Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Username
@wasulife
Category
Business and startups
Country
Ethiopia
Created
, 7 years
Subscribers259,748−289 in 1 day
Avg views per post, 7d32,708last 7 days
ERR12.59%last 7 days

Subscribers, 30 days

Oct 2 – Oct 3−289 (−0.1%)

Show as table
DateSubscribers
Oct 2, 2026260,037
Oct 3, 2026259,748

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Oct 1, 202641,095
Oct 2, 202635,683
Oct 3, 202625,649

Most viewed this month

  1. 01

    No text

    Photoalbum
    Views44.7K
    Forwards0
    Reactions—
    Comments—
  2. 02

    No text

    Photoalbum
    Views44.3K
    Forwards0
    Reactions—
    Comments—
  3. 03

    No text

    Photoalbum
    Views44.1K
    Forwards34
    Reactions—
    Comments—
  4. 04

    No text

    Photoalbum
    Views43K
    Forwards34
    Reactions—
    Comments—
  5. 05
    Views42.6K
    Forwards17
    Reactions213
    Comments0

Latest posts

#53635Photo

4 ጉዳዮች‼ 📌ደደቢት አካባቢ በርከት ያሉ የህውሃት መካከለኛና የታች አመራሮች መያዛቸው ተሰምቷል።በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተብሏል። 📌መከላከያ መቀሌ ከተማ ውስጥ ለውስጥ አይንቀሳቀስም።የትግራይ የሰላም ኃይል ነው በከተማዋ የተሰማራው።መከላከያ የከተማዋን ዙሪያ መግቢያና መውጫ ይዟል።ከፊል ኃይሉ ከተማውን አቋርጦ ወደ ውቅሮ አቅጣጫ ወጥቷል ተብሏል። 📌ዛሬ አዲግራት በዛ ያሉ የድሮን ጥቃቶች መፈፀማቸው ታውቋል።ጉዳቱም ከፍተኛ እንደነበር ተነግሯል። 📌ጥቂት የህውሃት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ኤርትራ ያልሄዱ ቀጥታ እጃቸው ለመከላከያ መስጠታቸው ተሰምቷል። ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Open in Telegram
Views14,809−55%vs avg
Forwards10
Reactions239
Comments0
#53634Photoalbum
Views16,298−50%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#53633Photoalbum
Views16,299−50%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#53632Photoalbumedited

የምክክሩ ሰነድ ተሰጠ‼ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ከብሔራዊ ምክክሩ የተገኙ የአጀንዳ ነጥቦችን እና ምክረ ሐሳቦችን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲሁም ለፌደራል እና ለክልል መንግሥታት በይፋ አስረክቧል።ሰሞኑን ሙሉጰሰነዱ ለህዝብ ይፋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Open in Telegram
Views15,997−51%vs avg
Forwards0
Reactions88
Comments0
#53630Photoedited

ሶማሊያ ለኢትዮጵያ የባህር በር ለመስጠት ፈቃደኛ መሆኗን ገለጸች‼ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሃሰን ሼክ ማህሙድ ለአልጀዚራ በሰጡት ቃለመጠይቅ፣ ሀገራቸው ለኢትዮጵያ በሶማሊያ ግዛት በኩል የባህር በር የመስጠት ተቃውሞ እንደሌላት ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ከኢትዮጵያ ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዳላቸው የገለጹ ቢሆንም፣ ስለ ዝርዝር ሁኔታዎች ግን አላብራሩም። ኢትዮጵያ በበኩሏ አስተማማኝ የባህር በር ማግኘት ለኢኮኖሚዋ ወሳኝ እንደሆነ የምትገልጽ ሲሆን፣ ሁለቱ ሀገራት ከቀደመው ውጥረት በኋላ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እየሠሩ ይገኛሉ። ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Open in Telegram
Views11,957−63%vs avg
Forwards13
Reactions164
Comments0
#53629Photoedited

