Посты канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለሱዳን ወገኖች ወደ ውይይት ጠረጴዛ እንዲመጡ ጥሪ አቀረቡ‼ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በሱዳን ያለውን ጦርነት ለማስቆም እና ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ሁሉም የሱዳን ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ሲቪል አካላት ኢትዮጵያ በምታዘጋጀው ሁሉን አቀፍ የውይይት መድረክ ላይ እንዲሳተፉ ይፋዊ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አራተኛ ዓመቱን የያዘው የሱዳን ጦርነት ያስከተለው ሰብዓዊ ቀውስና ውድመት የኢትዮጵያን ሕዝብ ሕሊና የሚነካ ቁስል መሆኑን ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ከማንኛውም የተለየ የፖለቲካ አጀንዳ ነጻ በመሆን እና ከሁሉም ወገኖች እኩል ርቀት ላይ በመቆም፣ ሱዳናውያን ያለ ውጭ ጣልቃ ገብነት በራሳቸው ፍላጎት ተወያይተው የብሔራዊ አንድነት መንግሥት የሚመሠርቱበትን መድረክ እንደምታመቻች አረጋግጠዋል። በመጨረሻም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እና ወዳጅ ሀገራት ለሱዳን ሕዝብ ሰብዓዊ ድጋፋቸውን እንዲያጠናክሩና የሰላም ጥረቱን እንዲደግፉ የጠየቁት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የሱዳን ወገኖች የሀገራቸውን ጥቅም በማስቀደም ለጥሪው አዎንታዊ ምላሽ እንዲሰጡ ጠይቀዋል። በአፍሪካ ህብረት አማካኝነት አዲስ አበባ ይካሄደው ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ንግግር በምን ምክንያት እንደቆመ አልታወቀም። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 7 540 |
| 2 ч | 12 700 |
| 3 ч | 19 152 |
| 4 ч | 20 500 |
- Через 1 час7 540
- Через 6 часов20 500
- Всего сейчас20 500
በዛሬዋ ቀን ከ30 ዓመታት በፊት 175 ሰዎችን አሳፍሮ ወደ ኬንያ ሲበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 767 (በረራ ቁጥር 961)፣ በውቅያኖስ ላይ ተከስክሶ 125 ሰዎች ሕይወታቸውን ያጡበት 30ኛ ዓመት ዛሬ ሞላው። አውሮፕላኑ ከተነሳ ከ20 ደቂቃ በኋላ፣ የመጠጥ ጠርሙስን እንደ ቦምብ የያዙ ሶስት ጠላፊዎች ወደ አብራሪዎቹ ክፍል በመግባት፣ አንጋፋውን አብራሪ ካፒቴን ልዑል አባተን ወደ አውስትራሊያ እንዲበር አስገደዱት። ካፒቴን ልዑል የነዳጅ እጥረት መኖሩን ቢያስረዳም ባለመስማታቸው፣ አቅጣጫውን ወደ ኮሞሮስ ደሴቶች ቀየረ። ነዳጅ በማለቁና ሁለቱም ሞተሮች በመጥፋታቸው፣ ካፒቴኑ አውሮፕላኑን በኮሞሮስ ባህር ላይ ለማሳረፍ ሲሞክር ለሁለት ተከፍሎ ሰጠመ። በአደጋው ሶስቱን ጠላፊዎችና ታዋቂውን ጋዜጠኛ መሐመድ አሊን ጨምሮ 125 ሰዎች ሲሞቱ፤ ካፒቴን ልዑልን፣ ረዳት አብራሪ ዮናስ መኩሪያን እና ስድስት የበረራ ባለሙያዎችን ጨምሮ 50 ሰዎች በሕይወት ተርፈዋል። ይህ ከሆነ ዛሬ 30 ዓመት ሆነው፡፡ ✍️ እሸቴ አሰፋ - ሸገር 102.1 ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 1 090 |
