Account
Ethiopian University መረጃ

Ethiopian University መረጃ

https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1 ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ዪኒቨርስቲ መረጃዎችን የያዘ ነውና join አድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1 @University_Ethiopia_Mereja

Username
@university_ethiopia_mereja
Category
Education
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers14,466−8 in 1 day
Avg views per post, 7d1,400last 7 days
ERR9.68%last 7 days

Subscribers, 30 days

Nov 28 – Nov 29−8 (−0.1%)

Show as table
DateSubscribers
Nov 28, 202614,474
Nov 29, 202614,466

Latest posts

#1333Link preview

የመውጫ ፈተና ድጋሚ (Re-sit) ምዝገባ ተጀምሯል። 1. ምዝገባ: https://exam.ethernet.edu.et → Re-sit registration። ሁሉንም ደረጃዎች በመከተል ምዝገባችሁን አጠናቁ። ምዝገባው እስከ ኅዳር 21/2019 ዓ.ም ምሽት 5:30 ሰዓት ድረስ ብቻ ይቆያል። 2. ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ  እና በፋይዳ የተመዘገበ ስልክ ያስፈልጋል። 3. ክፍያ ከመፈጸማችሁ በፊት የፈተና ጣቢያና ካምፓስ መምረጥ አለባችሁ። ጣቢያ ሳትመርጡ ክፍያ መፈጸም አይቻልም። 4. የመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ ለ48 ሰዓት ብቻ ይያዝላችኋል። በ48 ሰዓት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸማችሁ ቦታው ለሌሎች ይለቀቃል፤ ከዚያ በኋላ ቦታ ካለ መክፈል ትችላላችሁ፣ ቦታው ከሞላ ግን ድጋሚ በመግባት ሌላ ጣቢያ መምረጥ ይኖርባችኋል። ክፍያ ከፈጸማችሁ በኋላም ቦታ እስካለ ድረስ ጣቢያችሁን መቀየር ትችላላችሁ። 5. የአገልግሎት ክፍያ 2,000 ብር ነው። በቴሌ ብር  የምትፈጽሙ ይሆናል። 6. የመፈተኛ ፓስዎርድና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜ ሲደርስ ይሰጣችኋል። 7. username የረሳችሁ "Forgot username" በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ። ከዚህ ቀደም ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም username ያሳያል፤ አንዱን ብቻ ይዛችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ማስሞላት የምትፈልጉት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @woldemichael_wondimu

Open in Telegram
Views1,460+4%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#1332Text

#AksumUniversity ለአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ፤ ​የዩኒቨርሲቲያችን አዲስ የተመደባችሁ እና ነባር መደበኛ ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ፤ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ከጥቅምት 24-25/2019 ዓ.ም ባለው የጊዜ ሰሌዳ መሆኑን አውቃችሁ፤ በዩኒቨርሲቲው በአካል በመገኘት ሪፖርት በማድረግ ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ እያሳወቅን፤ ከዚህ ውጭ በውክልና ምንም ዓይነት ምዝገባ የማይፈቀድ መሆኑን ቅድመዉ ለማሳወቅ እንወዳለን።  ​ማሳሰቢያ፦ ➻​በ2018 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ሬሜዲያል (Remedial) ፕሮግራም የመግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፤ ወደ ዩኒቨርሲቲያችን የምትገቡበት የመግቢያ ቀናት፤ ከላይ የተጠቀሱት የመግቢያ ቀናት ተመሳሳይ መሆኑን አውቃችሁ፤ በአካል ሪፖርት በማድረግ ምዝገባችሁ እንድታከናውኑ ጭምር ለማሳወቅ እንወዳለን።  ➻​ሁሉም ነባር ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ ኢ-መደበኛ (Extension) ተማሪዎች፤ ምዝገባችሁ የሚከናወነው ከጥቅምት 28-29/2019 ዓ/ም ባሉት ቀናት መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

Open in Telegram
Views4,180+199%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
#1331Text
Views3,370+141%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#1330Text
Views2,930+109%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#1329Text

#AksumUniversity ለአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ፤ ​የዩኒቨርሲቲያችን አዲስ የተመደባችሁ እና ነባር መደበኛ ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ፤ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ከጥቅምት 24-25/2019 ዓ.ም ባለው የጊዜ ሰሌዳ መሆኑን አውቃችሁ፤ በዩኒቨርሲቲው በአካል በመገኘት ሪፖርት በማድረግ ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ እያሳወቅን፤ ከዚህ ውጭ በውክልና ምንም ዓይነት ምዝገባ የማይፈቀድ መሆኑን ቅድመዉ ለማሳወቅ እንወዳለን።  ​ማሳሰቢያ፦ ➻​በ2018 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ሬሜዲያል (Remedial) ፕሮግራም የመግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፤ ወደ ዩኒቨርሲቲያችን የምትገቡበት የመግቢያ ቀናት፤ ከላይ የተጠቀሱት የመግቢያ ቀናት ተመሳሳይ መሆኑን አውቃችሁ፤ በአካል ሪፖርት በማድረግ ምዝገባችሁ እንድታከናውኑ ጭምር ለማሳወቅ እንወዳለን።  ➻​ሁሉም ነባር ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ ኢ-መደበኛ (Extension) ተማሪዎች፤ ምዝገባችሁ የሚከናወነው ከጥቅምት 28-29/2019 ዓ/ም ባሉት ቀናት መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

Open in Telegram
Views2,850+104%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#1328Text
Views2,570+84%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#1326Text

የፈተና ክፍያ ተመን ጭማሪ ተደረገ ​የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በሚመራበት ደንብ ቁጥር 260/2004 መሠረት የሚሰጣቸውን የፈተና አገልግሎቶች በመንግሥት በጸደቀ ተመን መሠረት ያስተዳድራል። በአዲሱ የመንግሥት አገልግሎት አስተዳደር ሪፎርም መሠረት የተሻሻለው ክፍያ ተመን በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 593/2016 መሠረት ከሐምሌ 22/2016 ዓ.ም. ጀምሮ ተገቢ ሆኗል። ​በመሆኑም በተሻሻለው ተመን መሠረት በእያንዳንዱ ተፈታኝ ላይ ለምዝገባና ለፈተና አሰጣጥ:- 👉 ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና 2,000 ብር 👉 ለድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና 3,500 ብር 👉 ለሙያ ብቃት ፈተና ምዘና 3,500 ብር  እና 👉 ለሊቃውንት ማረጋገጫ ፕሮግራም ፈተና 950 ብር በምዝገባ ሲስተሙ ላይ በተቀመጠው የክፍያ ሥርዓት የሚፈጸም ይሆናል። እንዲሁም የተሻሻለው ተመን ከመውጣቱ በፊት ለተከፈሉ ፈተናዎች የሚከፈል ቀሪ ክፍያዎች 750 ብር በእያንዳንዱ ተፈታኝ ተሰልፎ እንዲፈጸም፤ ያልተከፈሉ ክፍያዎችም የተሻሻለው ተመን በሲስተሙ ላይ ከመጫኑ በፊት በመክፈል ተገቢውን አገልግሎት እንድታገኙ እናሳስባለን።

Open in Telegram
Views5,600+300%vs avg
Forwards—
Reactions18
Comments—

All posts

Connections