Posts of Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

newest first

#53635Photo

4 ጉዳዮች‼ 📌ደደቢት አካባቢ በርከት ያሉ የህውሃት መካከለኛና የታች አመራሮች መያዛቸው ተሰምቷል።በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተብሏል። 📌መከላከያ መቀሌ ከተማ ውስጥ ለውስጥ አይንቀሳቀስም።የትግራይ የሰላም ኃይል ነው በከተማዋ የተሰማራው።መከላከያ የከተማዋን ዙሪያ መግቢያና መውጫ ይዟል።ከፊል ኃይሉ ከተማውን አቋርጦ ወደ ውቅሮ አቅጣጫ ወጥቷል ተብሏል። 📌ዛሬ አዲግራት በዛ ያሉ የድሮን ጥቃቶች መፈፀማቸው ታውቋል።ጉዳቱም ከፍተኛ እንደነበር ተነግሯል። 📌ጥቂት የህውሃት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ኤርትራ ያልሄዱ ቀጥታ እጃቸው ለመከላከያ መስጠታቸው ተሰምቷል። ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Open in Telegram
Views14,809−55%vs avg
Forwards10
Reactions239
Comments0
#53634Photoalbum
Views16,298−50%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#53633Photoalbum
Views16,299−50%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#53632Photoalbumedited

የምክክሩ ሰነድ ተሰጠ‼ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ከብሔራዊ ምክክሩ የተገኙ የአጀንዳ ነጥቦችን እና ምክረ ሐሳቦችን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲሁም ለፌደራል እና ለክልል መንግሥታት በይፋ አስረክቧል።ሰሞኑን ሙሉጰሰነዱ ለህዝብ ይፋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Open in Telegram
Views15,997−51%vs avg
Forwards0
Reactions88
Comments0
#53630Photoedited

ሶማሊያ ለኢትዮጵያ የባህር በር ለመስጠት ፈቃደኛ መሆኗን ገለጸች‼ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሃሰን ሼክ ማህሙድ ለአልጀዚራ በሰጡት ቃለመጠይቅ፣ ሀገራቸው ለኢትዮጵያ በሶማሊያ ግዛት በኩል የባህር በር የመስጠት ተቃውሞ እንደሌላት ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ከኢትዮጵያ ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዳላቸው የገለጹ ቢሆንም፣ ስለ ዝርዝር ሁኔታዎች ግን አላብራሩም። ኢትዮጵያ በበኩሏ አስተማማኝ የባህር በር ማግኘት ለኢኮኖሚዋ ወሳኝ እንደሆነ የምትገልጽ ሲሆን፣ ሁለቱ ሀገራት ከቀደመው ውጥረት በኋላ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እየሠሩ ይገኛሉ። ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Open in Telegram
Views11,957−63%vs avg
Forwards13
Reactions164
Comments0
#53629Photoedited

አሜሪካ ድሮኖችን አቅልጦ የሚያተን አዲስ ቴክኖሎጂ ወደ ሥራ አስገባች‼ አሜሪካ ከፍተኛ የብርሃን ኃይል (High-Energy Laser) በመጠቀም ድሮኖችን አቅልጦ የሚያተን አዲስ የጦር ቴክኖሎጂ በሖርሙዝ ሰርጥ ላይ ወደ ተግባር ማስገባቷን ኢንተረስቲንግ ኢንጂነሪንግ ዘገበ። ይህ የሌዘር ቴክኖሎጂ ድሮኖችን በሚሳኤል የመምታት ልማዳዊ አሠራር የሚቀይር ሲሆን፣ ራዳር ያየውን ድሮን በብርሃን ፍጥነት በሚላክ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል አማካኝነት ሴንሰሮቹንና የኤሌክትሪክ መስመሮቹን አቅልጦ በማትነን በቅጽበት ይጥላቸዋል ተብሏል። ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Open in Telegram
Views14,924−54%vs avg
Forwards1
Reactions85
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h9,677
1 h14,924
  1. After 1 hour14,924
  2. Total to date14,924
#53628Photo