| 2 ч | 11 900 |
| 3 ч | 18 700 |
| 6 ч | 25 731 |
| 7 ч | 26 200 |
- Через 1 час11 900
- Через 6 часов25 731
- Всего сейчас26 200
ማስታወቂያ‼ ነባ አዲስ የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎችን በተመጣጣኝና አስተማማኝ ዋጋ እንገዛለን! 👉 YouTube: 👉 Telegram: 👉 TikTok: 👉Instagram - 👉 Facebook: እዚህ ያገኙናል 👇 https://t.me/nebaaddis ⚡ ፈጣን እና ታማኝ አገልግሎት! Neba Addis Multimedia
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 1 090 |
| 2 ч | 11 100 |
| 4 ч | 17 300 |
| 6 ч | 23 575 |
| 7 ч | 24 000 |
- Через 1 час11 100
- Через 6 часов23 575
- Всего сейчас24 000
አሜሪካና ኢራን‼ የኢራን ዋና ተደራዳሪ መሀመድ ባገር ጋሊባፍ የአሜሪካን ስድብና ዛቻ «የተስፋ መቁረጥ ምልክት» ሲሉ አጣጥለዋል። ዋሽንግተን የወደብ እገዳ ማንሳት፣ ማዕቀብ ማቃለል፣ የታገደ ገንዘብ መልቀቅና ጦርነቱ ማብቃቱን ማወጅን ጨምሮ ሰባት ቅድመ ሁኔታዎችን ሳታሟላ ድርድር እንደማይኖር አስታውቀዋል። ይህ የተባለው አሜሪካ በኢራን የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች፣ ኩባንያዎችና ግለሰቦች ላይ አዲስ ማዕቀብ መጣሏን ተከትሎ ነው።(Irn-Dagu) ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 3 990 |
| 1 ч | 9 410 |
| 4 ч | 17 200 |
| 7 ч | 24 000 |
| 7 ч | 24 699 |
- Через 1 час9 410
- Через 6 часов24 000
- Всего сейчас24 699
💥💥ጊዜው የአባይ ነው 💥💥 Abay Homes Realestate 30% ታላቅ ቅናሽ ጋ ለመኖር እንዲሁም ለ ኢንቨስትመንት አመቺ በሆነችው በ መሃል ሜክሲኮ ከ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን በሽያጭ ላይ ነን ። ከአባይ ሆምስ ሪል እስቴት የ ድርሻወትን ይግዙ። 👉 በተመጣጣኝ ዋጋ እና በ አጭር ጊዜ የሚረከቡት አፓርትመንት አና ሱቅ በ ኢትዮጵያ ብር ብቻ እየሸጥን ነው ✅ 78.3ካሬ ባለ 1መኝታ ቅድመክፋያ 900ሺ ብር ✅125. 5ካሬ ባለ 2መኝታ ቅድመክፋያ 1.5 ሚሊየን ብር ✅ 158.8ካሬ ባለ 3መኝታ ቅድመክፋያ 1.9 ሚሊየን ብር 💥ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት አመቺ የሆኑ ለሱቅ 💥30% ታላቅ ቅናሽ ለትንሽ ጊዜ የሚቆይ ✅ 16 ካሬ 2ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፋያ ✅ እስከ ✅ 50.4 ካሬ እንዲሁም በማሀል ጎተራ ወደቂራ በሚወስደዉ መንገድ መኖሪያ ቤት -ባለ 1መኝታ 66 ካሬ ቅድመክፋያ 689,700 ሺ -ባለ 2መኝታ 110,111.6 ካሬ -ባለ 3መኝታ 145 , 146.4 ካሬ 💥Building facilities ✅ Parking ✅ Back up generator ✅ gymnasium ✅Multipurpose hall ✅ 24 hours CCTV control ✅ Steam and sauna ✅ EV chagrging station ✅ swimming pool ✅ under ground water ✅ Recreational Gated compound ለበለጠ መረጃ : 0942548086 Telegram : @era4679