አሜሪካ ድሮኖችን አቅልጦ የሚያተን አዲስ ቴክኖሎጂ ወደ ሥራ አስገባች‼ አሜሪካ ከፍተኛ የብርሃን ኃይል (High-Energy Laser) በመጠቀም ድሮኖችን አቅልጦ የሚያተን አዲስ የጦር ቴክኖሎጂ በሖርሙዝ ሰርጥ ላይ ወደ ተግባር ማስገባቷን ኢንተረስቲንግ ኢንጂነሪንግ ዘገበ። ይህ የሌዘር ቴክኖሎጂ ድሮኖችን በሚሳኤል የመምታት ልማዳዊ አሠራር የሚቀይር ሲሆን፣ ራዳር ያየውን ድሮን በብርሃን ፍጥነት በሚላክ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል አማካኝነት ሴንሰሮቹንና የኤሌክትሪክ መስመሮቹን አቅልጦ በማትነን በቅጽበት ይጥላቸዋል ተብሏል። ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Open in Telegram
Views14,924−54%vs avg
Forwards1
Reactions85
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h9,677
1 h14,924
  1. After 1 hour14,924
  2. Total to date14,924
#53628Photo

መኪናዎን ለመሸጥ ማለቂያ የሌላቸው ስልክ ጥሪዎች እየተደወለሎት ፣ ከገበያ ያነሰ ዋጋ እየተሰጦት እንዲሁም ውስብስብ የሆነ የስም ማዘዋወር ሂደት ሰልችቶዎታል? Mekina የዚህ ባለሙያ እና ታማኝ አጋሮ ነው። ጥልቅ የሀገር ውስጥ ገበያ እውቀትን ከቀጥተኛ እና ግልጽ ሂደት ጋር አዋህደን ለመኪናዎ ምርጥ ዋጋን እንዲሚያገኙ  እናረጋግጥሎታልን። በጥሩ ሁኔታ የተያዘውን  ተሽከርካሪዎን ብልህ እና ቀላል ምርጫ እንዳደረጉ ለመተማመን መኪናዎን ወደ መኪና መሸጫችን ይዘው ይምጡ፤ ሙያዊ ግምገማ ያግኙ እና ገንዘብዎን ይዘው ይሂዱ።  ቀጣይ ከ እርሶ የሚጠበቀው ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመንካት የሽያጩን ሃላፊነት ለእኛ መስጠት ነው፡፡ https://t.me/mekina Mekina'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን።

Open in Telegram
Views15,162−54%vs avg
Forwards0
Reactions14
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h10,280
1 h15,162
  1. After 1 hour15,162
  2. Total to date15,162
#53627Photoedited

ጀኔራል ፀጋዬ ተካ(ማርክስ) ወደ መከላከያ ሰራዊት መግባታቸው ታውቋል።ጀኔራሉ በሸረሪናው ጥቃት ወቅት ተጠርጥረው ታስረው እንደነበር ሲነገር ቆይቷል።ምሽቱ ህዋነ ወደሚገኘው መከላከያ ሰራዊት በሰላም መቀላቀላቸው ተነግሯል።ከጥቃት ለማምለጥ በራሳቸው ተነሳሽነት ያደረጉት ነው ተብሏል። ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Open in Telegram
Views16,938−48%vs avg
Forwards12
Reactions115
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h13,022
2 h16,938
  1. After 1 hour13,022
  2. Total to date16,938
#53626Video

👉ከ 500 ሸህ ብር ጀምሮ እንደ አቅምዎ ሱቅ እና መኖሪያ 👉 ገራዶ መነሀሪያ 👉 መሠረተ ልማት የተሟላለት ለአጭር ጊዜ (እስከ መስከረም 30) ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ 👉 በአካል ስራችንን እና ሳይታችንን ጎብኝተው ሲመርጡን ብቻ ይቀላቀሉ። ከ ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት - ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111           0914053853 ሊንክ: https://t.me/CyMSa4WStw84YTM0

Open in Telegram
Views17,291−47%vs avg
Forwards0
Reactions12
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h13,600
2 h17,291
  1. After 1 hour13,600
  2. Total to date17,291
#53625Photoedited

መከላከያ መቀሌን አልፎ ጉዞውን ወደ ኤርትራ ድንበር ማድረጉ ታውቋል።ከመቀሌ በኋላ ሳፊያ እና አዲ አከል የተባሉ አካባቢዎችን መያዙ ተሰምቷል።የሀገረ ሰላምን ጨምሮ ከመቀሌ የሚያስወጡ መንገዶችን መያዙ ተነግሯል።በሌላ በኩል የመከላከያ ልዩ ዘመቻ ከትግራይ የሰላም ኃይል ጋር የመቀሌ ተቋማትን ከዝርፊያ ለመጠበቅ ስምሪት እያደረጉ መሆኑ ተነግሯል። ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Open in Telegram
Views20,149−38%vs avg
Forwards21
Reactions80
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h4,232
2 h20,149
  1. Total to date20,149

All posts

Connections