መኪናዎን ለመሸጥ ማለቂያ የሌላቸው ስልክ ጥሪዎች እየተደወለሎት ፣ ከገበያ ያነሰ ዋጋ እየተሰጦት እንዲሁም ውስብስብ የሆነ የስም ማዘዋወር ሂደት ሰልችቶዎታል? Mekina የዚህ ባለሙያ እና ታማኝ አጋሮ ነው። ጥልቅ የሀገር ውስጥ ገበያ እውቀትን ከቀጥተኛ እና ግልጽ ሂደት ጋር አዋህደን ለመኪናዎ ምርጥ ዋጋን እንዲሚያገኙ  እናረጋግጥሎታልን። በጥሩ ሁኔታ የተያዘውን  ተሽከርካሪዎን ብልህ እና ቀላል ምርጫ እንዳደረጉ ለመተማመን መኪናዎን ወደ መኪና መሸጫችን ይዘው ይምጡ፤ ሙያዊ ግምገማ ያግኙ እና ገንዘብዎን ይዘው ይሂዱ።  ቀጣይ ከ እርሶ የሚጠበቀው ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመንካት የሽያጩን ሃላፊነት ለእኛ መስጠት ነው፡፡ https://t.me/mekina Mekina'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን።

Open in Telegram
Views15,162−54%vs avg
Forwards0
Reactions14
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h10,280
1 h15,162
  1. After 1 hour15,162
  2. Total to date15,162
#53627Photoedited

ጀኔራል ፀጋዬ ተካ(ማርክስ) ወደ መከላከያ ሰራዊት መግባታቸው ታውቋል።ጀኔራሉ በሸረሪናው ጥቃት ወቅት ተጠርጥረው ታስረው እንደነበር ሲነገር ቆይቷል።ምሽቱ ህዋነ ወደሚገኘው መከላከያ ሰራዊት በሰላም መቀላቀላቸው ተነግሯል።ከጥቃት ለማምለጥ በራሳቸው ተነሳሽነት ያደረጉት ነው ተብሏል። ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Open in Telegram
Views16,938−48%vs avg
Forwards12
Reactions115
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h13,022
2 h16,938
  1. After 1 hour13,022
  2. Total to date16,938
#53626Video

👉ከ 500 ሸህ ብር ጀምሮ እንደ አቅምዎ ሱቅ እና መኖሪያ 👉 ገራዶ መነሀሪያ 👉 መሠረተ ልማት የተሟላለት ለአጭር ጊዜ (እስከ መስከረም 30) ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ 👉 በአካል ስራችንን እና ሳይታችንን ጎብኝተው ሲመርጡን ብቻ ይቀላቀሉ። ከ ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት - ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111           0914053853 ሊንክ: https://t.me/CyMSa4WStw84YTM0

Open in Telegram
Views17,291−47%vs avg
Forwards0
Reactions12
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h13,600
2 h17,291
  1. After 1 hour13,600
  2. Total to date17,291
#53625Photoedited

መከላከያ መቀሌን አልፎ ጉዞውን ወደ ኤርትራ ድንበር ማድረጉ ታውቋል።ከመቀሌ በኋላ ሳፊያ እና አዲ አከል የተባሉ አካባቢዎችን መያዙ ተሰምቷል።የሀገረ ሰላምን ጨምሮ ከመቀሌ የሚያስወጡ መንገዶችን መያዙ ተነግሯል።በሌላ በኩል የመከላከያ ልዩ ዘመቻ ከትግራይ የሰላም ኃይል ጋር የመቀሌ ተቋማትን ከዝርፊያ ለመጠበቅ ስምሪት እያደረጉ መሆኑ ተነግሯል። ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Open in Telegram
Views20,149−38%vs avg
Forwards21
Reactions80
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h4,232
2 h20,149
  1. Total to date20,149
#53624Photoalbum
Views21,030−36%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h6,685
2 h21,030
  1. After 1 hour6,685
  2. Total to date21,030
#53623Photoalbum
Views21,080−36%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h6,988
2 h21,080
  1. After 1 hour6,988
  2. Total to date21,080
#53622Photoalbum