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 5 100 |
| 1 ч | 9 830 |
| 4 ч | 16 800 |
| 7 ч | 23 500 |
| 8 ч | 24 265 |
- Через 1 час9 830
- Через 6 часов23 500
- Всего сейчас24 265
መከላከያ ሚኒስትር ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ከኃላፊነት ተነሱ‼ የሱማሊያ መከላከያ ሚኒስትር አህመድ ሞአሊም ፋቂ ትናንት ሰኞ በደቡባዊና መካከለኛው ሶማሊያ ከ285 በላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች መገደላቸውን፣ የአየር ድጋፍ መገኘቱን እንዲሁም የፀጥታ ኃላፊነትን ለመረከብ እስከ 20,000 ወታደሮችን የመመልመል እቅድ እንዳለ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ሳለ ከኃላፊነታቸው ተነሱ። መግለጫው ሳያልቅ በወጣ የቤተመንግስት ሹምሽር በምትካቸው ሳዳቅ ኡመር ሀሰን ተተክተዋል። ጉዳዩ መነጋገሪያ ሆኗል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 8 210 |
| 2 ч | 12 700 |
| 3 ч | 17 000 |
| 7 ч | 22 400 |
| 9 ч | 24 472 |
- Через 1 час8 210
- Через 6 часов22 400
- Всего сейчас24 472
📦 ዕቃዎ ከመደብርዎ እየጠፋ እንደሆነ ያውቃሉ? አንዳንድ ጊዜ የንግድ ኪሳራ የሚመጣው ከደንበኛ እጥረት ሳይሆን ከዕቃ አያያዝ ችግር ነው። ሽያጭ ሳይመዘገብ ሲቀር፣ የገባና የወጣ ዕቃ ሳይታወቅ ሲቀር፣ በመጨረሻ የሚያገኙት የትርፍ መጠን ከሚጠብቁት በታች ሊሆን ይችላል። ይህንን ለመከላከል የንግድዎን ሁኔታ በትክክል ማወቅ አስፈላጊ ነው። Zemenflow የዕቃ ግብዓትና ወጪ፣ ሽያጭ፣ ግዢ እና የሰራተኞችን እንቅስቃሴ በአንድ ቦታ እንዲቆጣጠሩ ይረዳዎታል። ተሰርቶ ተነግዶ አስቸጋሪ በሆነበት ወቅት የንብረት ጉድለት ከመምጣቱ በፊት ንግድዎን በትክክል ይቆጣጠሩ! ድረ-ገጽ፦ https://zemenflow.com 📱 የመተግበሪያ ማገናኛ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zemenflow.app https://apps.apple.com/app/id6803034767 🤖 የቴሌግራም ቦት፦ https://t.me/zemenflowbot 📢 የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Zemenflowchannel 📲 Telegram: @Abd_Meh ☎️ 0940168913
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 1 |
| 2 ч | 12 600 |
| 3 ч | 17 100 |
| 7 ч | 22 600 |
| 9 ч | 24 776 |
- Через 1 час12 600
- Через 6 часов22 600
- Всего сейчас24 776
