክብር የለው - ከራሴ ገፅ አጥፍቶኛል በስሜ ወጣ ፁፉ እንጂ - ታሪኩ ስለኔ አይደለም የሰዉ ሕይወት ነው የኖርኩት - የራሴ የምለው የለም ። ... ሲጀመር ቤተሰቦቼ ለራሳቸው ወለዱኝ - ሆንኩኝ ከንብረታቸው አንዱ " ይወዱሻል " አላቹ ኣ? አዎ ቀይዋን ላም እንደሚወዱ። ... ከዛ ሳልጀምረው ( ሳልኖረው ) ልጅነቴን - "ሚጣ ስታድጊ ልምጣ " ሳልባል የማላቀው (የማያውቀኝ) (በዳሌ ጡት የከጀለኝ )- ከሩቅ ሀገር መጣልኝ ባል ። .. እሱ ባሏ ነኝ ቢልም - እኔ ግን ሆኜ አላውቅም ሚስት የኖርኩት ስፈልግ ብቻ - ከዱላው አንዱን እንዲስት ... ከጭኔ መሀከል ግርፊያ ከሌቴ አድካሚ ልፊያ ወለድኩለት ሶስት ልጆቹን - የሱ ናቸው የግሉ ንብረት እኔም የወላጅ ሞግዚት - ገረድ "የአንቺ " ላሉኝ ቤት:: ... እና ታሪኬ ልበል ? - እንዲስ ድፍረት አይወጣኝም እኔኮ አይደለም ታሪክ - ከ " አንቺ " ውጪ ስም የለኝም። ......... :- Written by Geuzel Inspired by " አንቺ "😞( don't know her name ) 03/01/19 እሁድ

Open in Telegram
Views50−79%vs avg
Forwards0
Reactions2
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h7
2 h21
4 h27
7 h39
24 h50
28 h50
  1. After 1 hour7
  2. After 6 hours39
  3. After 24 hours50
  4. Total to date50
#2595Text
Views48−80%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h6
2 h17
4 h24
26 h48
30 h48
  1. After 1 hour6
  2. After 6 hours24
  3. After 24 hours48
  4. Total to date48
#2594Text
Views70−71%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
15 h38
25 h63
47 h70
  1. After 24 hours63
  2. Total to date70
#2593Text

ራሳችሁን ለራሳችሁ አስመስክሩ! ራሳችሁን ለሌሎች ሰዎች ለማስመስከር የምትታገሉትን ትግል አቁሙና ራሳችሁን ለራሳችሁ አስመስክሩ፡፡ ራስን በራስ ማስመስከር ማለት ባጭሩ ካወጣነው ጤናማ የሕይወት ከፍታና የኑሮ ሁኔታ አንጻር ለመኖር ከራስ ጋር በመስማማት የምንችለውን ማድረግ ማለት ነው፡፡ የዚህ ተቃራኒ ራስን ለሌላ ሰው የማስመስከር ጡዘት የእኛን ስኬታማነት ለሰዎቹ እይታ፣ ባህሪይና ማንነት አሳልፈን በመስጠት ዳኞቹ እነሱና እነሱ ብቻ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል፡፡ ስለሆነም ሩጫችንን ካልተቀበሉት የበለጠ እንሮጣለን፣ ሁኔታችን ካልጣማቸው ሌላ ሁኔታ ለመፍጠር እንታገላለን፡፡ •  ምን ያህል እንደምታውቁ ለሌላ ሰው ለማስመስከር መታገል አቁሙና በተሰማራችሁበት ዘርፍ አቅማችሁ የፈቀደውን ያህል እውቀትን አዳብሩ፡፡ •  ምን ያህል ጨዋ እንደሆናችሁ ለሌላ ሰው ለማስመስከር መታገል አቁሙና ማዳበር የሚገባችሁን ጨዋ ባህሪይ በመለየት ያንን ጨዋነት አዳብሩ፡፡ •  ምን ያህል ገንዘብና ሃብት እንዳላችሁ ለሌላ ሰው ለማስመስከር መታገል አቁሙና ላወጣችሁት የሕይወት ደረጃና ለምትከተሉት ዓላማ የሚመጥን የገንዘብ አቅም ላይ የመድረስን ትጋት አዳብሩ፡፡ •  ምን ያህል አሪፍ የፍቅር አጋር እንደሆናችሁ ለፍቅረናችሁ ለማስመስከር መታገል አቁሙና ከአንድ እውነተኛ ፍቅረኛ የሚጠበቀው ባህሪይና ማንነት ምን እንደሆነ በመለየት ያንን አዳብሩ፡፡ ራሳችሁን ለማስመስከር የምትታገሉት ትግል የማያዛልቃችሁ፣ ስለሆናችሁትና አለኝ ስለምትሉት ነገር እንዲያዩላችሁ የምትፈልጓቸው ሰዎች መስፈርት እንደየግል እይታቸውና ባህሪያቸው የተለያየ ስለሆነ ምንም ያህል ብትታገሉም ከቁጥርም ላይከቱት ስለሚችሉ ነው፡፡ ይህ ጉዞ የማያልቅና አድካሚ ጉዞ ነው፡፡ Dr. Eyob Mamo

Open in Telegram
Views154−36%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#2592Photo
Views92−62%vs avg
Forwards1
Reactions4
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
7 h38
66 h92
70 h92
  1. After 6 hours38
  2. Total to date92
#2590Text
Views108−55%vs avg
Forwards1
Reactions6
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
3 h21
19 h69
35 h81
68 h106
  1. After 24 hours69
  2. Total to date108
#2587Text
Views103−57%vs avg
Forwards0
Reactions3
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
8 h35
39 h69
70 h103
  1. Total to date103

All posts

Connections