🌟 በካዛንቺስ መሃል ከተማ — ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ✅በአዲስ አበባ prime location ካዛንቺስ ሳይት፣ በሁሉም አቅጣጫ በ ፓርኮች እና መዝናኛዎች የተከበበ፣ ✅ ምንም አይነት የመሰረተ ልማት (የውሃ፣ የመብራት፣ የመንገድ) ስጋት የሌለበት ድንቅ የመኖሪያ መንደር! ✅ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ጋር በጋራ (70/30)  በፍጥነት እየተገነባ ያለ  እጅግ ዘመናዊ compound አፓርታማ ✨ ልዩ ጥቅሞች፦ ✅Fixed Rate፦ ቤቱን እስኪረከቡ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም የወለድ ክፍያ የለውም! ምቹ አከፋፈል፦ በሂደት (progress )የሚከፈል ታማኝነት፦ በኩባንያው ቀጥተኛ የሽያጭ ባለሙያ በኃላፊነት የሚስተናገዱበት 🚪 ያሉን የአማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር (15% ቅድመ ክፍያ ብቻ) 🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር 🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር 🛏 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,510,600 ብር 🛏 ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 16,961,120 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 2,544,168 ብር 💥ዛሬ ነገ እያሉ እድሉ እንዳያመልጥዎት ❗️አሁኑኑ ይደውሉ — ሳይቱን ይጎብኙ! 📱 ስልክ፦ +251911636790             👤 የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪና ኃላፊ 📲👇በ WhatsApp ማግኘት ከፈለጉ https://wa.me/251777636790 📲Channel: https://t.me/https://t.me/addis_home_finder 📲Telegram : @kassu23

Open in Telegram
Views19,768−40%vs avg
Forwards0
Reactions13
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h6,297
2 h19,768
  1. After 1 hour6,297
  2. Total to date19,768
#53621Photoedited

'ደረቅ ሀቅ ጉሮሮ ይቀዳል' አማራ "ዓሰብ የኢትዮጵያ ነች ያልነው ዓሰብ የኢትዮጵያ ስለሆነች ነው። 100% (መቶ በመቶ) ፒሬድ! በተንኮልና በሸፍጥ አስመራና አዲስ አበባ ሆናችሁ ወስዳችኋታል። ያኔ የተናገራችሁት የለም። በዚያን ጊዜ የሚናገር ሰው አንገቱ ይቆረጣል። አማራ እንደሚለው 'ደረቅ ሀቅ ጉሮሮ ይቀዳል'። ምን ማለት ነው፤ መቼ፣ ለማን፣ የት ልናገር የሚል ነገር ነበረ ጄነሬሽኑ የሚጠብቀው። አሁን ደግሞ የኢትዮጵያን ዓሰብ የሚያስመልስ ጄነሬሽን አለ። ስልጣን ላይ ያለው መንግስት የዚህ ጄነሬሽን ነው። በጠቃላላ የኢትዮጵያ ህዝብ በዚህ ተስማምቷል። ዓሰብ የኛ ነው አይደለም አሁን ጥያቄው፣ እንዴት ነው የምንመልሰው ነው። ስለዚህ አዎ በጉልበት ነው የወሰዳችሁት፣ በጉልበት ይመለሳል ክፉ ከመጣ። ነገር ግን በጉልበት ለመመለስ አንፈልግም። ይልቁንስ ወደ ጉልበት ከሚኬድ ብንተባበር፣ የኤርትራ ክቡር ህዝብ አንድም የማይንቀሳቀስ በአሮጌ የጥንት እቃዎች የተሞላ ሙዚየም የምትመስል ሀገር ውስጥ አጭቆ፣ ያውም ያን ሙዚየም ጎብኚ የሌለው አድርጎ ማቆየታችንን አቁመን፣ ከኢትዮጵያ ድንበር እጅህን አውጣ! ፅንዶን አቁም! ..የምታደርገውን ድጋፍ አቁም! ይሄን ካላቆመ፤ It is a matter of time (የጊዜ ጉዳይ ነው)!" ጀኔራል ባጫ ደሌ ከተናገሩት የተወሰደ ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Open in Telegram
Views25,910−21%vs avg
Forwards11
Reactions79
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h5,771
4 h25,910
  1. After 1 hour5,771
  2. Total to date25,910
#53620Photo