በመቐለ መደበኛ የነዳጅ ማደል ሲጀመር አዲስ የታክሲ ታሪፍ ይፋ ተደረገ‼ በመቐለ ከተማ በመደበኛ ማደያዎች ነዳጅ ማደል ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ተጀመረ። ይህም የአቅርቦት እጥረትንና ሕገ-ወጥ አሠራርን ለመቀነስ እንዲሁም ለትራንስፖርትና ለኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ጉልህ አስተዋጽኦ ያለው እርምጃ ነው። ይህንን ተከትሎ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በመቐለ ከተማ አገልግሎት በሚሰጡ ሚኒባስ ታክሲዎች ላይ አዲስ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል። ማሻሻያው ከነገ ኅዳር 16 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን ሲሆን፣ በርቀት መጠን (በኪሎ ሜትር) የተከፋፈለው ዝርዝር ታሪፍ እንደሚከተለው ነው፦ 📌እስከ 2.5 ኪ.ሜ፡ 15 ብር (14.70 ብር) 📌 ከ2.6 – 5 ኪ.ሜ፡ 25 ብር (26.46 ብር) 📌ከ5.1 – 7.5 ኪ.ሜ፡ 35 ብር (35.28 ብር) 📌ከ7.6 – 10 ኪ.ሜ፡ 40 ብር (41.16 ብር) 📌ከ10.1 – 12.5 ኪ.ሜ፡ 50 ብር (47.77 ብር) 📌 ከ12.6 – 15 ኪ.ሜ፡ 55 ብር (54.68 ብር) 📌ከ15.1 – 17.5 ኪ.ሜ፡ 60 ብር (61.74 ብር) 📌 ከ17.6 – 20 ኪ.ሜ፡ 65 ብር (64.68 ብር) 📌 ከ20.1 – 22.5 ኪ.ሜ፡ 65 ብር (66.15 ብር) ቢሮው አሽከርካሪዎች ከተወሰነው ታሪፍ በላይ እንዳያስከፍሉና መስመር እንዳያቋርጡ ያሳሰበ ሲሆን፣ ሕግ በሚተላለፉት ላይ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ አስጠንቅቋል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 1 050 |
| 2 ч | 10 200 |
| 3 ч | 16 800 |
| 7 ч | 21 400 |
| 10 ч | 24 686 |
- Через 1 час10 200
- Через 6 часов21 400
- Всего сейчас24 686
🌴ፒያሳ ላይ በ4 ሚሊየን ብር የሱቅ ባለቤት እንደምትሆኑ ብነግራችሁስ⁉️ ፒያሳ ላይ ሚኒሊክ አደባባይ ፊትለፊት እንዲሁም አድዋ የገበያ ማዕከል እና ትራንስፖርት ተርሚናል ፊትለፊት የንግድ ሱቆችን ከ 4,000,000 ብር ጀምሮ በመሸጥ ላይ እንገኛለን። የራሳችሁን ሱቅ ለመውሰድ ወይም ለበለጠ መረጃ ብስራት ብለው ይደውሉ! ☎️ 0998878106 What'sapp ያዋሩን: https://wa.me/message/OWEFFYMVWSQ4H1 Telegram: @bii_yu
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 1 780 |
| 2 ч | 9 920 |
| 3 ч | 15 500 |
| 7 ч | 20 700 |
| 10 ч | 23 819 |
- Через 1 час9 920
- Через 6 часов20 700
- Всего сейчас23 819
መርካቶ ያጋጠመው አሳዛኝ ክስተት‼ በእግር ኳስ ጨዋታ አለመግባባት በመርካቶ የአንድ ሰፈር ወጣት ሕይወት አለፈ‼ ትላንት በመርካቶ ቀበሌ 22 የእግር ኳስ ጨዋታን በፑል ቤት ተመልክተው ሲወጡ በተፈጠረ ንትርክ አብድረዛቅ («ጭሬ») የተባለ ወጣት ሕይወቱ ማለፉ ተገለጸ። ክስተቱ የተከሰተው ማንችስተር ዩናይትድ 4 ለ 0 መሸነፉን ተከትሎ በማንችስተር ደጋፊ በሞላና በሊቨርፑል ደጋፊ በአብድረዛቅ መካከል በተፈጠረ መበሻሸቅና ጥቃት ሲሆን፣ ተጠርጣሪው እጁን ለፖሊስ ሰጥቷል። የሟች አስከሬንም በእናቱ መኖሪያ ሰንዳፋ መሸኘቱ ተጠቁሟል። መረጃው የጉርሻ ፔጅ ነው ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 2 680 |