👬 ልዩ  ጥቆማ‼️‼️ አዲስ አበባ ከተማ ላይ ምን መግዛት ይፈልጋሉ???? 👉ከመኖርያ ቤት፣ እስከ ንግድ፣ ቤት 👉 እናም የተለያዩ ህንፃወች  ሆቴል አፓርታማ  ኮንዶሚኒየም  ባዶ ቦታ፣ የፈለጉት ሁሉም ከእኛ ጋር አለ 👍‼️ ያለምንም~ ድካም~  ገንዘቦ ን ~ወደ ~ንብረት ! ንብረቶን ~ወደ ~ገንዘብ ~ይቀይሩ !! 👍👉 ከስር ያለውን ሊንክ Join በማድረግ  👉 በቴሌግራም ቻናላችን ሁሉንም ይመልከቱ Join👇👇👇👇 https://t.me/Zelie1921 https://t.me/Zelie1921 https://t.me/Zelie1921

Open in Telegram
Views25,643−22%vs avg
Forwards0
Reactions8
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h7,005
4 h25,643
  1. After 1 hour7,005
  2. After 6 hours25,643
  3. Total to date25,643
#53619Videoedited

ቪዲዮ:-📌የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ለትግራይ የሰላም ኃይሎች ያደረጉት አቀባበል። 📌ጀነራል ጻድቃን "ጦርነቱ ከተጀመረ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ መቀሌ እንገባለን" ብለው ነበር::እንዳሉትም ሆኗል። ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Open in Telegram
Views30,097−8%vs avg
Forwards101
Reactions142
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h6,643
6 h30,097
  1. After 1 hour6,643
  2. After 6 hours30,097
  3. Total to date30,097
#53618Photo

🌼  የ አዲስ አመት ልዩ ቅናሽ ሊጠናቀቅ  10 ቤቶች ብቻ ቀሩ🌼 🌼ዲ ኤም ሲ ሪልእስቴት እንኳን ለ 2019 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ ለ ውድ ደንበኞቹ 📍ለቡ መብራት በሚገኘው ዘመናዊ መንደር ውስጥ የመኖሪያ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች ላይ ልዩ ቅናሽ ማድረጉን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ⛔️ በ ካሬ 10,000 ብር ቅናሽ የተደረገባቸው ቤቶች.         ⤵️ 🌼 ባለ 1 መኝታ ከ 982,700 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🌼 ባለ 2 መኝታ ከ 1,589,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🌼 ባለ 3 መኝታ ከ 1,896,675 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🌼 ባለ 4 መኝታ ከ 2,723,175 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ⛔️ እንዲሁም በ ካሬ 100,000 ብር ቅናሽ የተደረገባቸው   ⤵️ 🌼 የንግድ ሱቆችን በ 25% ቅድመ ክፍያ ማለትም ከ 1 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🌼 ቅድመ ክፍያዎን ከፍ አድርገው ሲከፍሉ  እስከ 30% የሚደርስ የ አዲስ ዓመት ስጦታ ቅናሽ ያገኛሉ🌼 🌼 ታዲያ ይህ ልዩ ቅናሽ ሳያመልጦት ይደውሉ ቀጠሮ ያሲዙ 📞 +251996575157 WhatsApp https://wa.me/+251996575157?text=I%20am%20interested%20on%20some%20more%20information Telegram https://t.me/Re22Dmc?text=I%20want%20more%20info%20on%20this

Open in Telegram
Views29,704−9%vs avg
Forwards0
Reactions15
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h7,845
6 h29,704
  1. After 1 hour7,845
  2. After 6 hours29,704
  3. Total to date29,704
#53617Photoedited

ጀነራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ 5 አመራሮች ወደ ኤርትራ ተወሰዱ ተባለ‼ በመቐለ HZ ሆቴል ታስረው የነበሩት ጀነራል ታደሰ ወረደ፣ ኢሳይያስ ታደሰ፣ ተወልደ ዕምበብ፣ ነጋሽ (ሸኾርተት) እና ኮሎኔል ገብረእግዚአብሔር (ሓመድ ሸጠ) በሃይል ወደ አስመራ መወሰዳቸውን ተሰምቷል። መከላከያ ትናንት ምሽት መቀሌን ከመቆጣጠሩ በፊት በሆቴሉ ዙሪያ ከፍተኛ የጸጥታ ውጥረት ሰፍኖ ውሏል። በመጨረሻም የሆቴሉን በር በመስበር በዓዲግራት መስመር አድርገው ወደ ኤርትራ እንደወሰዷቸው ጋዜጠኛ ዳዊት ነግሮናል። ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Open in Telegram
Views29,734−9%vs avg
Forwards3
Reactions90
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h14,328
6 h29,734
  1. After 1 hour14,328
  2. After 6 hours29,734
  3. Total to date29,734
#53616Photoalbum
Views28,978−11%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h2,278
7 h28,978
  1. After 6 hours28,978
  2. Total to date28,978
#53615Photoalbum
Views29,868−9%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h2,277
7 h29,868
  1. After 6 hours29,868
  2. Total to date29,868
#53614Photoalbum

<< በ ደሴ ከተማ መሀል ፒያሳ ላይ የሚገኘው አንጋፋው ፋምየስ ትሬዲንግ ለቢሮዎ፣ ለትምህርት ቤት ወይም ለንግድ ድርጅትዎ ጥራት ያላቸውን ዕቃዎች ይዞላቹ መቷል ‼️>> 🎓አጠቃላይ የጽህፈት መሣሪያዎች እና የትምህርት ቤት ግብዓቶች 🖨 አዳዲስ ፣ ዘመናዊ ፕሪንተሮች እና የፎቶ ኮፒ ማሽኖች ⌨️ላፕቶፖች፣ ኮምፒዩተሮች እንዲሁም የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች ⭐️ጠንካራ እና ውብ የቢሮ ፈርኒቸሮች ⚙️ማሽነሪዎች እና ልዩ ልዩ የንግድ መገልገያ መሣሪያዎች ➡️ጥራት ከመተማመን ጋር ሲጣመር — ምርጫዎ ፋምየስ ይሆናል! 📍አድራሻችን፦ ደሴ፣ ፒያሳ ፣ ኢማን ህንፃ ግራውንድ ላይ 📞ስልክ ቁጥር፦ 0914313106  |  09248811-11 | 0911518929 | 09 11 336880 🚀ቴሌግራም፦ @famyestradings 💙Facebook https://www.instagram.com/famyesplc?stkn=MTMwcXprMmdrd3Bzcg== ⚙️ website famyestrading.com 🌐Instagram https://www.facebook.com/share/14qcX3dwfc7/ 🤝ፋምየስ — ጥራት እና ታማኝነት መለያቸን ነው !