| 2 ч | 12 100 |
| 3 ч | 16 100 |
| 6 ч | 22 300 |
| 12 ч | 27 626 |
- Через 1 час12 100
- Через 6 часов22 300
- Всего сейчас27 626
🔥 የቤትዎ እና የጤናዎ ታማኝ ጠባቂ — YOMI Antiseptic Disinfectant! 🔥 ጀርሞችን እና መጥፎ ሽታዎችን ሙሉ በሙሉ በማስወገድ ንጽህናው አስተማማኝ የሆነ አካባቢ መፍጠር ይፈልጋሉ? YOMI በአንድ ጠርሙስ ሙሉ መፍትሔ ይዞልዎ መጥቷል! ✨ የ YOMI ሁለገብ አጠቃቀሞች፦ 1️⃣ ለላውንደሪ እና ነጭ ልብሶች፦ 📌 የነጡ ልብሶችዎን ሳይጎዳ በጥራታቸው አጽድቶና አብቦ ያቆያል። 2️⃣ ከፂም ቁረጣ በኋላ (Aftershave Protection)፦ 📌 ፂምዎን ከተላጩ በኋላ በሚፈጠሩ ጥቃቅን ቁስሎች አማካኝነት የሚገቡ ጀርሞችን ሙሉ በሙሉ ያጠፋል፤ ቆዳዎን ያበራርዳል። 3️⃣ የቤት ውስጥ እቃዎች እና የገጽታዎች ማጽጃ፦ 📌 ሴራሚክስ፣ ጠረጴዛ፣ ቀለም ያላቸው ግድግዳዎች፣ የሽንት ቤት መቀመጫዎች፣ የጅ መታጠቢያ ሲንኮች፣ የበሮች እጀታዎችን እና ማንኛውንም ጀርም አስተላላፊ አካላትን 100% ያጸዳል! 4️⃣ የቁስል ማጽጃ እና ማድረቂያ፦ 📌 ጥቃቅን ቁስሎችን ከባክቴሪያና ከጀርም በመጠበቅ በፍጥነት እንዲድኑና እንዲደርቁ ያደርጋል። 5️⃣ መጥፎ ሽታዎችን ሙሉ በሙሉ ማስወገጃ፦ 📌 የሽንት ቤት፣ የሻወር ገንዳ፣ የኩሽና ቆሻሻ ውሃ ማፍሰሻ (ሲንክ) እና ማንኛውንም መጥፎ ሽታ አስወግዶ የማስደሰት አዲስና ትኩስ መዓዛ ይተካል። 🛡️ ለ24 ሰዓታት ሙሉ የጀርም ጥበቃ የሚሰጥ እውነተኛ ንጽህና! 👉 አሁኑኑ ይዘዙ፤ የቤትዎንና የቤተሰብዎን ጤና በ YOMI ያረጋግጡ! more information:- @Yomiantiseptic www.tiktok.com/@yomiantiseptic
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 2 460 |
| 2 ч | 11 400 |
| 3 ч | 15 100 |
| 6 ч | 20 700 |
| 12 ч | 25 537 |
- Через 1 час11 400
- Через 6 часов20 700
- Всего сейчас25 537
ሐሙስ ማብራሪያ ይሰጣሉ‼ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመጪው ሐሙስ ህዳር 17/2019 ዓ.ም በፓርላማ ተገኝተው ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ እንደሚሰጡ ፋና ዘግቧል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 4 810 |
| 1 ч | 9 050 |
| 4 ч | 14 800 |
| 7 ч | 19 600 |
| 12 ч | 23 941 |
- Через 1 час9 050
- Через 6 часов19 600
- Всего сейчас23 941
ፊልሞችን በትርጉም ለምታዩ አስደሳች ዜና ይዘን መጥተናል። የትርጉም ፊልሞችን Online ማየት የሚቻልበት አፕ ተሰርቷል። ❌ማስታወቂያ የለውም ✅በ3G Network ራሱ ሳይቆራረጥ የሚሰራ ✅ፊልም ማውረድም ይቻላል ✅ከፈለጋችሁ በእንግሊዘኛም ማየት ትችላላችሁ አፑን ለመጫን LINK: https://t.me/TergumApp/3 https://t.me/TergumApp/3
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 5 040 |
| 1 ч | 9 050 |