Open in Telegram
Views27,644−15%vs avg
Forwards0
Reactions6
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h2,254
7 h27,644
  1. After 6 hours27,644
  2. Total to date27,644
#53613Photoalbum
Views31,578−3%vs avg
Forwards10
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h9,346
9 h31,578
  1. After 1 hour9,346
  2. Total to date31,578
#53612Photoalbum
Views32,152−2%vs avg
Forwards10
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h9,346
9 h32,152
  1. After 1 hour9,346
  2. Total to date32,152
#53611Photoalbum
Views31,498−4%vs avg
Forwards10
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h9,346
9 h31,498
  1. After 1 hour9,346
  2. Total to date31,498
#53610Photoalbumedited

የፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ወደ ግብፅ ካይሮ አመሩ‼ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ዛሬ ወደ ግብፅ ካይሮ አመርተዋል። የፕሬዝዳንቱ ጉዞ በትግራይ ክልል ውስጥ የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የወታደራዊ እና የፖለቲካ ለውጦች እየታዩ ባሉበት ወቅት መሆኑ የብዙዎችን ትኩረት ስቧል።ከግብፅ አውሮፕላን ተልኮላቸው ነው ካይሮ የደረሱት። የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃሙድ ከግብፅ፣ ኤርትራ እና ሱዳን መሪዎች ጋር ለመከር በትናንትናው እለት ወደ ካይሮ አምርተዋል።ከሰሞኑ ኢትዮጵያና ጅቡቲ ነበሩ።ውይይቱ በአላሜይን ከተማ በሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ጎን ለጎን ዛሬ የሚካሄድ ሲሆን፣ በቀጣናው ውጥረት በነገሰበት ወቅት የሚደረግ ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴ ነው። ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Open in Telegram
Views29,643−9%vs avg
Forwards10
Reactions55
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h9,046
9 h29,643
  1. After 1 hour9,046
  2. Total to date29,643
#53609Videoalbum
Views29,656−9%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h9,044
9 h29,656
  1. After 1 hour9,044
  2. Total to date29,656
#53608Photoalbum
Views29,283−10%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h8,443
9 h29,283
  1. After 1 hour8,443
  2. Total to date29,283
#53607Photoalbum

‼️እኛ እያለን #አይጥ እና #በረሮዎች ከእርሶ ጋር በ አዲሱ ዓመት  አብረዉ አይዘልቁም ! 💯% አስተማማኝ የሆነ #የበረሮ እና #የአይጥ ማጥፊያ ባሉበት ይቀበሉ! 📍#አዲስ_አበባ    📍#ደሴ 📍#ኮምቦልቻ   🚚 ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ በ 30 ደቂቃ ያሉበት ስናደርስ በሌሎች ከተማዎች በፖስታ ቤት እንልካለን! ‼️ ከመጨረሳችን በፊት    ፈጥነዉ ይደዉሉልን‼️ 📞0954633900 📞0954633900 ✍ወይም ስልኮንና አድራሻዎን በ👉@dubaitera_shop ላይ ይላኩልን።   ✅በዓለም አቀፍ ደረጃ የጥራት ማረጋገጫ ያለዉ ኦሪጅናል Ultrasonic pest repeller 🙏 ❇️በፈለጉት ቦታ ላይ በመሰካት ብቻ  👉አይጦችን🐀 👉 በረሮ 🪳 እና ጉንዳን 👉የወባ ትንኝ(ቢምቢ)🕷  👉ማንኛዉንምበራሪ ነፍሳት ላይ ☠ሊቋቋሙት የማይችሉትን frequency  በመልቀቅ ላይመለሱ እሰከ መጨረሻዉ ይሸኛቸዋል! #ሰዎች ላይ ምንም አይነት ጉዳት የሌለዉ ሲሆን ወጥመድ ልግዛ አይጥ ልጎትት ሳይሉ አይጦችን እንዲሁም በረሮን 100 ሜትር የሚያርቅ ድንቅ የዘመኑ ዉጤት👏👏   😱 በ 1699 ብር ብቻ ይገላገሉ። ‼️ጥቂት ፍሬዎች ሰላስገባን ሳንጨረስ ፈጥነዉ ይዘዙን‼️      👇👇👇👇👇👇 👉📞0954633900 👉📞0954633900 ✍ወይም ስልኮንና አድራሻዎን በ👉@dubaitera_shop ላይ ይላኩልን። 🚚አዲስ አበባ  እና ጠበጠቀስናቸዉ ከተሞች ላይ ያሉበት በነፃ ስናደርስ ለሌሎች ከተሞች በፖስታ ቤት እንልካለን። #ሙሉዋስትና ያለዉ ሲሆን ሰክተዉ አይጥ ወይም ተህዋስ ፎቶ ማንሳት ከቻሉ ሽልማት አሎት!(አይችሉም እንጂ) 🌐ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት @Dubai_tera2 ን   👆👆👆join ይበሉ!