| 4 ч | 14 900 |
| 7 ч | 20 100 |
| 12 ч | 24 470 |
- Через 1 час9 050
- Через 6 часов20 100
- Всего сейчас24 470
ህውሃት በሌለበት የሚካሄደው የመጀመሪያ ምርጫ በትግራይ‼ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በትግራይ ክልል ምርጫ ለማካሄድ የሚያደርገውን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ ለክልሉ ባለአደራ አስተዳደር የትብብር ጥያቄ አቀረበ። ቦርዱ ኅዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም በጻፈው ደብዳቤ ምርጫውን በተሳካ ሁኔታ ለማከናወን እንዲቻል አስተዳደሩ የሚከተሉትን ድጋፎች እንዲያደርግ ጠይቋል፦ 📌አስተዳደሩን በመወከል ከቦርዱ ጋር ግንኙነት የሚያደርግ አካል እንዲመደብ፣ 📌ወደ ክልሉ ለሚላኩ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች አስፈላጊው ድጋፍ እንዲደረግ፣ 📌ለምርጫ ክልልና ጣቢያ ቢሮዎች እንዲሁም ለተለያዩ አቅርቦቶች ተገቢው ትብብር እንዲደረግ፣ 📌 ቦርዱ ለሚጠይቃቸው መረጃዎች ፈጣን ምላሽ እንዲሰጥ በደብዳቤ ጠይቋል። 👉ህውሃት በሌለበት የሚካሄደው የመጀመሪያ ምርጫ በትግራይ ሊካሄድ ዝግጅት ሲደረግ ይህ የመጀመሪያ መሆኑ ነው። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 4 920 |
| 1 ч | 10 200 |
| 4 ч | 16 400 |
| 6 ч | 20 800 |
| 13 ч | 27 824 |
- Через 1 час10 200
- Через 6 часов20 800
- Всего сейчас27 824
መግዛትም መሸጥም አሁን ቀላል ሆኗል! 📱🔥 FastMarket እነሆ! 🚗 መኪና 🏡 ቤት 👗 ልብስ 📱 ኤሌክትሮኒክስ ስራ ሰርቪስ ... 🛋️ የቤት እቃዎችና ሌሎችም! 💥 የራስዎን እቃ በነፃ ያስተዋውቁ! በቀላሉ ይሽጡ፣ በቀላሉ ይግዙ! 📲 FastMarketን አሁኑኑ ያውርዱ! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fastmarket
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 5 070 |
| 1 ч | 10 000 |
| 4 ч | 16 500 |
| 6 ч | 21 100 |
| 13 ч | 27 688 |
- Через 1 час10 000
- Через 6 часов21 100
- Всего сейчас27 688
በ61 ዳቦ አምራቾች ላይ እርምጃ ተወሰደ‼ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በ188 ዳቦ ቤቶች ላይ ባደረገው ቁጥጥር፣ የንግድ ህጉን በተላለፉ 61 አምራቾች ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አሳወቀ። እርምጃው የተወሰደው የ70 ግራም ዳቦ ከ13 ብር በላይ በመሸጥ፣ ከመጠን በታች በማምረትና የዋጋ ዝርዝር ባለመለጠፍ ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታቸው ነው። ቢሮው የቁጥጥር ስራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጾ፣ ህብረተሰቡ ህገ-ወጥ ተግባራትን ሲመለከት በ8588 ነፃ የስልክ መስመር እንዲጠቁም ጥሪ አቅርቧል።(አሐዱ) ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 5 560 |
| 4 ч | 18 900 |
| 6 ч | 20 000 |
| 27 ч | 31 935 |
- Через 1 час5 560
- Через 6 часов20 000
- Через 24 часа31 935
- Всего сейчас31 935
ትራምፕ ከሀገር ውጭ የመረጃ ማዕከል የሚገነቡ የአሜሪካ ኩባንያዎችን አስጠነቀቁ‼ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ከሀገር ውጭ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የመረጃ ማዕከላትን የሚገነቡ የአሜሪካ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን እንደሚያግዱና ከፍተኛ ግብር እንደሚጥሉባቸው አስጠነቀቁ። ፕሬዚዳንቱ ከእስያ-ፓስፊክ ጉባኤ መልስ በሼንዜን በሰጡት መግለጫ፣ የዚህ እርምጃ ዋና ዓላማ ቻይና በAI ዘርፍ የበላይነት እንዳትወስድ ለመከላከል መሆኑን ገልጸዋል። ይሁን እንጂ ፕሬዚዳንቱ ሃሳባቸውን ወደ ተግባራዊ ፖሊሲ ስለመቀየራቸው በግልጽ ያላብራሩ ሲሆን፣ ውሳኔው ተግባራዊ ከሆነ እንደ ሜታ እና ጉግል ያሉ ግዙፍ ኩባንያዎች በውጭ ሀገራት የገቡትን የግንባታ ስምምነት እንዴት እንደሚተገብሩ አጠራጣሪ ሆኗል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 5 160 |
| 1 ч | 9 650 |
| 6 ч | 24 200 |
| 30 ч | 33 522 |
- Через 1 час9 650
- Через 6 часов24 200
- Через 24 часа33 522
- Всего сейчас33 522
📦 ዕቃዎ ከመደብርዎ እየጠፋ እንደሆነ ያውቃሉ? አንዳንድ ጊዜ የንግድ ኪሳራ የሚመጣው ከደንበኛ እጥረት ሳይሆን ከዕቃ አያያዝ ችግር ነው። ሽያጭ ሳይመዘገብ ሲቀር፣ የገባና የወጣ ዕቃ ሳይታወቅ ሲቀር፣ በመጨረሻ የሚያገኙት የትርፍ መጠን ከሚጠብቁት በታች ሊሆን ይችላል። ይህንን ለመከላከል የንግድዎን ሁኔታ በትክክል ማወቅ አስፈላጊ ነው። Zemenflow የዕቃ ግብዓትና ወጪ፣ ሽያጭ፣ ግዢ እና የሰራተኞችን እንቅስቃሴ በአንድ ቦታ እንዲቆጣጠሩ ይረዳዎታል። ተሰርቶ ተነግዶ አስቸጋሪ በሆነበት ወቅት የንብረት ጉድለት ከመምጣቱ በፊት ንግድዎን በትክክል ይቆጣጠሩ! ድረ-ገጽ፦ https://zemenflow.com 📱 የመተግበሪያ ማገናኛ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zemenflow.app https://apps.apple.com/app/id6803034767 🤖 የቴሌግራም ቦት፦ https://t.me/zemenflowbot 📢 የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Zemenflowchannel 📲 Telegram: @Abd_Meh ☎️ 0940168913
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 6 640 |
| 1 ч | 10 500 |
| 3 ч | 16 400 |
| 6 ч | 23 200 |
| 30 ч | 31 580 |
- Через 1 час6 640
- Через 6 часов23 200
- Через 24 часа31 580
- Всего сейчас31 580
የድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ‼ በድንገተኛ ሕመም ሕይወቱ ያለፈው የአራት ልጆች አባት የነበረው ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት የቀብር ሥነ-ሥርዓት፣ ዛሬ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ። ሕልፈቱ ቤተሰቦቹን፣ የሙዚቃውን ማኅበረሰብና አድናቂዎቹን አሳዝኗል።ለቤተሰቦቹና መጽናናትን እመኛለሁ። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 6 250 |
| 2 ч | 9 570 |
| 3 ч | 14 500 |
| 6 ч | 20 300 |
| 30 ч | 27 456 |
- Через 1 час6 250
- Через 6 часов20 300
- Через 24 часа27 456
- Всего сейчас27 456
🔥 የቤትዎ እና የጤናዎ ታማኝ ጠባቂ — YOMI Antiseptic Disinfectant! 🔥 ጀርሞችን እና መጥፎ ሽታዎችን ሙሉ በሙሉ በማስወገድ ንጽህናው አስተማማኝ የሆነ አካባቢ መፍጠር ይፈልጋሉ? YOMI በአንድ ጠርሙስ ሙሉ መፍትሔ ይዞልዎ መጥቷል! ✨ የ YOMI ሁለገብ አጠቃቀሞች፦ 1️⃣ ለላውንደሪ እና ነጭ ልብሶች፦ 📌 የነጡ ልብሶችዎን ሳይጎዳ በጥራታቸው አጽድቶና አብቦ ያቆያል። 2️⃣ ከፂም ቁረጣ በኋላ (Aftershave Protection)፦ 📌 ፂምዎን ከተላጩ በኋላ በሚፈጠሩ ጥቃቅን ቁስሎች አማካኝነት የሚገቡ ጀርሞችን ሙሉ በሙሉ ያጠፋል፤ ቆዳዎን ያበራርዳል። 3️⃣ የቤት ውስጥ እቃዎች እና የገጽታዎች ማጽጃ፦ 📌 ሴራሚክስ፣ ጠረጴዛ፣ ቀለም ያላቸው ግድግዳዎች፣ የሽንት ቤት መቀመጫዎች፣ የጅ መታጠቢያ ሲንኮች፣ የበሮች እጀታዎችን እና ማንኛውንም ጀርም አስተላላፊ አካላትን 100% ያጸዳል! 4️⃣ የቁስል ማጽጃ እና ማድረቂያ፦ 📌 ጥቃቅን ቁስሎችን ከባክቴሪያና ከጀርም በመጠበቅ በፍጥነት እንዲድኑና እንዲደርቁ ያደርጋል። 5️⃣ መጥፎ ሽታዎችን ሙሉ በሙሉ ማስወገጃ፦ 📌 የሽንት ቤት፣ የሻወር ገንዳ፣ የኩሽና ቆሻሻ ውሃ ማፍሰሻ (ሲንክ) እና ማንኛውንም መጥፎ ሽታ አስወግዶ የማስደሰት አዲስና ትኩስ መዓዛ ይተካል። 🛡️ ለ24 ሰዓታት ሙሉ የጀርም ጥበቃ የሚሰጥ እውነተኛ ንጽህና! 👉 አሁኑኑ ይዘዙ፤ የቤትዎንና የቤተሰብዎን ጤና በ YOMI ያረጋግጡ! more information:- @Yomiantiseptic www.tiktok.com/@yomiantiseptic
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 6 080 |
| 2 ч | 9 370 |
| 3 ч | 14 200 |
| 6 ч | 19 600 |
| 30 ч | 28 789 |
- Через 1 час6 080
- Через 6 часов19 600
- Через 24 часа28 789
- Всего сейчас28 789
የትግራይ ኮማንድ ፖስት ማሻሻያ አደረገ!!! 📌 ሆቴልና ሬስትራንት 24 ሰአት አገልግሎት እንዲሰጡ ፈቀደ። 📌 የመኪና ተሽከርካሪዎች ከ 2:00 ወደ ምሽት 4:00 ሰአት እንዲጠቀሙ ፈቅዷል። 📌ባጃጅና ሳይክል እስከ ምሽት 2:00 ሰአት አገልግሎት እንዲሰጡ ተፈቅዷል። በ 0900081225 ለድንገተኛ አደጋና ህግወጥ ቡድንን በመደወል መረጃ ለአደጋ መከላከል ማቀበል ይችላሉ! 24ሰአት አገልግሎት ይሰጣል ተብሏል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 5 090 |
| 1 ч | 9 650 |
| 4 ч | 15 600 |
| 6 ч | 19 700 |
| 30 ч | 26 685 |
- Через 1 час9 650
- Через 6 часов19 700
- Через 24 часа26 685
- Всего сейчас26 685