Open in Telegram
Views27,962−15%vs avg
Forwards0
Reactions6
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h8,141
9 h27,962
  1. After 1 hour8,141
  2. Total to date27,962
#53606Photoedited

መንግሥት ሕወሓትንና አዲሱን ጥምረት በሽብርተኝነት ሊፈርጅ ነው ተባለ‼ የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) በመጭው ሰኞ አዲስ መንግስት ይመሰርታል።በዚሁ ወቅት ወይም በቀጣይ ቀናት ሕወሓትንና አዲሱን የታጣቂ ኃይሎች ጥምረት ዳግም በሽብርተኝነት ለመፈርጅ የሚያስችል ረቂቅ ውሳኔ ያሳልፋል የሚሉ መረጃዎች በስፋት እየወጡ ነው። ውሳኔው ጸድቆ ተግባራዊ ከሆነ፦ 📌 የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ይፈርሳል።በደቡብ አፍሪካ የተደረሰው የሰላም ስምምነት በሕግ ደረጃ ያበቃለት ይሆናል። 📌 የድርድር በሮች ይዘጋሉ፦ ከሽብርተኛ አካል ጋር በሕግ መደራደር ስለማይቻል መንግሥት ሙሉ በሙሉ ወታደራዊ መፍትሔ ላይ ብቻ ያተኩራል። 📌 ወታደራዊ እርምጃዎችን ያጠናክራል፦ ለመከላከያ ሠራዊቱ በትግራይ፣ አማራ፣ ኦሮሚያና አፋር ክልሎች እርምጃ ለመውሰድ ሙሉ ሕጋዊና ፖለቲካዊ ሥልጣን ይሰጠዋል ተብሏል። ሠላም ለሀገራችን:ሠላም ለህዝባችን‼ ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Open in Telegram
Views29,754−9%vs avg
Forwards21
Reactions3
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h608
9 h29,754
  1. Total to date29,754
#53603Photo

ነባ አዲስ የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎችን በተመጣጣኝና አስተማማኝ ዋጋ እንገዛለን! ​የምንገዛቸው፦ 🎬 YouTube: ሞኒታይዝ የሆኑ ቻናሎች 🚀 Telegram: ከ 100k+ አባላት በላይ 📱 TikTok: ከ 200k+ ተከታዮች በላይ   📱Instagram - ከ 100k+ አባላት በላይ 🌐 Facebook: ከ 250k+ ላይክ/ፎሎወርስ በላይ ​⚠️ መሟላት ያለበት መስፈርት፦ ​አካውንቶቹ ከማንኛውም የኮፒራይት፣ የቆይታ እገዳ (Strike/Ban) እና ከማንኛውም ሕገ-ወጥ ነገር ነፃ መሆን አለባቸው። ​👉 አሁኑኑ ያነጋግሩን፦ https://t.me/nebaaddis ⚡ ፈጣን እና ታማኝ አገልግሎት! Neba Addis Multimedia

Open in Telegram
Views28,465−13%vs avg
Forwards0
Reactions1
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h1,812
9 h28,465
  1. Total to date28,465